UK ያሰበችው የሩዋንዳ እቅድ ምን ያህል ይሳካል ፟? ምን ያህል ላይሳካ ይችላል? ....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @SinafikreSinafikre
    @SinafikreSinafikre 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ስናስቀድም እሱ የአቃልና ፀሎት ማድረግ ይሻላል ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን ብለን ስንቀበል ነገሮች ጥሩ ይሄዳሉ ብዬ አስባለሁ ስለስጠን መረጃ አመሰግናለሁ መልካም ነገር ታመ🙏🙏🙏

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 7 หลายเดือนก่อน +2

    ስደት አይኑ ይጥፋ እደዚ ተንከራተው ገብተው ሌላ ስቃይ ውይ እር ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን ❤

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 7 หลายเดือนก่อน +1

    ነጌቲቩንም ፖዘቲቩንም አቅርብልን ለእኛ ይጠቅመናል በርታ እንረዳሀለን

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ለመረጃዉ።ኢትዬጳያዊያን ወገኖቼ አይዛቹዉ እግዚአብሄር ያዉቃል

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሲዊዘርላንድም ባለፈዉ ሳምንት ፖርላማዉ ተሰብሰዉ ኤርትራዊያንን ለመመለሰ ተነጋግዉ አብዛኛዉ ፖርላማ አባል ሳይቀበለዉ ቀርታል።

  • @AbrahamMasiresha
    @AbrahamMasiresha 7 หลายเดือนก่อน

    አይዞአችን ቤተሰቦች ነገሮችን በርጋታ ማጤን ነው።

  • @bakkalcabariiofficial7588
    @bakkalcabariiofficial7588 7 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድም

  • @BiniRoyal-z6o
    @BiniRoyal-z6o 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ ቪድዮው መሀል ላይ ተቋርጧል ሌላ ቪድዮ እስክትሰራልን እንጠብቃለን ለመርጃህ በድጋሚ አመሰግናለሁ 🙏

  • @MikiasBatti
    @MikiasBatti 5 หลายเดือนก่อน

    ጆዬ ክበረልን ማይ ብሮዬ Long Live❤❤❤

  • @Sancho-xs5iv
    @Sancho-xs5iv 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks Joe God bless you

  • @rikarila5467
    @rikarila5467 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks 👉💌👌

  • @habteselasebekele5578
    @habteselasebekele5578 7 หลายเดือนก่อน +2

    Europe erasu la Ethiopia mametat kalaklule selsu yhona nagar balan

  • @kozetmasersha8552
    @kozetmasersha8552 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks Jo ❤❤

  • @JaraVLOGS2
    @JaraVLOGS2 7 หลายเดือนก่อน

    THENKS ❤

  • @hirutmulugeta7180
    @hirutmulugeta7180 7 หลายเดือนก่อน

    Bless you❤❤❤

  • @liyaisaya
    @liyaisaya 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you for about information Joe,❤

  • @YardeAbraham
    @YardeAbraham 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤

  • @Yon1383
    @Yon1383 7 หลายเดือนก่อน

    Does this new bill also apply for asylum seekers in Northern Ireland?

  • @felmataismael
    @felmataismael 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks 👍👍👍👍❤

  • @habteselasebekele5578
    @habteselasebekele5578 7 หลายเดือนก่อน

    Tanks ❤

  • @rahelasfaw9644
    @rahelasfaw9644 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wede Romania process lay negn min timekiregnaleh

    • @mekdseassefa6256
      @mekdseassefa6256 7 หลายเดือนก่อน

      enem jemre neber work permit mtolhal kemtalhe bsint gize information felge new

    • @KingRagnar-z7m
      @KingRagnar-z7m 7 หลายเดือนก่อน +1

      Arfhe birun ezaw yehon nger serabet yetim bethad endwexhe Sera kalgnhe hagerin yemsl nger yelm yemaywqut Hager aynafqem

    • @NAKACHEW.HIWOTE-no3vk
      @NAKACHEW.HIWOTE-no3vk 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም ፕሮሰስላይነኝ የስራፈቃዱ 3ወር ጠብቄነው የወጣልኝ ሰሞኑንን እና ቪዛ አመልክተውልኛል ግን ይሔ ሕገሰ እኛን ይመለከታል ወይነው ጥያቄው

  • @NAKACHEW.HIWOTE-no3vk
    @NAKACHEW.HIWOTE-no3vk 7 หลายเดือนก่อน +1

    አውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያዊያን ቪዛ ከልክሏል ጆያ የምታውቀው ነገርአለ ብሮ

    • @Injera-tube
      @Injera-tube  7 หลายเดือนก่อน +1

      Yeah, ከልክለዋል

    • @NAKACHEW.HIWOTE-no3vk
      @NAKACHEW.HIWOTE-no3vk 7 หลายเดือนก่อน

      እሽ ጆየ አመሰግናለው

    • @louy453
      @louy453 7 หลายเดือนก่อน +1

      መከልከል ሳይሆን እገዳ ነው

    • @yh4es
      @yh4es 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@louy453የከለከሉት ብዙዎች ለጉብኝት ብለው ስደተኝነት ስለሚጠይቁና የስደተኛ ጥያቄአቸው ተቀባይነት ያገኙትን መንግስት አልቀበልም ስላለ ነው
      ዋናው ቁም ነገር ግን እንግሊዝ ወረቀቱን ቢገኝ ስራ ስለሌለ ኑሮው መከራ ነው

  • @DavDav-ji8pj
    @DavDav-ji8pj 7 หลายเดือนก่อน

    tnx brother

  • @HarunhHabeshawi
    @HarunhHabeshawi 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @LilMuje-uh3ix
    @LilMuje-uh3ix 7 หลายเดือนก่อน +1

    bro ka romaniya wada germany mamxat yichalaal

    • @AgezeLafebo
      @AgezeLafebo 6 หลายเดือนก่อน

      ሀይ ደወለልኝ

  • @EyobMoges-el1my
    @EyobMoges-el1my 7 หลายเดือนก่อน

    abata tolo tolo posechelen benatesh

  • @mekmek-jz4id
    @mekmek-jz4id 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን እንግሊዝ ያለ ሃበሻ ሰው ነው ቅማላም ሁሉ ጴንጤ ቆስጤ ነኘ መፅሀፍ ቅዱስ 666 ነው ብሎ መስክሮ እንገሊዞችም ክብሩን እና ሃገሩን ክዶ ብልኬት ሊሸከም ነው ወይም እየለመነ ገንዘብ በየወሩ ይውሰድ በለው ወረቀት ሰጡ አንዳንዱ ቂጤን ተከክቸ ብሎ ነወ ወረቀት የወሰደ ሴቶች ሲንበረጠጡ አይጣል ነው ወንዱ የገዛ የሃገሩን ዜጋ ሲንቅ አይጣል፣ ነጭ ሲያይ መደንገጥ ቱሃናም ሪፌውጅ

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 7 หลายเดือนก่อน

      ባለጌ ሰው እንዴት የራሱን ዜጋ በዚ ልክ ይሳደባል

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 7 หลายเดือนก่อน

      @@የድንግልልጅ-ኈ4በ ገለቴ ምን እያልሽ ነው ? በእርግጥ የዚህ ሰለባ አካል ከሆንሽ ያናዳል። ግን እውነቱን መናገር ነው እንግሊዝ ያለ ሃበሻ ለማኝ ቅማላም ስደተኛ ነው፣ ወረቀቱን ምን ብሎ አንደሚቀበል አውቃለሁ እንግሊዞችም ይህ አጋስስ ሀገሩን እና እምነቱን ይካድ እና አንረዳዋለን ብለው ነው የሚጠብቁት፣ ተገዶ አይደለም እኔ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም እምነቴም ጼንጤ 666 ነኝ ብሎ ድጋሜ መስክሮ ወረቀት ይሰጠዋል ፣ይህ ሀበሻ ነው እንግሊዝ ውስጥ የራሱን ዜጋ ጀጅ ሊያረግ የሚሞክር እና እንደቆሻሻ የሚያይ ። እውነቱን መዋጥ ግድ ነው!!!!!!!!!!