ካህኔ || ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ || Kahine || Zemarit Zemenay Gosaye
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
- @ kaleawadi tv @ Agape ze ortodox @ mirtnesh Tilahun official @ Hanna Tekle official @ pastor Tizitaw samuel official @ Mahtot Tube @ Zemari Hawaz Tegegne @ Bereket Tesfaye official @ Solomon Abubeker official @ Yishak sedik official @ Aster Abebe official @ Zeab Mezmur bet @ Gashaye melaku @ Yonatan Akililu official @ Tigist Ejigu wondmu @ wudase mezmur @ wudase media @ Marsil Tv @ Yidnekachew Teka @ Halwot Emmanuel church @ Zemari Fikrte feleke @ Zerfe kebede @ Mesfin Gutu official @ kingdom Sound @ Gospel Singer Girma Belete @ Azeb Hailu official
ካህኔ || ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ
ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰-²¹ እነርሱም ያለ መሐላ ካህናት ሆነዋልና፤ እርሱ ግን፦ ጌታ፦ አንተ #እንደ #መልከ #ጼዴቅ ሹመት #ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ #ማለ #አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት ከመሐላ ጋር ካህን ሆኖአልና ያለ መሐላ ካህን እንዳልሆነ መጠን፥
²² እንዲሁ ኢየሱስ #ለሚሻል #ኪዳን #ዋስ ሆኖአል።
²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
²⁴ እርሱ ግን #ለዘላለም #የሚኖር ስለሆነ #የማይለወጥ #ክህነት አለው፤
²⁵ ስለ እነርሱም #ሊያማልድ-ዘወትር #በሕይወት-ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
✍️ካህኔ ሌቀ ካህኔ
እየሱስ ሊቀካህኔ
እኔና አብ መሃል
ያለሀው ወገኔ🙌
እንደ አሮን ልጆች ሞት አይገድብህም
እንደ ሌዋውያን ነውር የለብህም
የማይለወጥ ነው ፍፁም ክህነትህ
በመሃላ የወና ነውና ሹመትህ
#ቤዛዬ ቤዛዬ እየሱስ ቤዛዬ
ለ ነብሴ የወጣህ የፅድቅ ፀሀዬ×2
ልሙትልሽ ብሎ ማን ፊቴ ቀደመ
ከእየሱስ በቀር ማን ለኔ ታመመ
አላውቅም አይኖርም
የለም🙅♀️ ሌላ ቤዛ ጠላቱን በዋጋ ደም ከፍሎ የገዛ
#አዳኜ አዳኜ እየሱስ አዴኜ
የሞት መድኃኒት የህይወት እልፍኝ ×2
የዚያ ክፉ እባብ የመርዙ ማርከሻ
የጠጣውህ መጠጥ ፍቱን መፈወሻ
በመገረፍ ቁስል በጀርባ ላይ ሰንበር
አንዴ ተሰበረ የሀጥያቴ ቀንበር
#አለቴ አለቴ እየሱስ አለቴ
የተተከልኩብህ ፅኑ መሰረቴ
የኔ ውድ ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤❤
ልሙትልሽ ብሎ ማን ፊቴ ቀደመ
ከኢየሱስ በቀር ማን ለኔ ታመመ
አላውቅም አይኖርም የለም ሌላ ቤዛ
ጠላቱን በዋጋ ደም ከፍሎ የገዛ
አዳኜ አዳኜ ኢየሱስ አደኜ
የሞት መዳኒቴ የህይወት እልፍኜ
የኔ ኢየሱስ😢😢😢😢
ደም ከፍሎ በዋጋ ነው የገዛኝ
👏👏👏👏👏👏
ፀጋ ይብዛልሽ zድዬ❤❤
❤❤
ዕብራውያን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።
¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
¹⁶ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
አቤት ጌታ ሲበራ እኮ በራ ነው!!!
እኔና አብ መሐል ያለኸዉ ወገኔ😢❤
የናዝሪቱ መልካም ኢየሱስ❤❤
ፀጋ ይብዛልሽ የኔ ተወዳጅ😊❤😊
እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸዉ
እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ወደ ዕብራውያን 7 : 23-25
1ኛ ጢሞቴዎስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³-⁴ ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።
⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
⁶ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤
⁷ እኔም ለዚህ ነገር አዋጅ ነጋሪና ሐዋርያ በእምነትና በእውነትም የአሕዛብ አስተማሪ ለመሆን ተሾምሁ፤ እውነት እናገራለሁ፤ አልዋሽም።
እንዴት በዚህ መዝሙር እንደምባረክበት አታውቂም ። ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ። ዘመንሽ በጌታ ቤት ይልቅ ። ያግለገልሽው ድል አድራጊ ያርግሽ! ስላንቺ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን።
መልሕቄ ላትለቀኝ ያዝከኝ የእግዚአብሔር ልጅ ጽድቄ!😍😍😍😍😍
ዋዉ ላይለቀኝ የያዘኝ የእግዛብሔር ልጅ ኢየሱስ መልእቄ ነዉ!!ድንቅ መዝሙር ነዉ ተባርከሻል ዜድ የተወደድሽ🙏❤🔥ቅኔ አሁንም ይብዛልሽ
Amen geta zemare yebezaleh yetewdedh ye heyewtach mench aletach glory for your name
ጌታ ሆይ ተመስገንንንንን የተበዠሀኝ ያዳንከኝ እየሱስ ተመሰገንንንን ተባረኪ እህታችን ዘመናይ ዘመንሽ ይለምልም 🙌
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
ከህናችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይበርክሽ ተበረክህ
ሮሜ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።
⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።
⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
⁹ ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።
¹⁰ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤
¹¹ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።
❤❤❤ዜድዬ እግዚአብሔር አብ በነገር ኹሉ ጸጋውን ያብዛልሽ🙏 እንደ ዐዲስ ስንቴ ደጋግሜ እንደ-ሰማኹት🥰
እሰይ ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ ነው
ጌታ ይባርክሽ❤❤❤❤
ወንጌልን በዜማ ደስ ሲል ያረሰርሳል ❤❤❤❤
እኔ የአንቺን መዝሙር እየሳደድኩ ነው የምዘምረው ተባርካሻል እህቴ ፀጋው ይብዛልሽ ክብሩን እርሱ ይውሰድ ❤️ ❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
እሰይይይይይይይ እልልልልልልል
የኔ ዉዴ እግዚአብሔር አምላክ ይባረኪሽ ስለ አንቺ እግዚብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤🔥🔥❤ካህኔ ኢየሱስ ካህኔ😢🔥🔥🔥🔥
አለቴ አለቴ ኢየሱስ አለቴ የተተከልኩብህ ጽኑ መሰረቴ ዘመን የማይሽረው አምልኮ ጸጋ ይብዛልሽ ዘሙ❤
ቤዛዬ ቤዛዬ ኢየሱስ ቤዛዬ ለነፍሴ የወጣህ የጽድቅ ፀሐይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ኢየሱስ ሊቀካህኔ የኔ ውድ እህት ተባረኪ❤❤❤❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤ ❤🎉🎉🎉
አሜን፤ በዝማሬዎችሽ ብዙ ተባርኬያለሁ። ከበዛልሽ ጸጋ ይብዛልሸ እህቴ❤✋
ካህኔ አዳኜ አለቴ ቤዛዬ ለነፈሴ የወጣ የጽድቅ ፀሐዬ....
ፀጋን ያበዛልሽ ሞገስም የሆነሽ የጌታችን የክርስቶስ ኢየሱስ አምላክ እና አባት ለዘላለም ይባረክ
God blesss you my sister ❤
Galata
Waaqaa
Faarrfannaa Baayyee Kiristoosiin Ibsuudha.
Eebbifamaa maatii Waaqayyoo ❤❤❤❤
አሜን አሜነ አሜን❤❤❤❤❤ እየዘመርሽ ዘመንሽ በእርሱ ቤት ይለቅ❤❤❤❤❤
ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤🎉
ላትለቀኝ የያዝከኝ የእግዚአብሔር ልጅ ጽድቄ አሜን
Angafa lubotta iyesus.❤❤❤❤❤❤.
ተው ግን አታስቀኑኝ መቼ ነው አብሬያችሁ የምዘምረዎ ።ተባረኩልኝ እወዳችሁዋለው❤❤❤❤❤❤❤ ዘመናይ ተባርከሻል ፀጋ ይብዛልሽ
ኢየሱስጰየነፍሴ ቤዛ ብሩኩ ተስፋዬ❤
እሰይይይይይይይይይ ተባረኪ ዜድየ
Tsega yibzalish yene Ehit❤️
My Favorite song Dear sis Be Blessed ❤❤
አሜን አሜን ሃሌሉያ ጽኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።ውድ እህቴ ዜዷ ዘመንሽ ይለምልም ።ተባረኪ
This is pure gospel, we hear you irrespective of our organization boundery, God bless you with more of His grace.
አዳኜ ኢየሱስ!!!
ብርክ በይ ፀጋውን ያብዛልሽ ብዙ ብዙ ዘምሪለት ተቀኚለት
What a privilege to sing about christ . May God bless u
ይህን መዝሙር እንዲህ እንድሰሪዉ እመኘ ነበር ፀጋ የሞላብሽ ፀጋ ይብዛልሽ
እግዚአብሔር ይባርክሽ! ጌታ ይባርካችሁ የጌታ ቅዱሳን
የኔ ኢየሱስ😢😢😢😢
ደም ከፍሎ በዋጋ ነው የገዛኝ
👏👏👏👏👏👏
ፀጋ ይብዛልሽ zድዬ❤❤
Ehte zemensh yibarek wow what a wonderful blessings song ❤❤❤❤❤❤❤❤
የምዳናቅ ብርሃን ዉስጥ ቆመሽ ስትዘማሪ እንዴት እድላኛ ማሆንሽ ነዉ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
Geta gn segerm be haymanot serhat gezto ena kebo balebet haymanot anchin merto erasun geletelsh Geta yebark
Geta kiberune hulu tekelelo yewesdes 🙏 tsega yebezaleshe ehete zemeneshe hulu zeme beleshe zemerilete ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤አሜንን. ❤❤❤Amn ❤❤❤❤😮ĺeĺelelelele ❤ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ተባረኪ❤❤
esey Eyesus
ፀጋ ይብዛልሽ
ኢየሱስ ክርስቶስ ሞታችንን ሞቶ በትንሳኤው ዘላለማዊ ህይወትን የሰጠን መልካም አባት!! በጌታ እህቴ የሆንሽ ዘማሪት ዘመናይ ተባረኪ! ዘመንሽ ጌታን በማገልገል ይለቅ!
ዘሚ ተባረኪልን❤❤❤❤❤
ጌታ በነገር ሁሉ ሞገስ ይሁንሽ የተወደድሽው
በመዝሙርሽ ሁሌም እንደተባረኩ ነው
Zemu tsega yebzalshe ጨምሪ ተባርከሻል ❤❤❤
የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ!!!
የኔ ተወዳጅ ሁሌ ዘምሪ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤
አሜን አሜን ምን ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነው
ጌታ አብዝቶ ይባርካሽ
ተባረኪ እህታችን❤
Bless you sisu😍💗🙏
Zedy yen wud tebarki sewdsh ❤❤❤❤❤
ፀጋ ይብዛልሽ
❤❤❤❤❤❤❤
Eyesus bezayyee❤❤❤❤❤❤Amen amen tebareki
Amen ❤zdye geta kekfu ngr yetbksh tseg ybzalsh
Tebareki ehete❤
ጌታ ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ
ዘድዬ ተባርክ ሰውድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️111
Blessed song, 🙏🙌
አሜን
አሜን ካህኔ ኢየሱስ🎉❤❤❤❤
ተባረኪ አቦ
My best song ever!
Zemuye stay blessed.
Love u much
Yetebareksh nesh yene wd
ኣው! እርሱ ብቻ ነው ሊቀ ካህን'ና መዳሃኒት።
Tsega na selam Yibzalish zdye
ጌታ ይባረክሽ
❤❤❤ለምልሚ❤❤❤
ፀጋ ይብዛልሽ
እሰይ ፀጋ ይብዛልሽ እህታችን
Tebateki(eebbifami.)
አሜን የኔ አባት ❤❤ተባረኪልን Zየ የኔ ትሁት
ዜድ እህቴ ሰሞኑን የሚያስጨንቀኝ ነገር አለ ፀልዬልኝ በጌታ ፍቅር እለምንሻለሁ
እሺ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን የሚያስጨንቃችሁን በእኔ ላይ ጣሉ የሚል ጌታ ነው የምናመልከው በርታልኝ ደግሞ እንጸልያለን🙏
Amen amen
እሜን አሜን አሜን ♥️ ተባረክ ❤😢ኢየሱስ ያድናል ♥️👏🔥
My favorite song. lebereket hugni. Love you so much
Haleluya
Mn haymanot nw
Hallelujah
Hallelujah 🔥
God bless you❤❤❤
ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ🥰🥰🥰
Yene konjo tebarki
አሜን ❤❤
የሞት መድሃኒቴ የህይወት እልፍኜ
Amen amen amen ❤❤🙏🙏🙏
Amen!!!
God bless you all!