ለስራ በመጣበት አረቦቹ አታለው ጉድ ሰሩት! || እውነተኛ ታሪክ|| The goat life
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ต.ค. 2024
- #Yabro_Tube #Like #Subscribe ለቤተሰብ + አይነገርም
#serafilm #Filmwedaj #mertfilm #Amharicmovie #አማርኛፊልም #ምርጥፊልም #ፊልምወዳጅ #mertfilm #የፊልምታሪክባጭሩ #Kokebfilm #mertfilms #አማርኛታሪክ #filmegna #ፊልመኛ #አጭርፊልም #አሪፍሲኒማ #ArifStudios #ዴቭፊልም #የፊልምዞን #የፊልምዞንHD #yabrotube #ፊልምንበአጭሩ #filmnbeachiru #serafilm #ሴራፊልም #brcinema #ነፀብራቅሚዲያ #JDANUHAxtra#eyohamedia
DISCLAIMER
NOTE: We are not the owner of any of the Visuals shown in this video. We give credit to the respective owners and original producers.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that Nonprofits might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
YABRO TUBE does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
________________________________
Yabro Tube
Mert film - ምርጥ ፊልም
film wedaj
Amharic film
Amharic movies
Ethiopia ፊልም
Ethiopian movie
kana drama
kana tv
ትርጉም
ትርጉም ፊልም
አማርኛ ትርጉም ፊልም
Seifu on ebs
Donkey Tube
Amharic film 2021
Ethiopian film
New Amharic film
New Amharic movies
Ethiopian film new
Amharic film
አማርኛ ፊልም
አዲስ ፊልም
የፊልም ታሪክ ባጭሩ
Amharic story
ፊልም ባጭሩ
Film Wedaj
Kokeb film
Mert film
ፊልም ወዳጅ
ምርጥ ፊልም
Merlin
Mizan
ሚዛን
መርሊን
ፊልም
Film wedaj 2
Amharic movie
አማርኛ ፊልም
ፊልም ወዳጅ
mert film
የፊልም ታሪክ ባጭሩ
ሲኒማ ቴራፒ
mert films
አማርኛ ታሪክ
filmegna
ፊልመኛ
አጭር ፊልም
አሪፍ ሲኒማ
Arif Studios
ዴቭ ፊልም
Davi film
የፊልምዞን
የፊልምዞን HD
ፊልምን በአጭሩ
filmn beachiru
sera film
ሴራ ፊልም
brcinema
ነፀብራቅ ሚዲያ
The goat life "2024"
Thank you so much
የሁላችን የስደተኞች ታሪክ😢😢😢😢😢😢በዛ በበረሀ የተሰቃለሁትን ስቃይ መቸም አረሳዉም😢😢😢😢😢😢😢
Ayizosh enate
😢😢😢😢😢😢አኔን
😢😢😢😢😢😢😢😢
ስጠብቅህ ነበር❤ ያስለቀሰኚ 😢ታሪክ
በነኩት እጃቸው በሀረብ ሀገር ሰለሚሰቃዩት ሴቶች መብት ሰለሌላቸው እህቶች ዘመናዊ ባርነት ውስጥ ለሰለሚቀልጡ እህቶች ቢሰራ ጥሩ ነበር❤
😥😥በጣም ያማል
የሚያሳዝነው እውነተኛ ታሪክ መሆኑ ነው 😢ይሄን ያሳለፈው ሰውየ አሁን ትልቅ ሰው ሁኗል መጀመሪያ መፀሀፍ አደረገው አሁን ፊልም ሰሩለት እኛ ትንሽ ሲከፍን ፈጣሪን እናማርራለን አቤት ፅናት በስደት ያላቹሁ መልካሞች ላይ ይጣላቹሁ የላባቹን አትጡ እንዲሂ ሁናቹሁ ያመጣቹሁትን ገንዘብ አታባክኑ ቁም ነገር ስሩበት ስንቱ ነው ሁለተኛ ሶስተኛ የሚሰደደው እናም በህገወጥ መንገድ አትሂዱ ከአታላይ ደላላ ይጠብቃቹሁ ከቻላቹሁ አትሰደዱ በሀገራቹሁ ዝቅ ብላቹሁ ስሩ😢😢😢
የኛም ልጆች እኮ እንዲህ ነውየሚሰቃዩት 😢😢😢
አይደለም ሀበሻ ጀግና ነው ይፈራሉ
በጣም 😢😢😢😢
@@ሰይድ-ኰ8ፐ😂😂😂😂😂ፐፐፐፐፐ
😭😭😭😭
የእኛ ልጆች እኮ እንዲ እኮ መከራ የሚያዩት😢😢😢😢
መቼምይህ አይደረግም አይባልም ስንት አይነት ክፋሰወች በአለም ላይ እንዳሉ የሚያውቀው እግዚአብሔርብቻ ነው❤❤❤
ወይኔ በፈጣሬ አስለቀሰኝ ሁለት ሺ አስር ላይ እኔ የነበርኩባቸው ሰዎች ምግብ ሰሪያቸው ህንዲ ነበር ወይ ሰውየው እንዴት እንደሚደበድበው ከኛ ጋር በጣም ስላማዊ ነው እሱን ሲያይ ግን ሁሌ ይሰድበው ነበር ማሪያምን በጣም ነበር የሚያሳዝነኝ ከዛም ሶስት ወር እንደሰራ ጠፋ አበደ ሰውየው ከዛ ቦኋላ ሴት ይዞ መጣ ያው ሁሉም ባይሆኑም አንድ አንድ አረቦች ለወንዶች መጥፎ ናቸው😢
የሳዉዲሰወች ከሰዉ አይቀጠሩም😢
የኛ ኢትዮጵያውያን ስንቶች በረሃ ቀርተው ይሆን😢😢😢😢😢😢አይይይይይይ
Yabro እኔ አቅሙ የለኝም ከምን አይነት ብቸኝነት እንዳወጣኸኝ ብታውቅ ከምታስበው በላይ በጣም ነው የምወድህ ድምፅህም ቢሆን ያምራል በርታልኝ የኔ ጀግና like እና subscribe ማረጌን መቼም አረሳም
ምን አይነት ገራሚ ፊልም ነው 😢😢😢
ምንም ግዜ ከኣረቦች የሚሰራ ሰው ደልቶት ተመችቶት ኣድሮ ኣያቅም ጨካኞች ናቸው 😢😢😢😢
እዝሁ ሀገርሽ ላይ ለማኝ ሆነሽ ብትኖሪ ይሻላል የምር 😢እማ
ተይ ውዴ ሁሉንም በአንድ አትፈርጂ የትም አለም መልካምም እናዳለ ክፉም አለ በሀገራችን ደረጃ እንኳን ነፍሰጡር ከነነፍሷ ሆዷን የቀደደ ወንድሙን የሰቀለ አለ ያ ማለት ኢትዮጵያዊ ሁሉ ነብሰ በላ ነው ማለት አይደለም እናት ቤትም ሁሌ አይመችም
@SumiSuአአይ ኦየተዋወቅን-pd7ml
በጣም አሳዛኝ ፊልም አይቼዋለሁ
😢😢አይስደት😢
ያአላህ😢😢😢😢😢😢😢ብረህመትክ
አይ የሰውሀገር ይገርማል በርታ
ስጠብቅ ነበር🥺
The goat life 2024😢
😢😢😢😢በጣም ያማል
ልቦለድ ነው ። በጣም የተጋነነ ፊልም ።
አይ ሥደት 😢😢😢😢😢😢 ሥቱን አልፈን ነው እዚህ የደረሥ ነው
ኡፍፍፍፍፍፍ
😢😢😢 ያማል
Bantk mulu video sira ba allaha
ኡፍ የወዲልጂ ሥቃይ
አረቦች አስመሳዩችና ጨካኞች ናቸው ብቻ የደረሰብኝን ታሪክ ብናገር እና ቢፃፍ ጥሩ ፊልም እንደሚሆን አልጠራጠርም።ሰባት ወር ሙሉ ፀሀይ ሳላይ ከመሬት በታች የታሰርኩትን ሳስብ በጣም እጠላቸዋለሁ
አይዞክ ሃገራችን ሰላም ሆኖ ታክ እንዲሆንልን እመኛለሁ ከመንከራተት 😭ስንቱ በፎቅ ላይ ተወረወረ ስንቱ በጥይት እረገፈ ስንቱ ሴት በወንዶች ተደፈሩ ቡዙ ነገር አለ
Antenna muscle ayedlhe gn arbe and Israel sitalu free festive tlaleh
አይ እድላችን ድህነቱ አይኑ ይጥፋ 😢😢
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸው በእውነት እኔም በትግርኛ ተተርጉሞ አየሁት በጣም ልብ ይሰብራል ህመሙ የደረሰበት ስደት ላይ ያለ ሰው ያውቀዋል😢
ይገርማል አስለቀሰኝ
😢😢😢 ወይ ስደት
ስጠብቅህ ነበር❤
እፍፍፍፍ😢
አረቦች የሚባሉ ከ ሰማይ እግዚአብሄር እሳት ይውረዳቸው እግዚአብሄር በርባትና በውሀ መጥማት ይግደሊቸው
sis fulm eko new ewnt aydkem arabic country lellegal kalhonesh aygidum
Wayii 😭😭😭😭😭😭
በስመአብ ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢
betam yasaznal😢😢
እውነት ያሳዝናል😢😢
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እኛ ድሆች ማቸ ነው ማያልፍልን
የምር እባየ በተኛሁበት ፈሰሰ😢😢😢
Bro, we love you
🙏🙏🖤
Hiwet fitawe aydelechim😢
ከምር አስለቀሰኝ😢😢😢😢😢
Be neka egachihu MN alebet Le seat biserulin😢😢😢😢😢😢
ስጣብቅው የነበረው ያስለቀሰኝ ታሪክ😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Saudia Arabia they can't cheat Allah must know this one day come back to them insha'Allah
ፈጣሬማ የእጃቸውን አይነሳቸውም
😭😭😭😭😭😭😭😭የስቃይ.ህወት.ስደት
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Arebe Ergumoche Nachowe
ፈልሙን አይቻዋልሁ በጠምነወ የሚሰዘነው
ሪስኑ ንገሩኝ
ርዕሱን ንገሪኝ
😭😭😭😭☝️☝️☝️💎
🎉🎉🎉🎉
❤❤❤🎉🎉😢😢😢
ግን ሁሉም እንደዚህ እንዳልሆኑ እወቅ መጥፎም አለ ጥሩም አለ😢
😢😢😢😢😢
2
❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭
👌👍👍👍👍👍👍👍👍
እረቭ ዓረመኔ የገዛ ልጆቻቸውንም ሲያርዱ ቅር የለሽ ናቸው
እ ልጃቹዉን ፣?
😢😢😢😢
አረብን ለማንቋሸሽ ብዙ ስራ ተሰርቶል ይሄ ውነት አይደለም
😭😭😭😭😭😭😭😭
የውሸትፊልም ጥሩናቸው አረቦቹ ሁሉምአደደለም እደእናትአባትአሉ ከጭካኔ እኳንየኛሀገርሰውይብሳል ዝምብላቹአትልፍልፉ መጥፎከሆንንመጥፎይሆናሉጥሩከሆንንእናትናቸው
ፊልም ሳይሆን እውነተኛ ታሪክ ነው
😢😢😢😢😢
ምንምማጋነንየለምአረቦችሲበዛክፍናቸው፣በመተትምያሳብዳሉ፣ይገላሉ
ይሄ ፊልም በቅርብ ቀን ሳዉዲ ውስጥ አንድን የየመን ዜጋን ያለ ገንዘብ ለ20 አመት ያሰሩትን ሰው አስታወሰኝ ቤተሰቦቹን ሳያገኝ ለብቻው በበረሀ ላይ 20 አመት በጣም ከባድ ነው
ያለገንዘብ
የብዙዎቻችን ህይወት የተቀረው አረብ ሀገር እየሰራን ነው እንዲህ አይነት ነገር ግን አይቼ አላውቅም በርግጥ አረቦች እኛ ኢትዮጵያውያኖች ላይ ድምበር አያልፉም ይፈሩናል ብል ማጋነን አይሆንብኝም ባንግላዲሽ ህንድና ፓኪስታኖች ክብር የላቸውም ለምን እንደሆነ አላውቅም
ልክ ነው እማ የሁላችንን ሕይወት የተቀየረው አረብ ሀገር ነው ግን እማ አፈር ከድሜ በልተን ነው እደሰዉ እኳን ሳንቆጠር ነው ስደት ያለው ሰው ይሄን ሕይወት ያውቀዋል 😢
እረ እማ እደኢትዮጵያ እደውም የምያቀሉት የለም ውዴ እያየን ነው
@@samarr1112 እሱን ነው እኮ የምለው እንሰራለን ክብራችን ሲነካ ደግሞ ዝም አንልም በርግጥ በባህር የመጣውን እና በጠለብ ያመጡትን እኩል አያዩትም
@@samarr1112 ልክ ነሽ ብዙዎቹ ይንቁናል ግን እንዲህ የተጋነነ ነገር አይቼ አላውቅም ሊዚያ ነው ሲቀጥል ስሜን አንብቢው መሀመድ ነው የሚለው ወንድ ነኝ ለማለት ፈልጌ ነው 🤩
@@mehamedahmed-gn2by ይቅርታ ይደረግልኝ እረ ወድሜ በየሰው ቤቱ ያሉትን ጠይቅ
እኔ የሚገርመኝ የኛ ን1 ዎንድ ለመያዝ 1 መኪና ፖሊስ ሁነው ይመጣሉ ምን አይነት ጉድ ነው ፊልሙ በድንብ ሰርተውታል ትክክል የስደተኛ ሂዎት ነው
ኧረ በጣም አጋነናቹህት
Ateganenem Areboch metsfoch
የቀመሰው ያቀዋል ዝጋ
😂😂😂😂😂😂😂
ያሣዘነል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አማኝ ነኝ ብለዉ ሲሰግዱ አያፍሩም
ክክክክ😂 ትክክል
እነዚህ ጨካኞች እንዴት በሰው ደም ሀብታም ሆኑ
🐏በግ ና ፊየል መለየት አቃተህ
ከዚህ ሁሉ የታየህ ስህተቱ ነው
ፍዬልና በግ ያልለየ ተንታኝ!! አሳፋሪ
ምንድነው አንዳንዴ ማካበድ ሰው ነው አንዳንዴ ይሳሳታል የሆነ ትንሽ ነገር ይዘክ ለመተቸት አትሞክር
ከዚህ ሁሉ የታየው ይሄ ነው ሌላውን ለማየት ሰው መሆን ይጠይቃል
ይህ የውሸት ታሪክ ነው ያው የሀገሪቱን ስም ለማጠልሸት የተደረገ ነገር ነው እውነታውን የፈለገ ያገኘዋል
ውሸታሙ አንተ ነህ በእርግጥ የተሻለ ሰው አይኖረም ማለት አይደለም
የተጋነነ ፊልም
ሹ habibti mnu new ytkbdew ytergmu nhew ymir
የሰው ታሪክ እኮ ነው ያሳለፈውን ፅፎ ህልም ያደረገው እሱም አለ ያሳለፈው😢😢
የሀረብ ጠበቃ ነኝ የሚሉ ሰዎች ኮመንት ነው ይሄ ሊሰማህ ሰው መሆን ይጠይቃል
ማን ተሰደዱ አላቹ የሰው ሃገር አትሳደቡ አርፋቹ አገራቹ ተቀመጡ
አትፍረድ ይፈረድብሀል አሜሪካ ብትባል አሁን ፍቅረኛህንም ቢሆን በወለድ አሲዘህ ትበራለህ ባለጌ ማንም ገንዘብ ለማግኘትና ለመለወጥ የማይጓጓ የለም
አረብ አረመኔ ነው
የአሪብ አሽቃባጭ
የኛም ልጆች እኮ እንዲህ ነውየሚሰቃዩት 😢😢😢
❤❤❤❤❤
😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭
😭😭😭
😢😢😢😢