ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Aries ♈️, the best zodiac, the most loyal, naturally born leaders..... ❤
እጅግ በጣም ግሩም ነው በኔም በሰዋችም ሳየው ፀበያቸው ትክክል ነው ማንብ ሲጨመርበት ጎደሎው ይሞላል እናመሰግናለን
ሰላም አዴነህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ስለቆኳብ ሳትጃርየስ ነኝ የገለፀከዉ በዉነት ገርሞኛል ስለመፈሳዉይ ስለ መስግዶ ሰለዉሉም የልከዉ ገርሞኛል ሁሉንም ገልፀሕኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግኖለሁ 40+ ስሆን ግን ብዙ በመስማት በማንበብ ስልትን ለመድኩ አላዋቂ መምሰልን ልማድ አደረኩ ሰወችን ከነ ደካማ ጎናቸው ማሞገስ ጀመርኩ ሚስጥር ከፈጣሪ ጋር ካሎነ ማንም ስለ እኔ እንዲያውቅ አልፈቅድም እነዚህን በማድረጌ አሁን በጥሩ ሁኔታ እየኖርኩ ነው። ቨሞኝነት በጥል በመራቅ ያጣሁትን ሁሉ እየስበሰብኩ ነው። ከእናንተም ብዙ ተመከርኩ አመሰግለሁ
ክብረት ይስጥልን
ዋው በርታ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏
ክብረት ይስጥልኝ
በርታ ወንድም
ሰለገዘብ ግን ገዘብ መቆጠብ ጎበዝ ነን
ከ ቬርጎ ቢጣመር ስንት ፐርሰንት ነው ወንድም
Thanked ❤❤❤❤❤
ስለመሰተግዶ እና ሰለጎዞ ዉጭ አገር ስለመመላስ ስለብር ማበደር ና ዝርዝር ነገር እና ስለፍቅር አሪፍነዉ
❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል
ከጀዲ ጋር ይስማማል ኤሪስ
ደስ ይላል
ገራሚ ነው። ቪርጎ የታል?
ጆን ኦፍ ኬኔዲ የአሜሪካው ፕሬዚደንት የነበረው ኤሪስ ነው እንዳልከው ብልጠት ስለሌለ ተኩሰው ገድለውታል
በጣም አሪፍ ነው አቀራረባችሁ ለምን አቋረጣችሁት ግን ጠፍታቹሀል
እናመሰግናለን። በቅርቡ እንመለሳለን
እኔ ሰኔ ነው የተወለድኩት ስለ ሰኔ ስሩልን
በቅርቡ ይጠብቁን ውድ ቤተሰባችን
ስምሽ ማነዉ
Ewnt new
በርቱ ዘውዶች 🙏
saJutariyas yesera
እሺ ይሰራል
Temchtognal berta
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
አታስፈራራኝ😢
ተቀዉስ እሳትጋር ይስማማል😛
ከሊዮ (አሰድ እሳት ) ፣ከኤሪስ (ሀመል እሳት ) እና በይበልጥ ከጄሚናይ (ገውዝ ንፋስ) ጋ በጣም ይግባባል ።ቀውስ እሳት ራሱ ሳጁታሪየስ ነው
@@zewdtube👌
Vergo kemin gar yismamal
ሚያዝያ 12 ነኝ ግን more ከTaurus ጋር ነው ባህሪ መመሳሰል ያለኝ
አንዳንድ ግዜ እንደዚህ መሸጋገሪያ ላይ የሚወለዱ ሰዎች የተከታዩን ኮከብ አሊያም ያለፈውን ኮከብ ባህሪ መያዝ የተለመደ ነው

ከሊዮ (አሰድ እሳት ) ፣ከኤሪስ (ሀመል እሳት ) እና በይበልጥ ከጄሚናይ (ገውዝ ንፋስ) ጋ በጣም ይግባባል ።
ቀውስ እሳት ራሱ ሳጁታሪየስ ነው
@@zewdtube👌
Vergo kemin gar yismamal
ሚያዝያ 12 ነኝ ግን more ከTaurus ጋር ነው ባህሪ መመሳሰል ያለኝ
አንዳንድ ግዜ እንደዚህ መሸጋገሪያ ላይ የሚወለዱ ሰዎች የተከታዩን ኮከብ አሊያም ያለፈውን ኮከብ ባህሪ መያዝ የተለመደ ነው