ልቤ ያውቀዋል ያደረክልኝን ነገር || በዘማሪ ቀነኒሳ ታቦር || Zemari Kenenisa Tabor LIBE YAWKEWAL
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual TH-cam Channel Content
#Subscribe
🔴LIVE PERFORMANCE
#የቀረፃ_ቦታ_ለቡ_መብርሃት_ቅድስት_አርሴማ
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251921485555 በአገልግሎቱ መሳተፍ የምትፈልጉ ታዳግ ዘማሪያን ይህን ማስፈንጠሪያ በመንካት መመዝገብ ትችላላቸሁ👉 21mediaortho.com #ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#ልቤ ያውቀዋል ያደረክልኝን ነገር የመዝሙሩ ባለቤት ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል
• 🔴አዲስ ዝማሬ Deacon Nebiyu...
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
#Church Choir Song,
#Gospel Music,
#Christian Worship
#Spiritual Songs,
#Choir Performance,
#Church Music,
#Praise and Worship,
#Worship Songs 2025,
#Inspirational Music,
#Faith Music,
#African Gospel Choir,
#Ethiopian Church Music,
#Traditional Christian Songs,
#African Worship Songs,
#Global Christian Songs,
#Best Choir Songs,
#Uplifting Christian Music,
#Sunday Worship Songs,
#Gospel Music from Africa,
#Worldwide Worship,
#Soulful Music,
#Heartfelt Worship,
#Peaceful Gospel Songs,
#Inspiring Choir Performance,
#Heavenly Music,
#Gospel2025,
#ChristianChoir,
#ChurchMusic,
#PraiseAndWorship,
#GlobalChristianSongs,
ልቤ ያውቀዋል
ልቤ ያውቀዋል ያድረክልኝን ነገር
የሠራህልኝን ሥራ
መድኃኔዓለም አወጣኸኝ ከመከራ
በቃል ጉልበት አይወራ
አዝ
መስቀል ተሸክመህ በደም ርሰህ
እኔን በመከራ ዳግም ወልደህ
በክብር ተሻገርኩ ክሰህልኝ
በህይወት አቆምከኝ ወድቀህልኝ/2/
አዝ
የበደሌን ጋራ አቀበቱን
የባርነት ሰነድ እዳ ክሱን
አጥፍተኽው ጌታ መዳን ሆነ
እርቃኔ በእርቃንህ ተሸፈነ/2/
አዝ
በፍቅርህ መአዛ ረክቷል ልቤ
በማይቆም መውደድህ ተከብቤ
የህይወቴ ወደብ መስቀልህ ነው
ወጀብና ነፋስ የማይነቅለው/2/
አዝ
የሾህ አክሊል ደፍተህ ኤልሻዳይ
እፎይ አለ ልቤ ከስቃይ
ሆኖልኛል መዳን አንተ ታመህ
ነፃ ወጣሁ ሸክሜን ተሸክመህ/2/
አዝ
ዙፋንህን አስተወህ የኔ ፍቅር
ከሰማይ ሀገርህ መጣህ ከምድር
ታየህ ስትፈልገኝ ልጄ ብለህ
ፈራጅና አፅዳቂ አምላኬ ነህ /2/
🙏🏽
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏
Ande teyake neberegn, yetekeretsew bete mekedes west nw? kehone demo lemndenew wend ena set ande lay yekomute? @21media27
እግዚአብሔር ይስጥህ
❤❤❤
ወጣቱ በአለም እንዳይነጠቅ የምታረጉትን ጥረት አለማድነቅ ንፉግነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💕💐🙏🙏🤲🇪🇹
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
ወይኔ ድምፁ በጌታ ስም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያቆይህ❤❤❤
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
በደም ሥር የገባ ልማድ በዚህ ዝማሬ ውስጥ ወጥቶ ሥርዓት ይዞ አየሁት ልበል። እግዚአብሔር ይመስገን። ይሄ ኮሜንት አንድን ሰው ብቻ ነው የሚገባው🤔
ምን አይነት አስገምጋሚ ድምጽ ነው ይህን ያደረክ አንተ ቸሩ መድኃኒዓለም ተመስገን❤❤❤
ሁሉን ውብ ያደረገ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ሞገስ አልብሶ ያስውባቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዲያቐን ቀነኒሳ ታቦር እግዚአብሄር በቤቱ ያጵናህ
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
>>ዮሚፍ 21||YO-MI-F 21
Enamesegnalen egziabher yakbrln
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
ድምፁ በጣም ነው ደስ የሚለው
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
ድምፅህ 💐🙏🙏🤲 እግዚአብሔር ይባርክህ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካልችሁ።
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
ልበ ያዉቀዋል 😍😍😍😍
😢😢ልቤ ያውቀዋል 🙏❤
እግዜብሄር ይመስገን። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
የምወዶዉ መዝሙር 😢🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእከት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏✝️✝️
ልቤ ያውቀዋል ያደረግክልኝን ነገር የሠራህልኝን ሥራ
መድኃኔዓለም አወጣኸኝ ከመከራ
በቃል ጉልበት አይወራ
❤❤❤❤❤❤
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን! ተስፋ መንግስተ-ሰማያትን ያውርስልን!
ስት ግዜ ሰማሁት😢😢😢😢😢
እልልልልልልልልልልልልልልል
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ምረጥ የተዋህዶ ልጆች ስብስብ❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀንዬ የተሻለውን እጅግ የላቀውን ነውና የመረጥከው እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ 🙏🙏🙏ተባረክልኝ
የመጨረሻው part❤❤❤
ልብ ያውቀዋል ያደርግልኝ ነገር 😢❤ዝማሬ ምልእክት ያሰማልን 😪💙✝️💙✝️🥰✝️🥰✝️🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🙌🙌🙌
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
መድኃኒዓለም Part🥹🤍🤍🤍ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት የሰመልን
21 ሚዲያ እወዳችዋለሁ ሁሌ የምትሰሩት እረጋ ያለ ልብ የሚገዛ ስራ ነው ተባረኩ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ የአገልግሎት ጊዜያቹህን ያብዛላችሁ ❤❤
ልዩ ነው ፀጋውን ያብዛልህ😊 ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
የ አገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክላችሁ 🥰🥰🥰
አቤት ፀጋችሁ ብዛቱ እግዚኣብሔር በበረቱ ይጠብቃችሁ
wooow, betam new des ye milew❤❤❤
Bara tajaajila keessanii waaqayyo ; isiniif haa eebbisu.
Dhaaltuu mana isaa, isin haa taasisu.!🙏AMEEN🙏
YIKOYEN!🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ ቤቱ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑርልኝ ቀንዬ
Zemarii malaket yasamalen Yehe media Ba Tadagewoch lay maseratuu❤Yakorale❤👏👏👏Lebe Yawqawale ❤
ልቢያውቀዋል ያደረክልኝን 🙏
እግዚአብሔር ያገልግሎት እድሚያችሁን ያርዝምልን❤❤❤❤❤
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
Berta brother gerami new❤❤❤❤
ፈጣሪ በ እቤቱ ያፅና❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ❤❤❤
ፈጣሪ ይመስገን በረቱ በጣም ምርጥ
እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይድረስን በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
ዘማሪ መላክትን ያሳማልን❤❤❤❤
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
Zemare melaktn yasemaln Dn.🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ተባረኩ ዕድሜያችሁ በቤቱ ይለቅ
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
በርታ ጀግናው 🥰
በርታ ጀግና
እማይጠገብ ዝማሬ❤❤❤
ልቤ ያውቀዋል ያደርክልኝን ነገር የሰራህልኝን ሥራ መደሃናለም አዎጣሀኝ ከመከራ በቃልጉልበት አይወራ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
Kale Hiwot yasmalen
Yene abat zemare melakt yasemalen
ተባረኩ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በቤቱ ያፅናህ ያገልግሎትህ እድሜ ይስት እረዝም እድሜ ጤና ይስጥልን
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
Wawu Des yelale tebareku enatachen degel mariyame texebaqechu
መድሐኒአለም
በቤቱ ያጸናክ
አዎ ልቤ ያውቃል የሰራክልኝን ሥራ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤ እኛም አብረን እንድንዘምር ግጥሙን አብራቹ ብትለቁልን❤❤❤❤❤
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
ትውልድ ላይ ተስፋ እንድናደርግ እየረዳችሁን ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ❤
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
❤❤❤❤🙏 zemaree melaketin yasemalen
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
በርቱልን ደስ ስትሉ❤
አሜን😢❤❤
Abet mezmur Egziyabher yibarkih wendme🙏
ጸጋው የበዛልህ❤❤❤
ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው መዝሙር ዝማሬ መላክት ያሰማልን
th-cam.com/video/kXbEJGvqpAc/w-d-xo.htmlsi=0yWRESCBaWwdi5yI
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤
አሜን 🙏
ታባርክ
woooow kale hiwot yasemalen
Ere Endet New Yemetamrut be Mariyam
Ye agelgilot zebenachiw yibarek❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የመመዝገቢያ ማስፈንጠሪያው አይሰራም
እልልልልልል ተመስገንን መድኃኒዓለም
Kano sijamar baxam nw michilw yilayal ❤❤❤❤❤❤
Menfesawi new egziabherin amesgin ysegawun yabzalet
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
ግሩም❤
yemr ezi medai lay yekerbu zemariwoch bexam new yemigermut fexari yibarkachu
እልልልልልልልል ❤❤❤❤❤
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
Zmare melakt yasemaln
0:15 lbe yawkewal❤
Kazmeru.gharey.damschu.adenwey.Amen.Amen Amen...zameri.malketey ysmalen
Zimare melaekt yasemalin ❤
kesir bitsaf abiren endnzemr melkam yimeslegnal
እዚህ ቦታ ላይ መሳተፍ እፈልጋለሁ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ነገር ግን ከቀረጻ በፊት መዝሙሩን በአግባቡ መያዝ ተገቢ ነው
God bless you 🙏 ❤️ 🙌 ♥️
Zmare melaktn yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤
Tilayalk wow ❤❤❤ babetu yanurk.
Gobez bertaln❤❤❤
Amen amen ❤❤❤❤
yene wendim embte tetbkih ebakhie yhenin demtse kedsebet
BERTA BETAM GOBEZ NEK
Medhanialem ❤❤❤❤❤❤