ቀይ መስመር - ውጫዊ ጣልቃገብነትን- በውስጣዊ አንድነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @negashabebe3945
    @negashabebe3945 2 ปีที่แล้ว +2

    Great interview ! Thank you #EBC for having the professor as your guest!🙏 ቀይ መስመር ምርጥ ዝግጅት ሆኖ አግኝቼዋለሁ ። በርቱ!🙏

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ እናት ሀገሩንና ኢትዮጵያውያንን እንደሚወድ በተግባር ያስመሰከረ ጀግና ነው። የኔ የሚለውን ሁሉ ከኢትዮጵያ አይበልጡም ብሎ ትቶአል። ዛሬ ደግሞ ለሀገር ይበጃል የሚለውን የሚሰራበት ቦታ በመሆኑ ደስ ብሎኛል። እንወድሀለን፣ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 ปีที่แล้ว +8

    ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👊💪💯👍‼️‼️‼️

  • @adonayforsido565
    @adonayforsido565 2 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ ድንቅ ኢትዮጵያውያን!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

  • @ሸዋዬጉራጌዋ
    @ሸዋዬጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እነሱ የፈፀሙት የግፍ ግፍ ፈጣሪ ይፋረዳቸዉ ህዋሃት የሚባል ነገር ስሙን መስማት የለብንም አገሬ ሰላምሽ ይብዛዛዛ

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 2 ปีที่แล้ว +5

    Much respect to Prof Birhanu. I'm happy for having him in Ethiopia politics particularly this time.

  • @mushirettube878
    @mushirettube878 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ገና የረጅም ጊዜ ጥያቄዬ ተመለሰ፣
    thank You dr

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 ปีที่แล้ว +2

    እንካን ደህና መጣህ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አላህ ይወፍቅህ ከ አቢቹ ጋር ወደፊት እንጂ ወደሀላ የለም አላህ ጥላ ከለላ ይሁንልህ ።

  • @zelalem3600
    @zelalem3600 2 ปีที่แล้ว +2

    Bravo Birhanu......

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 2 ปีที่แล้ว +2

    We love you bera 👌

  • @debol3814
    @debol3814 2 ปีที่แล้ว +1

    Bravo ! all what you are saying is true.

  • @sentayoayela7960
    @sentayoayela7960 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪✔️✔️

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 ปีที่แล้ว

    Big respect professor BN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emmyt311
    @emmyt311 2 ปีที่แล้ว +3

    ሌባውን ወያኔ ፕሮፌሰር ጠንቅቀው ነው እሚያውቁት‼ ከአሁን በሗላ ኢትዮጵያን በህልሙም እንኳን አያያትም‼ እውነት ያሸንፋል ‼ ክብር በጦር ግንባር ለሚዋደቁት ለጀግኖች የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጆች‼💚💛♥🙏

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድድድድድድፍፍ Respect

  • @helenh6930
    @helenh6930 2 ปีที่แล้ว +1

    Professor ብርሀኑ ነጋ እሮሶና ዶክታር እብይ ኢትዮጵያን እደሚቀየሩት እናምናለን

  • @Love-kx1th
    @Love-kx1th 2 ปีที่แล้ว

    Birhanu banda hodam new

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 2 ปีที่แล้ว +3

    ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በማንኛውም ጊዜ የማይናወጥ ግልፅ የሆነ አቋም ካላቸው ጥቂት የፖለቲካ ሰዎች አንዱ ነው። በዚህ አስቸጋሪ ወቅት የሚሰጠው አስተያየትም ይህንኑ የሚያረጋግጥ ነው።

  • @eritree9794
    @eritree9794 2 ปีที่แล้ว +2

    እነዚህ የሬሳ አንገት ቆራጭ ሞራል ቢኖራቸው ቀሳቸው ሳይቀር በአንድ እጅ መስቀል በሌላው ሽጉጥ እንዲሁም የኤርትራና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ዩኒፎርም ለብሰው የገዛ ራሳቸውን ልጅ አይደፍሩም ነበር !
    ✌🇪🇷🇪🇹✌

  • @misrakhabte4136
    @misrakhabte4136 2 ปีที่แล้ว +3

    jegenaw nurelen meketachen

  • @hailuhp7228
    @hailuhp7228 2 ปีที่แล้ว +2

    The iron man

  • @yaredabebe7521
    @yaredabebe7521 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @medinanurya5583
    @medinanurya5583 2 ปีที่แล้ว +2

    የምር ብሬ አድናቂህ ነኝ 197 መረጨህ ነበር እድል ሁኖ ሳይሳካ ቀረ እንጅ

  • @nuredinnegash5603
    @nuredinnegash5603 2 ปีที่แล้ว +3

    አይናችን የቁርጥ ቀን መሪያችን ፕ ሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

  • @biniyampauloschamiso1411
    @biniyampauloschamiso1411 2 ปีที่แล้ว

    Jegna

  • @edmondberhane
    @edmondberhane 2 ปีที่แล้ว +1

    በቀይ መስመር ይሁን በቢጫ መስመር ወደኅላ የማይመለስ የ T.D.F ሠራዊት ስለመጣ ወሬውን ተውትና እጅ ስጡ

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl 2 ปีที่แล้ว +1

    Can you change the title to With Ato brehanu Instead of adanech!!!’

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር ብርሀኑ ገብተውበት ያልፈረሰው ቃሊቲ ብቻ ነው😂😂😂😂😂

  • @lehimhos8395
    @lehimhos8395 2 ปีที่แล้ว

    ☝☝☝😢😢😢

  • @NegashAbdu
    @NegashAbdu 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሳሰቢያ፡
    ወደ ትግራይ ምንም አይነት መኪና ይሁን ነዳጅ በምንም ሽፋን መግባት የለበትም! መኪኖቹ ለሰብዐዊ ማዕበል ግብዐት እየሆኑ ነዉ። ጦርነቱ ባጭር ጊዜ እንዲያልቅ logistic power መሰበር አለበት!!! ትግራይ ዉስጥ የህዝብ መኪና የሚባል መኖር የለበትም።

  • @zelalem3600
    @zelalem3600 2 ปีที่แล้ว

    How about some remnants of TPLF that tries to frustrates citizens with awful cruelty, and vandalism..let the international people deal the mater very carefully..

  • @nationstube6182
    @nationstube6182 2 ปีที่แล้ว

    Berhanu would be remembered in history as minister for short-term. He will be kicked out in a month. Neftegna has no place in Ethiopia. #Nomore

  • @tadeletegegne3539
    @tadeletegegne3539 2 ปีที่แล้ว

    80

  • @zelalem3600
    @zelalem3600 2 ปีที่แล้ว

    TPLF WILL NEVER PUT US INTO SLAVERY ....tplf is leba , tplf yehager leba new , ktplf yesfer lleba yishala

    • @lobamenamo4244
      @lobamenamo4244 2 ปีที่แล้ว

      Thanks so much prof Birhanu Nega.
      Ethiopian politics now a day leading by well educated &well know politicians.Prof Birhanu is one of them.

  • @mulughetaghebresilasie2205
    @mulughetaghebresilasie2205 2 ปีที่แล้ว

    Tigray prevail 🇪🇷♥❤💖😍✨🇪🇷♥

  • @truth9973
    @truth9973 2 ปีที่แล้ว

    Berhanu Nega good for nothing.

  • @Adme1244
    @Adme1244 2 ปีที่แล้ว +1

    የአማራን ህዝብ አስጨርሳቺሁ የእናንተን ልጆቺ ወደ ውጭ ልካቺሁ እውነት አንዱ አላህ የሆነው ይፍርዳቺሁ

  • @GG-rq6uc
    @GG-rq6uc 2 ปีที่แล้ว

    Congratulations your plan that you have drafted in Eritrea to destroy Tigray’s Schools, Industries, religious institutions have been successful. But you could use ur skills the other way.

  • @samiabebe3382
    @samiabebe3382 2 ปีที่แล้ว

    ይቺ ልጅ አፍንጫዋ የቁራ ነው የሚያክለው። የአፏ ስፋት ግን ተነፃፃሪ የለውም።

    • @ethio722
      @ethio722 2 ปีที่แล้ว

      yemewedat set betenur eswan new begebat des yelegal junta ras

    • @xabelable
      @xabelable 2 ปีที่แล้ว

      ለአፍህ ለከት ብታበጅለት ምን ይመስልሀል

    • @helenh6930
      @helenh6930 2 ปีที่แล้ว

      The journalist she is sl beautiful outstanding keep up

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 2 ปีที่แล้ว

      ምነው ፍቅር ያዘህ እንዴ

    • @nationstube6182
      @nationstube6182 2 ปีที่แล้ว

      Tach seferim ke afi sifat gar parallel new yibalal