የመንግስትና የፋኖ ድርድር ለአማራ ህዝብ ጥያቄ እነእስክንድር ለምን ተመረጡ?
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025
- የመንግስትና የፋኖ ድርድርለአማራ ህዝብ ጥያቄ እነእስክንድር ለምን ተመረጡ? #tewodros
#europe #africa #igad #america #eskinder #abiyahmed #lidetu
Join this channel to get access to perks:
/ @ethioselam_ኢትዮሰላም
#ቴዎድሮስ_አስፋው
#ስለ ሰላም እናወራለን
#ስለ ሰላም እንወያያለን
#ስለ ሰላም እንሞግታለን
#rohatv #tewodros #ethiopia #ethiopianews #ወለጋ #ስለ #onegshne #wolega #amhara #ethio360 #ebc #fana #abiyahmedali #walta #ethioselam #fano #ebs #addisababa #tplf #fetadaily #raya #wolkayt #oromiya #debretsion #ብልፅግና #ሸኔ #አብይአህመድ #tewodros_asfaw #ፋኖ #Political_Analysis #News #ems #arts #amharagenosaide #addisababacity #ethio #esat #andnet #politica #TSTAPP #Wellega #OnegShene #DebretsionGebremichael #Mekelle #ViladmirPutin #JoeBiden #AbiyAhimed #Shimelisabdisa #GetachewReda #Metekel #DimtsiWeyaneelevision #HabeshaBroadcast #TigraiMediaHouse #MicrophoneMedia #ATVasena #ዛራ #ZaraMediaNetwork #Jstudio #HagereTigray #ኩሉሚድያ #DonkeyTube #SeifuONEBS
ነገሮችን በደንብ በትነህ ከተለያየ አቅጣጫ ማሳየትህ በድንብ ይመቻል ርዕዮት ላይ ነው አንተን መከታተል የጀመርኩት እና በርታ ቴዲ እውነትን ይዘህ መናገርህንም ቀጥልበት እሚያመው ከለ እዛው በሽታውን ያስታም
ቴዲ በጣም አስተዋይ እና እዎቀት ያለህ ሰው ነህ።
የአለም መንግስት አይፈልግም የሴራ ድርድር ገባህ
እጅህን ኣንሳ!!
ድርድር አትበል ውይይት ነው
ቴዲ ዛሬ የተጀመረው ውይይት ነገ ወደ ድርድር ሊያድግ ይችላል ብሎ ማሰብ ይቻላል ነ/ግን መደምደም አይቻልም ይህንን አለ ያንን አለ ብሎ መደምደም በጣም ከአውዱ ውጭ ነው እንደው ቅድመ ሁኔታ ቢያስቀምጥ ይህን ብትል ጥሩ በተቻለህ ወደ ቃለምልልሱ ብትመለስ ጥሩ ነው ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
እነ ዘመድኩን ፍጥረው ያወሩትን ከሁነ ተሳሥተሀል ዘመድኩን ማለት ውሻ ነው
We must encourage & appreciate the young rational political analyst in Ethiopia like Tedi, Afework Derje etc. They are competent and not biased.
ነገሮችን በማሰተዋል የምታይ (ገለልተኛ )ሰዉ ትመሰልኝ ነበር ምክንያቱም ታላቁ እስክንድር ያለዉ ወይይት ነዉ ያለዉ አንተም በዛ መልክ ነበር ማቅረብ የነበረብክ እንጂ ዕርሱን ድርድር ማለት ልክ አይደለም
ይህ የዩቲዩብ ሸቃይ እንዲያው ሙልጭልጭ ባለ መንገድ የብልፅግና ማይክራፎን ነው!
እስክንድርን በተመለከተ ግምትህ ግምት ነው መሆን ያለበት እንጂ እርግጠኛ ሆነህ ማውራት አይገባም
ይሄ ሰው የአዲስ አበባ አዋሬ ሰፈር ልዩ ስሙ ባልደራስ ነፃ አውጭ አልነበረም እንዴ?
ቴዲ እውነት ሞታ እንደትቀበር እግዚአብሔር 😂 እድሜና❤❤ ጤና ❤ይስጥህ እሰሰቶችንና አሣማዎችን የኢትዮጵያ አምላክ ያጥፋቸው ይጠራርጋቸው።
Eskinder become king of Amhara Fano
Min abak yagebahal?
ቃሪያ መብላት አታብዛ።
ሲጀመር ህዝቡ ነው የነፈዘው እናንተን ሲያዳምጥ!ጥፋ ከዚህ !
ድርድር ነው? ውይይት ነው? እያልግ ከምታመነዥክ በእስክንድር ነጋ የሚመራው የፋኖ ኃይል በዓለም አቀፋ ማህበረሰብ እውቅና እያገኘ ነው ብለህ ለምን አታስብም? ሌላው ድርድርን ስተት ነው ብሎ ማሰብ የት ድረስ ይወስዳል?
በነገራችን ላይ እነ እስክንድርን ለማነጋገር በርሀድረስ የሄዱት የሀያላን አገር የሚያሳየው ፋኖ ምን ያህል ጠንቃራ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው ።ሁለተኛ እስክንድር ለምን ተገናኜ ካላችሁ ሁለተኛ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳትወጡ።
ለምን እንደምትዘባርቁ ባይገባኝም እናንተን መከተሌ በራሴ አዘንኩ
በቃ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ሆዳም ነው ማለት ነው ህሊና የሰው ስም ብቻ ሆነ ?
ውይይትም ይሁን ድርድር የአማራ ህዝብ እምባ የሚታበስበት ጌዜ በፍጥነት መሆን አለበት።ትግል ትጥቅ ብቻ አይደለም ዲፕሎማሴና የፋኖን ትግል ለአለም ማሳወቅ ቀላል አይደለም።
ምንም እሚያጠራጥር ነገር የለውም አታቦርቀው እስክንድር ከወደቀ መንግስት ጋርአይደራደርም ያገኟቸው የውጭ ተቋማት ሰዎች ድርድር ቢጠይቋቸው 100ፐርሰንት ብቻየን እደራደራለሁ ብሎ መልስ አይሰጣቸውም
አቸፍቻፊይ
የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅትን በማገዝ :በፅሎት
በመርዳት እያንዳንዱ አማራዊም ሆነ ኢትዮጵያን ያለ መስለፍ አለብን::
ከንፈርህን እየመጠጥክ እንደምትቀዝን መስሎህ ነዉ? መል መቼም እስክትሞት ፖለቲካ አይገባህም መለፍለፍህን አታቋርጥ
በግምት ማውራት ይሻላል?
thanks tedy
ጌታቸው ህወሓት አይደለም። ተባሯል። አሥር ሰው ይዘህ ህወሓት ነኝ አትልም።
ሲጀምር ድርድር ሳይሆን ውይይት ነው። ሰዉን አታወናብዱ። በጦርነትም ሆነ በድርድር ህዝባችን አሸናፊ እስኪሆን ድረስ ትግላችን ይቀጥላል። ዉጤቱ እንጂ መንገዱ አያሳስበንም።
😂😂😂😂😂
የዘመነን መዋቅር ልገርህ ያማራ ፋኖ በጎጃም ያማራ ፋኖ በወሎ ያማራ በጎንደር ያማራ ፋኖ በሸዋ ቀልደኛ ነህ ሚዛናዊ ነህ ብየ አስብ ነበር በጣም የፖለቲካ ጥገኛ እደሆክ አረጋገጥኩ። ልሰማህ አልችልም
As always cheers!
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ50 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
ዕድሜ ልክህን የምታላዝነው በገዛ እጃችሁ ሆነ ብላችሁ የዶለታችሁት (Conspiracy Theory) የሚሰማህ ጆሮ የለም ።
@ ለመስማትም እኮ ጆሮ ያስፈልጋል
@@bayissadidi9394አንተ ወራሪ ሰው በላ ጋላ ዋጋ ትከፍላለች 🤮👎
@@solomonkinfu7691 ነጋ ጠባ የሤራ ቲኦሪና አሳፋሪ ውሸት ፋብርካ መ😢ስማት ካበዱት የጽንፈኛ ጋር መንጋ መጨማለቅ ይሆናል ።
ካሜራ አንግል ቢስተካክለ አይከፋም፤ትንሽ ወደ ግራህ ብዙ ቦታ ይታያልና ወንበርህን ትንሽ ወደ ግራ ገፋ ብታደርገው ለሌላ ሰው እያውራህ ስለሚመስል።ይቅርታ፤ባለሞያ አይደለሁም፤ግን እንዲህ ቢሆን ይሻላል የሚል ስልተሰማኝ ነው።
አብይ “ ጆሮ ልስጥህ” ማለቱ የፋኖ ትግል ዉጤት መሆኑን እንደ “ቴዲዬ” የተራቀቀ ትንተና የሚችል ሰዉ ፈልገን ማግኘት አለብን ማለት ነዉ?
ለጠቆምከን ቃልና የእስክንድርን መደራደር በመደገፍህ የምንከፍልህ አቅም ባይኖረንም አብይ የሚዘነጋህ አይመስለንም።! በርግጥ
ወፍራም ጉርሻ አይነሳህም!!
አንተ ለአማራ የሚታገሉ የቁርጥ ቀን ልጆቹን መከፋፈል አችልም
You will pay for it!!!! we will never forget!!
ቤት እየተጠረገ ነው ወይስ ምስር እየተናፈሰ ቴዲሻ?
ገብቶሀል ጨዋታው! ቴዲ
ይህ ልጅ ቅምቃማ ጀመረ እንዴ ? ቃሚ ጣጪ ፊት መሰለ ጀግና ልጅ ነበረ። ጥሩ ተንታኝ
አወቁህ ብለህ ከትዘላብድ ድርድርና ወይይት ልዩነት ስላለው ነው ቃሉ ራሱ የተፈጠአው ምን እንደምትፈልግ ታቀዋለሁ መርቅነህ ነው የምታወራ
ድሩውም የአማራ ህዝብ ችግር እማይፍታው ማንም ገብቱ ሥለሚዘባርቅበት ነው
ቴዲ ከመሀል ወደ ጥግ እያጋለልክ መስልከኝ ?
What your problem brother you talk all this Trish no point for Amara or Ethiopia
ፋኖ አማራ የአርበኛ እስክንድር ነጋ ድርድር መቀበል የለበትም ይህ ድርድር አደለም ሴራ ያለበት ነው የአማራ ህዝብ ትግልክን ሊቀብረው ነው አርበኛ እስክንድር ነጋ ፋኖ አማራ ሲደራደር ብቻ መቀበል ያለባችሁ ከተፈለገው አስደሳች ድል ጋር ምትደራደሩ ፋኖ አማራ ስማ እስክንድር ነጋ በትልቅ ሴራ ነው የመጣ ትግላችሁን እየቀበረው ነው ይህን ድርድር መቀበል የለባችሁም በፍጹም ይህን ትንታኔ የጋዜጤኛ የቴዎድሮስ አስፋውን እንዳትቀበሉ ፋኖ አማራ ስማ ይህን ትንታኔ እስክንድር ነጋ በትልቅ ሴራ ነው የመጣ
እስክንድር ያለው መከታው ላይ ብቻ ነው ማስረሻ ጎጃም ላይ ስት ጦር እዳለው ልትነግረን ትችላለህ ?
የሆነ part ላይ ስትደርስ የጨመረዉ energy ና Tone ምንድን ነዉ😂😂Anyway Eskinder and his organisation is an individual,የብርሃኑን ንግግር እንደ አማራ ህዝብ interst መዉሰድ ምን ይሉታል😂
❤❤❤ በርታ❤❤❤
የትግራይ ህዝብ በቡችላ የሚመራ ህዝብ አይደለም
ቴዲ የሚሉህ ጴንጤነው አሉህ ጠላሁህ ከመርዟ መአዛ መሃመድ ጋር አንድ ቸርች ነው የምትየልዩት አለ ሁለታችሁም ጴንጤ ስለሆናቹ ነው ለካ በአንድ ፖፖ ካልተጸዳዳን ያላችሁት
አሁን የሚናገረው ቴድ ከሀይማኖት ጋር ምን ያገናኘዋል ግራ ተጋብታችሁ ግራ ታጋቡናላችሁ
@@mareammohd9937አወ የአራጅ አብይ ገረድ ነው👎🤮🤮👎
የመአዛ መሀመድ ውታፍ ነቃይ
ኧረ ከጀርባ እሚረብሽ ነገር አለ ለሌላ ጊዜ ማስተካከያ አድርግ
በጣም ያሳዝናል ድርድር ቢፈልጉ ማ ይከለክላቸዋል። ቸክ ሳታረጉ ለማዉራት አትቸኩሉ ። የሙሑር ግሩፕ ነዉ ምንም አትጨናነቁ አትቸኩል
ስራችንን ጨርሰን ተመልሰናል :-ማረጋገጫ ዲኤምሲ የቤት ማስታወቂያ (ስዪም ተሾመን በማስታወቅ የሚደግፈው) ብለን ነበር የበለጠ የከፈለ አሽከር ነን ።እንግዲህ ቴዲ እውሩ እና የትግራይ አጨብጫቢ ዋይ ዋይ በሉ። ብልጽግና ከፍለህ ትችለዋለህ ? አመንከው ወይስ ኤክስፓየርድ ልታደርገው ነው።
ቴኤዲ በመጀመርያ የላቀ ሰላምታየ ይድረስህ
በመቀጠል በኔ በኩል የወሰዱት እርምጃ ትክክል ነዉ ባይ ነኝ
ESKENDER NEGA VENOMOUS SNAKE BUT IT'S GOOD HE'S GONE
NOW FANO WILL BE BBN ONE
Disagree big time false analysis 😢 mr ethio selam
Eskndr was a very very dangerous person for amhara people
እንደምንም ብለህ የጀርባህን background ፈካ ያለ ብረሀን ወይም ከለር ተጠቀም...እንግዳ እየጋበዝክ ሞጋች ዝግጅት አቅርብ
ለማጨናበር ሲባል ነው እንጂ ሁሌም ቢሆን TDF የወያኔ ወታደራዊ ክንፍ ነው፣ ሀቁ ይኸው ነው።
የአማራን ትግል የሚወስነው የአማራ ህዝብ ነው።ስርነቀል ብቻ!!!
አማራ ፋኖ በአንድ መደራጀት ሳይችል፤የአንድ አቅጣጫ ፋኖ በተናጠል የአማራን ህልውና ጉዳይ የመደራደር የመወሰን መብት አልተሰጠውም የሚል እምነት አለኝ።ከድርድር በፊት ሁሉም ለአማራ ህልውና የሚታገሉ ፋኖዎች በአንድነት መደራጀት አለባቸው።
እስክንድር አይታመንም እድሜውን በሙሉ አማራ ብሉ ትግል እያውቅም እውነት እንነጋገር እስክንድር ፋኖጋ የገባው ሥልጣን ይስጡኛል ብሉ ነው ግን ፋኖ ውሥጥ ያሉ እነዘመነ እነአሥረሥ እነ ሀብት ሌሉችም ርድምያቸው በሙሉ ሥለአማራ ሥቃያቸውን ያዩ እስክንድርን አመጣጡ አውቀውት ነበር እስክንድር ባልደራሥን በትኑ ምንም ስትናገር የባልደራሥ አባሉችን እስር ቤት እዴገብ ያረጋ እማይረባ ነው
ስለማታውቁት ነገር ባለመዘባረቅ ተባበሩን
በመዐሕድ ከፍሮፌሰር አስራት ጋር አብሮ የታገለን ነው አማራ ብሎ አያውቅም ያሉት ? እረ ታሪክ ይጠይቁ።
እነእሥክድር የመረጣቸው እነእሥክድር የአማራ ህዝብ ጥያቄ ይዘው አይደለም አላማቸው የአማራ ችግር እሚያቁት የአማራ ልጅህ አሉ
ቂቂቂቂቂቂ ዘመነ የ18 ክፍለዘመን ስው ነው እዛው በጎጥህ ተጥመልመል !!አማራን ኢትዮጵያዊነቱ ደሙ ነው ጣለው ስትሉት ነው እየሸሻች የመጣው!!የአማራ ልጅነት ለስው ልጅ ነፃነት መታገል እንጂ መደንቆር አይደለም ሰገጤ ሰግጥ እንደ ሸኔ!!
Why shabiya Eritrea 🇪🇷 worried so much 😮 ? Fix your miserable poor country first . Stop your refugees first .
ዘመነ ለሥልጣን ነው ጎንደር ፋኖዎች ገሸሽ ቢሉ ወይም ሥልጣን ለሌሎች መሪ ይቀየር ቢሉ አንተም ጠቅሰሀል ይበጣበጣሉ ይህ ለሕዝብ ነውን
ጌታው ! ኬንያ ላይ ጁላ እና ወረደ የተስማሙበትን ክለሳ የ ፕሪቶሪያ ስምምነት እያልክ መጥራትህ? ምድረ ጭምብላም እንዲህ ቀስ እያለ ሲገለጥ መልካም ነው
እንሽላሊት ወንድ ከሆነ ጎጃም አይመጣም ጨምቀን እናሰጣት ነበር
You have a way with
words that truly inspires:
thank you for sharing
your insight ; cheer up!
The world perfectly knows what fano did
Where did you went brother ? Are you okay ?
የቀበሮ ባህታዊ አቤት ክህደት አቤት ባንዳነት ለስልጣን ጥማት; ስንት እንጀራ ሊበላ???
ይችን ግድግዳ (background) የት እንደሆነች አዉቃታለሁ
ኢትዮጽያዊ background ናት !
ኣንተ ሰው ጤነኛ ኣትመስልኝም።
አንተ የባሪያ ዘር❗️ የምናባህ ድርድር ነው❓ ማሃይም የባሪያ ዘር❗️
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ መሀይም ነው ያልከው ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ በጣትህ ምትፈርምና በጣቱ ሚፈርም ግብስብስ ይህንን ድንቅ ልጅ
@@EyoSam-z9eእርስ በርስ የምትሰዳደቡ ለምነው?😁
Ye mehaym segete jawisaw fano mecheresha yihew new
@@EyoSam-z9eባርያ🤮👎
@@haregnegusu6432ጋላ ነው ልጅ🤮👎
መቃወም እውቀት ሊሆን አይችልም።
Ende Zemene ayente anba genen le Amara endet yebegewale? Yegeremale? Ethiopia Swe yelateme.
ለ እንደ አንተ አይነቱ ሰዉ ካለምንም እዉነት የሰዉ ስም በዉሸተ ለሚያጠፉ ነዉ ዛሬ እስክንድር መልስ የሰጠው። እስክንድር ሚስትክን አልቀማዉ ተፋታዉ። ማንነታችሁን ስላወቅን ለኛም ጥሩ ነዉ። ያከበርኩክን ያህል ጠልቼሀለሁ። በሬ ወለደ ሀሳብ አትስጥ። ይቅርታ ብለክ ጠይቅ። አለበለዚያ አንፋታክም።
Now you becoming emotional and taking things personally.
ድንቅ
አራት ዓለም አቀፍ ተቋማትና አሜሪካ የተሳተፉበት ውይይት መጀመር የሚያመለክተው በእስክድር የሚመራው የፋኖ አደረጃጀት ዓለም አቀፋዊ እውቅና እንዳገኘ ያመለክታል። ለተቀሩት ኃይሎች ሼክና ቄስ ይበቃቸዋል።
ካድሬ 🤮👎
እና ምን ይጠበስ ህወሃት እየተራደረ ደርግን እንደጣለ አታውቅም በቄሥ መለኩሤ ታረቁ ግቡ ሢል የነበረው መንግሥት በአለም አቀፍ ድርድር ቢደረግ ፋኖ የሚያጣው ምንድን ይሆናል መንግሥትን የሚጠቅመው ምንድን ነው ከቄሥ ሸህ መነኩሤ አስጥለህ በአለም አቀፍ መደራደር የፋኖ ጀግንነት እንጂ የመንግሥት ጥንካሬ አይደለም አገር ለቀህ የምትቀባጥረው እሡ ግን ከውጭወደ ሃገር ቤት የገባ ጀግና ነው አትነፋረቅ ጅላጅል
አማራ ክልል ውስጥ ቀጠናዉይ ችግር ሊያዋልድ የሚችል ችግር ተፈጥሯል ይህ ደግሞ ለአሜሪካ እና ለአለም ማሀበረሰብ ምቾት አልሰጥም ስለዚህ ችግሩ የተፈጠረበት ቦታ ሄደዉ ካለዉ አካል ጋር ንግግር ማድረግ ይፈልጋሉ !! አለማቀፍ ተቋማት በዚህ መንግድ ማናገር እንፈልጋለን ካሉ አልፈልግም ማለት ሽፍታነት ነዉ የህዝብ ችግር ይዠለሁ ከሚል አካል የሚጠበቅ ከይደለም !!
ሸፈታ ማለት ጀግና ነው አንተ ከቤት ተደብቀህ ሸፍታ በለህ ትሳደባለህ 🤮👎
አቤት ውሸትህ አያልቅም መንግሥት ፈፅሞ አይደራደርም
Teddy,u become Abiy Olf's cadre, Amhara Fano will never -ever talk with Abiy Olf's genocidal regime!
አሁን ይህ ትንታኔህ ለአማራ ትግልጥቅሙ ምንድነው? መሪ በሀሳብ የተሽነፉትን አባላት እኔዋስትና እሰጣለሁ ማለቱ ብዙም አያስተቸውም:: ድርድር ካለም ደግ አደረገ ዋናው የምንታገልለትን አላማ አሳልፉ አይሰጥም :: አስኬው💪
አቃጥልሀለሁ በእሳት የሚል ዘመነ ወደሉ አይደለም ለአሜሪኳ ለእኛ አማራዎች አይመጥንም .ዝም ብሎ የፍየል መረቁን በጎጥ ወጥ ይብላ!!
Ante doro chinkelat neh
አንተ አማራ አይደለህም ቆሻሻ ጋላ ነህ🤮🤮👎
Enatken libdat none of your business about Amhara people
የሆንክ ሾካካ ነገር ነህ አትመቸኝም ቅጠረኛ
ESKINDIR NEGA 100 WOTADER ENKUWAN YELEWUM . MINIM POWER YELEWUM
DIRDIR EKKO YEMIDEREGEW. GULBET KAKEW HAIL GAR NEW.
GONDAR YALEW FANO, GOJAM ,WOLLO, SHEWA. BEKEFIL YALEW YE ANO HAIL. ENIG TE KARA NEW. HIZBUM YE.IYAMNEW. ENEZIH. BUDNOCHON. NEW.
ESKINDIR NEGA. DIRDIRS. BIYADERG BAUADERG, LELOCH YE FANO HAYILOCH KALTEKE ELUT MIN LEWUT YAMETAL ???
ESKINDIR NEGA BIKEBATIR MAN YISEMAWAL....
JIL , YE JIL SIRA
MADENAGERIA
TIGLUN LEMEGOTET SILEHONE JORO MESTET AYASFELGIM
ESKINDIR HULGIZEM YE AMHARA. TELAT NEW.
KOSHASHAW ESKINDIR NEGA N. .
KIIMIKI. AWO ANATUN METERTER NEW
ማነው እስክንድር የአማራ ህዝብ አያውቅም ሥለአማራ ህዝብ እድ ቀን በሄወቱ አስርት አያቅም።
እባክህ አማርኛውን አስተካክለው
Ante lemene techenke eskendere taghayeye new teregaga
አንተ ግን ጌታቸውና ፃድቃን ለትግራይ ህዝብ ሰላም አንድነት ህልውና ያመጣሉ ብለህ ነው የምታስበው ? አናትህ ይፍረስ
የትኛው እኔማን ናችው ።
ጦርነትን ባይወደድም እስክንድር ተደራደረ አልተደራደ ምንም ለዉጥ አያመጣም He is just Irrelevant man now 😁😁😁
You are not made correct presentation for entrance cab ten masresha have no 20 fano in gojjam.
ዝም በል አንተ አርበኛ እስክንድር ነጋ አማራን አይወክልም ገለል ይበል ፋኖ አማራ የአርበኛ የእስክንድር ነጋ እንቅስቃሴ ስበር ድሉን ሳይስባብረው
ትክክል
እስክንድር ታላቁ ጃል ሰኚ ነው። ድርድር ቢያደርግም ተከታይ ስሌለው፣ የአማራ ህዝብ ጥያቄን የማይመልስ ስለሆነ ለውጥ አያመጣም።
Ene Zemene anederaderem enaswegedalen belew yele?? Ahun eskinder tederadere belo leqso mendenew???
Hoo now you become Abye’s Cadre hhhh
መሪያችን ዘመነ ካሴ እኮ የእስክድር እና ያብይ ቡድን ጥምረት ፈጥረው እጅ ከፍጅ ያዝናቸው ያለን መሪየኮ የፖለቲካ ነብይ ነው ትችላለህ ዘሜ ንጉሱ 👑👑
ውይይት ነው