እስልምና ምን እንደሆነ ማየት አለባችሁ ~ እፎይ ~ Efoy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 76

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በገነት መብላት መጠጣት የለም ማግባት መጋባት የለም የሚበሰብሰው የስጋ ስራ የለም ልክ እንደመላእክት በመንፈስ ፈጣሪን እያመሰገነ ይኖራል

  • @FetabelTesfaye
    @FetabelTesfaye 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤ efoy ymechih yemame flsfna new wiy miskinoch bebado

  • @21-ot6dm
    @21-ot6dm 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እኮ አረብኛ ማንበብ እንጂ ትርጉሙን አያዉቁትም እኔ አረብኛ ማንበብ ባልችልም በመቶርጎም እበልጣቸዋለሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ጸንታ ትኑር አሜን🙏🙏🙏

    • @mentalamina7829
      @mentalamina7829 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክ 😂ሳያነቡ ትርጉም

    • @21-ot6dm
      @21-ot6dm 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @mentalamina7829 ያ መንታል አልሚና አና አክተር አንተ ዋለ አቡክ ዋል ካለክ ዋለ ኻልተክ አዕርፍ ዓረቢ ፍህምት ያ አኽዊ አልሒን ፋሃምትኒ እላ ማፋሃምትኒ እሺ ብሰዉይክ ከገባህ በነብይህን ቛንቛ ነግረሃለዉ ካልቻልክ አስተርጉመዉ

    • @mentalamina7829
      @mentalamina7829 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@21-ot6dm ክክክክክክ ያሸቃላ አረብኛ ስለቻልሽ ቁርኣን ታቃለሽ ማለት አደለም

    • @mentalamina7829
      @mentalamina7829 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@21-ot6dm እኔ አረብ ሀገር ሄጃለሁ አረብኛ ተምራለሁ ህንዲኛ እሞክራለሁ ቁርኣን አንቺ እንደምትይው አደለም

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን አይነት ድንቅ አገልግሎት ነው ፈጣሪ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹህ ይሔ ውይይት ለሙስሊሞች ከቸጠቀሙበት የማንቂያ ደወል ነው።

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg วันที่ผ่านมา +5

    ❤እፎይ

  • @aleaye3205
    @aleaye3205 วันที่ผ่านมา +1

    Really it's interesting lesson. ❤❤❤❤❤❤

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia5608 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አግዞ ማርን ከርስቶስ 🙏

  • @salamahbareu1700
    @salamahbareu1700 วันที่ผ่านมา +3

    እፎይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰😍😍😍🌺🌺🌺

  • @ጓልዓጋመእየ
    @ጓልዓጋመእየ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እፎይ❤

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በየትኛውም ርዕስ ሙስሊሞች በክርስቲያን ፊት መሞገት አትችሉም!!እኛ ቀደምት ነን👏👍

    • @zeynebibrahim5765
      @zeynebibrahim5765 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማነው ቀደምቱ አስልምና ከሰመይና ምድር መፈጠር ጀምሮ ከአባችን አደምና ከሱም ከግራ ጎኑ ከተፈጠረችው ከሀዋ ጀምሮ 124,0000ነብያትና ቁጥራቸው የማይታወቅ ሩሱሎች የተላኩበት መለኮታዊ እምነት ነው ቀደምትም እስከ አለምፍፃሜም የሚቆይ አለም አቀፋዊ እምነት ነው የኔየመረጃደሀ ቀደምትከነበርሽ ምንያከባቢእምነት አርጎ አስቀረሽ?

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 วันที่ผ่านมา +4

    እፎየ በርታል እማምላክ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredseleshi7513
    @yaredseleshi7513 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አፎይ !!! ገራሚ ሰው !!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @newthink2129
    @newthink2129 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስላም ወዶቺ ለሴት ክብር የሌላቸዉ ተሳዳቢዎቺ ብዙነገር ፍሬ የሌላቸዉ ባለጌዎቺ

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f วันที่ผ่านมา +1

    Ay musilimoch Ymote Haymanot

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v วันที่ผ่านมา +4

    ሙስሊሞች ንቁ!👈በቀድር ነው አላህ የሚፈርደው እየተባላችሁ ምንደነው እስልምና ውስጥ የምታደርጉት😡😭please ንቁ👏

    • @zeynebibrahim5765
      @zeynebibrahim5765 วันที่ผ่านมา +1

      አንቺም ጣኦት እያመለክሽ እየኖርሽ እኮ ነው መንቃት ካለብሽ የማይጠቅም ጣኦት ማምለክሽን ለመተው ብትነቂ

    • @zeynebibrahim5765
      @zeynebibrahim5765 วันที่ผ่านมา +1

      አንቺም ጣኦት እያመለክሽ እየኖርሽ እኮ ነው መንቃት ካለብሽ የማይጠቅም ጣኦት ማምለክሽን ለመተው ብትነቂ

    • @Tesfaye-d4v
      @Tesfaye-d4v วันที่ผ่านมา

      @@zeynebibrahim5765 እህቴዋ እኔ እስልምናን እየተሳደብኩ ጀነት ልገባ እችላለሁ የተቀደረብኝ ለጀነት ከሆነ👍አንቺ ግን የተቀደረብሽ ለሲኦል ከሆነ ሶላትሽ እ ፀሎትሽ(መውደቅ መነሳትሽ)ዋጋ የለውም😭

  • @addisuwubshet
    @addisuwubshet 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምር አሰቃየሃቸው❤❤

  • @alemneshalemumelese4474
    @alemneshalemumelese4474 วันที่ผ่านมา

    Efoyeeeeee

  • @Belex2123
    @Belex2123 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እስልምና በዝሙት ተጀምሮ በዝሙት የተቋጨ እምነት።

    • @tesfahunalemayehu6386
      @tesfahunalemayehu6386 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በስመአም😂😂😂

    • @AshrakAlewi
      @AshrakAlewi 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስኪ ማን ነው ዝሙት ሚሰራው?እግዝአብሄር አይደል ዲቃላ የወለደው?ልጂ እየሱስ ዲቃላ አይደል?
      የዝሙት ሃይማኖትማ ኦርቶ ከንቶ ነውኮ

    • @zeynebibrahim5765
      @zeynebibrahim5765 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ማነውዝሙተኛ ?ከኦርቶዶክስ በላይ ሆቴሎች,መጠጥ ቤቶች ,አረቄ ቤቶች ጠላቤቶች ጠጅቤቶች ሁሉምየዝሙት መነሀሪያ የማነው ማነው የሚጠቀምበት በየቤቱ አባቱን የማያቅ የዝሙት ልጅያለው የትነው?ሰክሮ ከየቱቦስር የሚጎተተው ማነው እስልምናጠልነትህን ዝምብለህ ማራመድ ትችላለህ ግን ግን ያብዮን ወደምዮ ተውት ሙስሊም እንኳን ሊዘሙት ሴቶቻችን ከራስ ፀጉራቸው እስከእግር ጥፍራቸው የተሰተሩ ናቸው እርቃኗን ወታ ስትዘሙት የምትውለዋንም ምንማለት ያስፈልገዋል ታዲያ?

  • @TeshomeBalemi
    @TeshomeBalemi 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስትጠየቅ አስጨርሳቸው ታግሰህ ሞራላቸውን ጠብቅላቸው ። ሌላ ጥሩ ነው።

  • @TadeseMarse
    @TadeseMarse 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    guchmawoch ale Mohammed arada new

  • @kirubela-2896
    @kirubela-2896 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ አላህ የግራ እጁ እኮ የለውም በቁራን 🦾ሲያሳዝን 🥶😭😭😭😄😃😀😁አንድ እግሩ ደሞ ጀሀነም እሳት ነው ቁራን ሳሂህ አለ ብካሬ (50-30)😄😂🤣😁

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 วันที่ผ่านมา +2

    እፎይ እኮ መልስ እፎይ ያአስብላል

  • @FetabelTesfaye
    @FetabelTesfaye 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enem gra yegebagn bzu sew gehaneb megbatu new

  • @Be_Simple_A
    @Be_Simple_A 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/zTJ2QR9ayyw/w-d-xo.htmlsi=Q6Y-eBAAlPet80Nj
    Did Muhammad exist?

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v วันที่ผ่านมา +7

    እረወይኔ የምሀመዲ ፈልስፈና 😂😂😂😂

    • @zeynebibrahim5765
      @zeynebibrahim5765 วันที่ผ่านมา

      የመሀመድእምነት ፍልስፍና ሳይሆን መለኮታዊ አምነትነው ምስኪን ፍጡር ማምለክ ሲሰለችሽ የሰው እምነት መስደብ

    • @AbiBusinessgroup
      @AbiBusinessgroup 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@zeynebibrahim57659 ሴቶችን በ1 ቀን መጨፍጨፍ ነው መለኮታዊነት አረ ድንቁርናቹ

    • @ጓልዓጋመእየ
      @ጓልዓጋመእየ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​​@@zeynebibrahim5765መሀመድ ኢዝ ፍልስፍና ወሲብ ጭካኔ ዝሙት የሴት ጭኮና ወዘተ ወዘተ ወዘተ😩
      አይይይ ፈጣሪ ይርዳቹ የምር

  • @ትርሐስ
    @ትርሐስ วันที่ผ่านมา

    ምላይ ነሕ ወዳጄ

  • @VoiceVoltaire
    @VoiceVoltaire 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስቲ እባክህ እነዚህን በቁራኑ መፅሐፍ ስንተኛ ገፅ ላይ ነው? በእስልምና የትይይዘ ልረዳው የሚገባኝ ሰው አለኝ::

  • @rakebworku2339
    @rakebworku2339 วันที่ผ่านมา +2

    ሴቶቹ ጌጣ ጌጥ ይሸለማሉ ብለዋል እኮ 😂

  • @InchiNera
    @InchiNera 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአላህ ነቢይ ሰሎሞን በቀን ከአንድ ሺህ ሴቶች ጋር ግንኙነት ይፈፅም ነበር።

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአማርኞ ወይም በእንግሊዘኞ ሲነገር ጉዳችውን ስላወጣው ነው

  • @AbiBusinessgroup
    @AbiBusinessgroup 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እፎይ ይለያል

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንድህ በቅናት እየተወናጨፍክ እስልምናን ታስፋፋላህ ለምን ብትል አንባቢወችን ታመጣልናለህ የዛኔ እውነቱን ያውቃሉ ያንተ ቅጥፈት በባዶ ይቀራል

  • @jeonk-u8d
    @jeonk-u8d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የስጋ ሃሳበችሁን በሰማይም ለማስቀጠል ነው ሙስሊሞች እረምንአይነት አምላክነው ምታመልኩትከሴት ጭን የማይወጣ አምላክነው ያላችሁ ወንድሞቸ አስተውሉ እራሳችሁን የምታጀሉ ምንሁናችሁ ነው።

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ በቁርአኑ እንድህ ይላችሆል ሙቱ ቢገይዚኩም (በቅናታችሁ ሙቱ ይላችሆል) ምንም የማይመስል ግግምና በዝሙት አለምን ያጠለቀለቃት እንደናንተ የለም ያወራሀው ሁሉ የቅናት መንፈስ ነው በዚህ ፊር ፊር እስልምናን ምንም ልትጎዳ አትችልም ጨገር

    • @mentalamina7829
      @mentalamina7829 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አትስደቢ ወይም አትሳደብ አይፈቀድም ከነዚክ የበለጠ ያለ አለ ነገር ግን አልሀምዱ ሊላህ በእስልምና ያነቃን አላህ እነሱ ይመልሳቸው

  • @SemiraSeid-u6c
    @SemiraSeid-u6c 4 นาทีที่ผ่านมา

    አንተመጀመርያ ትልልቅ አባቶች ያስተሩህ ስለሚያስፈልግህ ንግግርህ ራሱ በደንብ ያስረዳል የአላህ ነብይን ነብዩላህ ኢሳን እንደምታመልክ እውነትን ሲናገሩህ በቃበቃ ማለትህ ብቅ ነው

  • @jeonk-u8d
    @jeonk-u8d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሄ የመሰዳደቢያመድረክ ሳይሆን የመማሪያ መድረክ መሆን አለበት

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙስሊም ማለት በዉሸት ድርቅ ያሉ መሆናቸዉን ከዚህ ደራቃ ተረዳሁ!!!!ሌላዉ አረብኛንመስቀለኛ ጥያቄ ብትጠይቀዉ አረብኛ ኣይችልም!!!!!

  • @Be_Simple_A
    @Be_Simple_A 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/zTJ2QR9ayyw/w-d-xo.htmlsi=Q6Y-eBAAlPet80Nj

  • @Pitanc
    @Pitanc 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ke Metqora yetebalen Seytan taboot teqertso kemamilek Ortofake wede birhanu wede Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak ye negestat nigus ye gezioch gezi wede QALU temelalesu.

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አጃይብ ይድፈህ ተብታባ ደና እዉቀት እዳለዉ ይተባተባል የሞተ ሲያስጠላ

  • @IhgGvvv
    @IhgGvvv 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተክፋ ታፋ አንገትህን በሠይፋ መቅላት ነው የት ነው የማገኝው

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Agetsh ykela zmblesh atmarim lkn ihen new yastemarachhu slmna haymanot

    • @wenduzeleke3252
      @wenduzeleke3252 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ ቁሻሻ እመንት ይዘክ በመግደል የምታምኑ

  • @Fatema-bq9ip
    @Fatema-bq9ip 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን ጥያቄእትችልም ትዘላብዳለህ መጀምሪያተማርእሺ ይቀርሀል

  • @FentahunSileshi
    @FentahunSileshi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረብኛ "ገ " ፊደል የለውም።በ"ገ" ፈንታ "ጀ"ን ይጠቀማል።

  • @Osman-by8sh
    @Osman-by8sh 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ካንተ በላይ ኢስላምን ለመተቸት ይገቡና
    ሙስሊም ሁኖ ይወጠሉ

  • @mentalamina7829
    @mentalamina7829 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም ማያቅ ሰው የሆነ ትንሽዬ ነገር ስያቅ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል ክክክክክ ቁርኣን አንተ አደለህም ሊቆችም ስህተት ያጡበት ሰማያዊ መፅሀፍ ነው። ስተት ሊፈልጉ የገቡትም እዛው ያስቀረ መፅሀፍ ነው

  • @Idris1122-h8n
    @Idris1122-h8n 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቁራን ላይ ለምን ትዛለቃላህ ብዳታም ሼይጣን ነአለቱህ

  • @zeynebibrahim5765
    @zeynebibrahim5765 วันที่ผ่านมา +3

    አስልምና ምን እንደሆነ ስማማ መለኮታዊ እምነት በአለም ላይ ቢሊየኖች የሚከተሉት እውነት ቀጥተኛው መንገድ አንተና ጭፍን ኢስላም ጠልተከታዮችህ ቢመራችሁም እውነቱ ይሄነው ኦርቶዶክሳውያን በተለይ ተከታዮችህ በጣም ያሳዝኑኛል እውነትን ውሸት ስላልክላቸው እውነት ውሸትይሆንላቸው ይመስል ከበሮሲመቱልህ የ21 ክፍለዘመን እውሮች የጥላቻችሁ ጥግ ልትቋቋሙት የልቻላችሁት ቅናት ወደአእምሮ ህመም ይዟችሁ ይሄዳል እምነታችሁገራቢገባው የሚያስተምረውን እውነት ቢያጣበት የማያቀውን የሰው እምነት ሲሰድቡ መዋል እንግዲህ ምንእናርጋችሁ ስጠፉ ከማዘንበቀር

    • @addiszemen1637
      @addiszemen1637 วันที่ผ่านมา +2

      እፎይ ስለ ነብዩ መሀመድ ነተናገረው የውሸት ነው ማለት ነው

    • @rakebworku2339
      @rakebworku2339 วันที่ผ่านมา +1

      ስለዚህ በግልፅ ሐዲሳቱን ክደሻል ማለት ነዉ ?

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f วันที่ผ่านมา +1

      Zmblesh temari