"ስፍራህን አትልቀቅ "

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • "ስፍራህን አትልቀቅ " #ፓስተር ዳንኤል መኰንን #2022/2014 #Ethiopia# #Preaching

ความคิดเห็น • 98

  • @getahunhalefom525
    @getahunhalefom525 2 ปีที่แล้ว +8

    እንደ ዛሬው የእግዛብሔር ቃል በክፉ ሰዎች እጅ ላይ ሳይወድቅ ሀስተኛውም ወንበዴውም እንደወደደ ሳይሸቅጥበት :-በካሴት ተቀርፆ በሀዋርያው ዳንኤል የሚነገረው የእግዚአብሔር ቃል እጅግ የሚናፈቅ እና እንዲሁም ተፈልጎ የማይገኝ ውድ ነበር ! ጌታን የማናውቅ የነበርን የተነካንበት ለመስማት የምንመኜው ነበር ! "ወገኖቼ" እያለ የሚተረትረው ህያው የእግዚአብሔር ቃል ህይወት ነበረበት መንፈስ ነበረበት አሁንም እንዲሁ ነው !

  • @weynshet7689
    @weynshet7689 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት ለኔና ለምድሬ ለበረከት ኑሩልን አሜን

  • @teklumisrak5906
    @teklumisrak5906 2 ปีที่แล้ว +3

    ልዑል እግዚአብሔር ይባርክዎ ፀጋ ይብዛሎት በእርሶ ትምህርት እየተባረኩኝ ነው

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት ሲያምሩ ! ጤና ይስጥልኝ

  • @liyaliya1302
    @liyaliya1302 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው

  • @kalekale8217
    @kalekale8217 2 ปีที่แล้ว +14

    መልካም አባት ኖት ጌታ እድሜና ረጅም ዘመን ከነመላው ቤተሰቦቾት ይሥጥልን

  • @misganawmoges9777
    @misganawmoges9777 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርኮት መጋቢ/ሐዋርያው ዳንኤል። ይህንን ያህል ዓመታት መንፈሳዊ ህይዎትዎ ሳይለዋወጥ አርዓያ ሆኖ መኖር ከባድም ቢሆን ግን በእግዝአብሔር ዕርዳታና በእርስዎም መታዘዝ ዛሬን ደርሰዋል። ቀሪ የህይወት ዘመንህ ይባረክ!!! እርስዎ፣መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶና መጋቢ ሀንፍሬይ ለኔ ህይወታችሁ ይማርከኛል። ተባረኩ!!!

  • @sabamessele4896
    @sabamessele4896 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ አሰተማሪ መምህር ነህ ዘመንህ ሁሉ ይባርክህ። እጅ እነሣለሁ ። አንተ ለኛ ምልክት ነህ እውነተኛ ሐዋሪያ። አሜን አሜን ።!!!

  • @Gelane1
    @Gelane1 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ዘመኖን አገልግሎቶን
    የርሶ የሆነውን ሁሉ ይባረክልን 🙏

  • @shettaethiopia2382
    @shettaethiopia2382 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንጌታዘመኖት አገልግሎቶይባረክ

  • @makiyajamale610
    @makiyajamale610 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እንዴት እንዴ ምወደው ፓስተር አባታችን ዳንኤል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 2 ปีที่แล้ว +4

    AMEN Eyesus Geta Nw, Pastor we Love You

  • @kidestgirma5941
    @kidestgirma5941 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአበሔር አምላክ ይባርክዎት በእውነት በአገልግሎቶት ተባርከናል ተጠቅመናል አባትነቶት አፅናንቶናል እንወዶታለን

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ስፍራዬን አለቅም አሜን አባታችን የጌታ ፀጋ ይብዛሎት

  • @zedb4789
    @zedb4789 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ እየሱስ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦት

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen HALLELUJAH

  • @Tcm2ttww7hy
    @Tcm2ttww7hy หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🤲 አሜን ስፍራየን አለቅም
    ክብር ሁሉ ለገታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን የእግዚአብሔር ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይባረክ
    ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው አባታችን ፓስተር እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባርኮት ❤

  • @tadessetiruneh9250
    @tadessetiruneh9250 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የአንተ ድንቅ ስብከት እና የደረጀ ከበደ መዝሙር ወደ ጌታ ለመምጣት ረድተውኛና ኢየሱስ ለዘለዓለም ይባረክ !!አሜን ..።

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንሰጣኒቂጢሊኢሪሪዪቤሊኢየሱሰጌታኖዉ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት በትጋት በታማኝነት ጌታ እየሱሰን ሰለሜገለግሉ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የረዳዎት አባት ፓስተር ዳንኤል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ፀጋዉንም ያብዛለዎት እወደወታለሁ

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 2 ปีที่แล้ว +4

    May God bless you more and more....

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ይኽ መልእክት በሙሉ ለእኔ ነው ዘመኖት ይባረክ ፓስተርዬ

  • @desta5885
    @desta5885 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎ ዘመንዎ፣ እገልግሎትዎና ቤተስብዎ ሀሉ ይባረኩ። ፀጋውን ጤንነትዎና በረክትን ይስጥዎ ተባረኩ። በጣም ተምሬበታለሁ። ባስቀመጠኝ ሥፍራ ላይ ያለመናወጥ እቆማለሁ /እቀመጣለሁ/ ጌታም ይረዳኛል። አሜን አሜን ይሁንልኝ። ክብር ሁሉ ለጌታዬ እና ለአባቴ ይሁንለት።

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 2 ปีที่แล้ว +7

    ድንቅ ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ መልዕክት ነው።"ይህ መልዕክት ያበረታል ያቆማል ያጸናል"እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።

    • @alemeshetu8063
      @alemeshetu8063 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😊😅😊😅😅😊😅😅?

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 2 ปีที่แล้ว +3

    May the God of Glory bless you Apostle Daniel Mekonnen!, senior and true Man of God with all humility in the ministry of the word. Those times of VHS recordings can't be forgotten

  • @banchiamlakmekonnen998
    @banchiamlakmekonnen998 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 2 ปีที่แล้ว +5

    Apostle Daniel Mekonnen. You are truly our gift from God. We love you!! 💐 💜

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 2 หลายเดือนก่อน +1

    I AM PRAISING THE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE IS COVERRING ME AND FOR HE TAKED ME THIS WONDERFUL AND PEACEFUL WORDS OF THE HOLY SPIRIT FOREVER, AMEN !!!
    * I GREATLY THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE USA 🇺🇸 AND THE ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE LORD IS BLESSING AND PROTECTING FOREVER FOR PASTER DANIEL MEKONEN FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom 🤝🏽 🤲🏻 ❤ ♥ 🙌

  • @hanahana445
    @hanahana445 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንንን
    ጌታ ዘመንዎን ይባርክ አሜን!!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom 🤝🏽 🤲🏻 ❤ ♥ 🙌

  • @heranmulugeta1614
    @heranmulugeta1614 2 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yasemalg wendme

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 2 ปีที่แล้ว

    Tebareke kerew kejimare YEGETA AGELGAY PASTOR DANIEL❤🙏.............

  • @fkkr2138
    @fkkr2138 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ይሁንልን እረጅም እድሜ ያቆይዎ ተባረኩልን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤

  • @user-wd9tu5zn8f
    @user-wd9tu5zn8f 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 11 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN HALLELUJA I recive it ❤bless u more grace 💙🙏

  • @yoditezazezaz3095
    @yoditezazezaz3095 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ሃለሉያ ሃለሉያ ሃለሉያ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว +2

    Amennnnnnn haleluyaaa,

  • @melkishtilahun9288
    @melkishtilahun9288 2 ปีที่แล้ว +2

    ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።
    (JOHN 16:13)

  • @evmintesnottegegen1975
    @evmintesnottegegen1975 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @zenebechabebezeni6836
    @zenebechabebezeni6836 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርኮት

  • @kemaljemal8034
    @kemaljemal8034 2 ปีที่แล้ว +1

    really this is my message from LORD .

  • @HshsHahahll
    @HshsHahahll 9 หลายเดือนก่อน

    Paster bless long live for you

  • @jesusislord4747
    @jesusislord4747 2 ปีที่แล้ว +2

    I really missed gospel light; the worship, the word of God and everything ❤️❤️❤️
    God bless you pastor ❤️God bless you all!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ga3775
      @ga3775 2 ปีที่แล้ว

      God bless you more and more pastorye thank you

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @zoe136
    @zoe136 2 ปีที่แล้ว

    Amen zemnote ybarek

  • @elsbethabare6369
    @elsbethabare6369 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን ጌታ ይባርክህ📖📖💓💔

  • @emuyeabule358
    @emuyeabule358 2 ปีที่แล้ว +1

    Good bless you pastor

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 3 หลายเดือนก่อน

    Amen haleluya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 3 หลายเดือนก่อน

    Be geta be iyesus sime tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kemaljemal8034
    @kemaljemal8034 2 ปีที่แล้ว

    ameen ameen !!

  • @richotesfaye8169
    @richotesfaye8169 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏 I reacved it 🙏 sefrayen alekem

  • @samsomkelati1932
    @samsomkelati1932 2 ปีที่แล้ว

    Amennnn I received

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Amennn Amennnn haleluyaaa,kibr legeta yihun paster dani tebareku

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว +1

    pasterye tebareku yigermal mata metsihafe asiterin mulun anbibe neber yaderkut zare tewat demo berso bekul kalu metalign

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you pastor

  • @jemo5716
    @jemo5716 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @rb2782
    @rb2782 2 ปีที่แล้ว

    I agree believe and receive this message in Jesus mighty name Amen 🙏🏽 God bless Pastor Daniel

  • @simesima3954
    @simesima3954 2 ปีที่แล้ว

    Shalom shalom abatachin geta iyessus zemenot in yibarekew
    Geta iyessus hoyi mistireghaye hule negere ameeeen ameeeen ameeeen isay 🇪🇹📖👈💪🏼🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️😭😭😭🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🍒🍒🍒🍒💯🍒🍒🍒👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @emuyeabule358
    @emuyeabule358 2 ปีที่แล้ว

    Good blesse you pastor

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 2 ปีที่แล้ว

    AMMMMMMEN

  • @tehetenadejene7679
    @tehetenadejene7679 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🏼

  • @sosinataye7130
    @sosinataye7130 2 ปีที่แล้ว

    Geta zemenewon yebark

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen ! Egzabhier bebizu ybarkewot .

  • @adimasuhaile8952
    @adimasuhaile8952 3 หลายเดือนก่อน

    God Bless You and Yours All!!!

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 2 ปีที่แล้ว

    Amen getta yirdan, kenochuu kifuwoch nachewuuna

  • @suzanachefik4188
    @suzanachefik4188 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113
    @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113 2 ปีที่แล้ว

    Amen

    • @abiy5668
      @abiy5668 2 ปีที่แล้ว

      Amen!!!!!!!!

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 2 ปีที่แล้ว

    Amlak yebarkhi Pastor

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 2 ปีที่แล้ว

    God bless you Pastor 🙏 Amen Amen 🙏

  • @kidest1119
    @kidest1119 2 ปีที่แล้ว

    Geta abzetou ebarkuo

  • @betelehemdesta9521
    @betelehemdesta9521 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰፍራኤን አለቅም በብዙ ችግር እያለፍኩኝ ቢሆንም

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 ปีที่แล้ว

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @nesanetdesta6386
    @nesanetdesta6386 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @fatimamasarst303
    @fatimamasarst303 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን🙏🙏

  • @ga3775
    @ga3775 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @rachelneg5576
    @rachelneg5576 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen jesus is the lord🙌🙌💜

  • @zewdealtaye1633
    @zewdealtaye1633 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 ปีที่แล้ว

    Eysuse yadnal eysuse geta new….

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 2 ปีที่แล้ว

    amen !!!

  • @Myen0912
    @Myen0912 2 ปีที่แล้ว

    ❤️

  • @melkishtilahun9288
    @melkishtilahun9288 2 ปีที่แล้ว

    Be eg/r menfes yemimerut eneziya ye eg/r lijoch nachew. Be ewnet getan tekeblo dagim yetewelede christian berasu hasab ena filagot sayhon begeta menfes new yemimeraw. yan gize eg/r behiywotu ygeletal. kalhone gin yesew lij berasu lay yemayrebawun hasabun ygeltal.

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @frewhaile8406
    @frewhaile8406 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏🏽

  • @peteralone7236
    @peteralone7236 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @fatimamasarst303
    @fatimamasarst303 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @emebethayihe5689
    @emebethayihe5689 2 ปีที่แล้ว

    አሜን