ብዙ ሰዎች የሚሸቅሉበት ኢፖክሲ በተግባር ላሳያችሁ እናንተ ጀምሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @የስራሰውbusinessman
    @የስራሰውbusinessman  2 หลายเดือนก่อน +71

    2nd ዩተብ ቻናል www.youtube.com/@Habtish9765

    • @SadaSss-c8c
      @SadaSss-c8c 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሰላሙ አለይኩም
      እኔ ያለሁት ኢማራት ነኝ ግን መስራት እምፈልገዉ የሳሙና ምርት ነዉ ዋጋዉን ንገሩኝ ስላቸዉ አይናገሩም የሄን ያህል ከባድ ነዉ እዴ የምታቀዉ ነገር ካለህ ስለስራ ጥሩ ንቱ መጥፎ ነቱ ብቻ አላዉቅም አገር መግባት እፈልጋለሁ ወድሜ የተሰማህ ነገር ንገረኝ♥♥♥

    • @TigstYemaram
      @TigstYemaram 2 หลายเดือนก่อน +1

      አተ መልካምስው ነህ ወድሜ ተባርክ ውድሜ አደንግር አግዘኝ ታማኝ የህግ አካል የምታቅ ከሆን እባክህ ተባበረኝ ሰውእየጎዱ የሚቀሙ ሌቦች አሉ እረዱኝ የህግ አካል ካለቹህ😢😢😢😢

    • @soretigudeta62
      @soretigudeta62 2 หลายเดือนก่อน

      ተባረክ 🙏 በጣም ቅን ልብ ነው ያለህ እናመሰግናለን

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 หลายเดือนก่อน

      ስልክህን ፃፍ

    • @TigistNegash-u3k
      @TigistNegash-u3k หลายเดือนก่อน

      አዶራሻ የት ነዉ አዳማ አለ

  • @kemawbogale9123
    @kemawbogale9123 2 หลายเดือนก่อน +60

    አንተን ልዩ የሚያደርግህ ቅንነትህ ነው በታምር ይህ ፀባይህ እንዳይቀየር እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @-greathope-official
    @-greathope-official 2 หลายเดือนก่อน +47

    ከህዝቡ ወጥተው ህዝቡን የሚበሉ ጅቦች በሞሉበት አገር አንተን የመሰለ ወንድም ማግኘት እድለኝነት ነው። ኑርልን የእውነት ትለያለህ ቅን ሰው ፣ ለሰው አዛኝ እና ትክክለኛ ዜጋ ነህ። Respect for u.

  • @adefriswolde3484
    @adefriswolde3484 2 หลายเดือนก่อน +63

    ሀብትዬ እኔ ሠዓሊ ነኝ ለወገኖችህ ነገሮችን አቅለህ ማቅረብህ ዋጋህ በሰማይ ነዉ ። በተጨማሪ ሞልዱን (በሲልከን ሞልድ) አቀራረቡን ፕሮግራም ይዘህ ብታቀርብ የነፍስ ሥራ ነው።አኔ የሚዲያ ሰው ስላልሆኩ ነው እንጂ ባግዝህ ደስ ባለኝ ነበር። ጠባይህ ያስቀናል ። እግዚአብሔር ያግዝህ ያበርታህ ይባርክ ሀብታችን ።

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  2 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ ሞልዱን ከመስራት ገበያ ላይ ያለውን ሞልድ መግዛት ይሻላል

    • @TigistTesfaye-kt4hx
      @TigistTesfaye-kt4hx 2 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን የኔ ወንድም

    • @AmelMuhammed-q1k
      @AmelMuhammed-q1k 2 หลายเดือนก่อน

      እኔን ስዕል አስተምሩኝ በናታችሁ ሰአሊ መሆን ህልሜ ነዉ❤❤

    • @HamerenohBefikadu
      @HamerenohBefikadu หลายเดือนก่อน

      tebarek

  • @habtamubekele-iy3sn
    @habtamubekele-iy3sn 14 วันที่ผ่านมา +3

    ነገሮችን እንዲህ ግልፅልፅ አድርገህ በቀላሉ ማሳየትህ በእውነት ከፈጣሪ መባረክ ነው። በዚሁ ቀጥል። እናመሰግናለን። አንድ ቀን እንደምንገናኝ አምናለሁ።

  • @YohannesAssefa-wg4fd
    @YohannesAssefa-wg4fd 2 หลายเดือนก่อน +31

    ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ኢፖክሲው ተመችቶኛል አንት ቅን ሰው እንዳንተ ያሉትን ሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን

  • @metasebiaeshetu2405
    @metasebiaeshetu2405 หลายเดือนก่อน +8

    thanks ,አሰራሩን ግን በተግባር ብታሳይ የበለጠ የህዝብ ተወዳጅነትን ትገኛለህ

  • @Zolazolina-p6y
    @Zolazolina-p6y 21 วันที่ผ่านมา +4

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን የዘወትር ተከታታይህ ነኝ

  • @Seada-k4z
    @Seada-k4z 18 วันที่ผ่านมา +4

    የመጀመርያየ ነው ሳይህ በጣም ምርጥ ሰው

  • @nejahahmed3005
    @nejahahmed3005 2 หลายเดือนก่อน +3

    አራ አለህ ሀጀክን ሁሉ የውጠልህ ንግግር በጠም ነው ደስ የሚለው ከልብህ ስለምተወራ ጀዘከለሁ ኸይራን

  • @adunaitkidane5356
    @adunaitkidane5356 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው ማመሰግነው እግዝያብሔር ያለህን መልካምነት ያብዛልህ እኔ አጋጣሚ ሳስብ አንተን አገኘሁ እማምላክ ከጭንቅ ትገላግልህ❤

  • @Daily_2727
    @Daily_2727 2 หลายเดือนก่อน +11

    እውነት ነው በቀላሉ የራስ ፈጠራ የሚፈልግ በጥንቃቄ የሚሰራ ምርጥ የስራ ዘርፍ ነው

    • @tenaneshantoniarega8976
      @tenaneshantoniarega8976 2 หลายเดือนก่อน

      ተባረክ ስለ ጤና ያለህ ግንዛቤ እና ጥንቃቄ አሰደስቶኛል።

  • @alemayehutadesse7172
    @alemayehutadesse7172 20 วันที่ผ่านมา +2

    ሆሆሆሆሆ ማስተማርህ ሳይሆን ፍጹም ቅንነትህ ይገርማል።በእውነት ከልብህ ስለሆነ አመሠግንሀለሁ ተባረክ።ምንም ቃልጨየለኝም።

  • @User-pw5cq
    @User-pw5cq 2 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረክ ቅንነት ለራስ ነው ማንም አመሰገነም አላመሰገነም እግዚአብሔር ይከፍላል።

  • @fikruhaile4929
    @fikruhaile4929 22 วันที่ผ่านมา +2

    ለፍፁም ቅንነትህና ደግነትህ በጣም እናመሠግናለን።

  • @BerhanuAmadaLodamo
    @BerhanuAmadaLodamo 2 หลายเดือนก่อน +8

    ተባረክ ሀብትሽ አንተ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ። በዚው ቀጥል።

  • @AmenTube-sf8uk
    @AmenTube-sf8uk 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብትሽ ፈጣሪ ያክብርልን አሜን አንተንም ከነ ቤተሰብህ ይተብቅህ እመብርሃን ሰላምህን ታብዛልን🙏🙏🙏

  • @kidistyemariam6936
    @kidistyemariam6936 2 หลายเดือนก่อน +5

    አንተ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር መንገድህን ሁሉ ብርሀን ያድርግልህ። ተባረክ።

  • @AkAk-k9g5d
    @AkAk-k9g5d 14 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ በደብ አብራርተህልናል እናመሰግናለለን

  • @workuyemataw4080
    @workuyemataw4080 2 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥሠው እንዳንተ አይነት ሠው በጣም አሥፈላጊሠው ተባረክ

  • @AlexTgutema
    @AlexTgutema หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ከምሰጠው ብዙ ብር ያንቴ ከሁሉ በልጦብኛል ተባረክ ቅንሰው ነክ በውነት ፡ባጠቃለ ግባዓቱ ከነሞልዶ ምንያህል ብር ይፈጃል፡

  • @kemawbogale9123
    @kemawbogale9123 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወድሜ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ፈቃደኛ ከሆንክ ብንገናኝ ጥሩ ነበር እኔ ብዙ ስራ ሞክሬ ግአልተሳካልኝም ግን ተስፋ አልቆርጥም እንዳንተ ያለ ቅን ሰው አለና

  • @ZelekashTariku
    @ZelekashTariku 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜን በጣም አሪፍ የቢዝነስ ሀሳብ ነው እያካፈልከን ያለህው እና አመሰግናለሁ እኔ መምህር ነኝ እና በጣም መስራት እፈልጋለው እና ስልጠናው እኛጋ አንድ ቦታ አለ እና 5000 ብር ነው እና ቲክ ቶክ ላይ ያንተን ምክር ሰማሁና ስልጠናውን ተውኩት እና ማቴሪያሉን ገዝቼ መሞከር እንምችል አሰብኩ ተባረክ አነተም ደሞ ቤተሰብ ብታደርገኝ ደስ ይለኛል በስልክ

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ተመስገን!!! ዋጋው ውድ ካልሆነ እሞክራለሁ።

  • @فدوسابب
    @فدوسابب 10 วันที่ผ่านมา

    ወድማችን ፈጣራ ይጠብቅ በጣም ስፈልገው የነበረ ስራ ፈጣራ ይስጥልን ቅንነትን ቀጥልበት ብዙ ጌዜ እከታተልህ አለሁ ለሰውች ማብረታታ ትልቅነነት ነው

  • @ዳሰሳ
    @ዳሰሳ หลายเดือนก่อน +6

    የእውነት ተባረክ በጣም ትምህርቱን ፈልጌ 12000 ብር ጠይቀውኝ አቅሜ ስለማይችል ተውኩት አሁንን ግን በሞራል እነሳለሁ

    • @demletesfa5574
      @demletesfa5574 หลายเดือนก่อน

    • @hiemeyemamlije5265
      @hiemeyemamlije5265 หลายเดือนก่อน

      አብረን እንጀምር እኔም መስራት እፈልጋለው

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ እየሱስ ይረዳሀል ከሞራልህ በጀግንነት ወደፊት ቀጥል ወንድሜ በርታ

  • @EsegenetEsegenet
    @EsegenetEsegenet 5 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አሪፍ ነዉ መልካም ሰዉ ነህ

  • @AmenKiya-k3r
    @AmenKiya-k3r 2 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ስው

  • @romangezahgen6824
    @romangezahgen6824 หลายเดือนก่อน +2

    አረ በጣም ቀና ሰው ነህ ተባረክ እኔ ለቤተክርስቲያን ስእል ፍልጋለሁ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ

  • @mahemahe8690
    @mahemahe8690 2 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ሰው ፈጣሪ. ይጠብቅህ እናመሰግናለን.

  • @Tsehaye-tp9mn
    @Tsehaye-tp9mn หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ በሕይወትህ ሁሉ ይግባ ይጠብቅህ ያሰብከውን ያሳካልህ በመንገድህ ሁሉ ይምራህ ።አሜን አሜን አሜን አንተ በሕይወቴ ካየኃቸው ሰው ስው ከሚሸቱ ቅን ነህ አምላክ አይለይህ።💞💞💞💞

  • @jemalyesuf-t7d
    @jemalyesuf-t7d 2 หลายเดือนก่อน +3

    Betam enamesegnalen fetari ybarkh

  • @ኡሙሱመያ
    @ኡሙሱመያ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትልቅየስራሚስጥርወጣ እኔምእኮእየገረሙኝነው መገንሀበሻ ይገርማሉግን ኑቶለናሰልጥኑይሉታል እዳተያለውን ቅንሰው ያብዛልንፈጣሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZuTeg
    @ZuTeg 8 วันที่ผ่านมา +1

    አመሠግናለሁ በርካታ

  • @SelamawitAshagre-n2p
    @SelamawitAshagre-n2p 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @teddyboss9009
    @teddyboss9009 3 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ብድር የሚከፍለው ፈጣሪ ነው ልጆቼ ሠራ
    ፈጠርክልኝ

  • @AmdeberhanTedla
    @AmdeberhanTedla 2 หลายเดือนก่อน +3

    መልካሙ ሁሉ አይለፍህ ክፉ አይንካህ።

  • @AbegaZmaychew
    @AbegaZmaychew หลายเดือนก่อน +1

    Great!

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ለማንም ኮመት አልፅፍ አይ ግን ምርጥ ሰው ነህ

  • @HayEma
    @HayEma หลายเดือนก่อน +1

    በመዳም ቅመሞች ስም እጅግ እናመሰግናለን ይህ ለኛ ነው❤

  • @MuleGalaw
    @MuleGalaw 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ መሥራት እፈልጋለሁ እባክ አዲስ አበባ ከሆንክ በምትችለዉ አግዘኝ ወይም ምታሠለጥን ከሆነም ስልክህን አስቀምጥልን

  • @tesfayekasahun3525
    @tesfayekasahun3525 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቅን ሰው ይህ ተባረክ

  • @MuluMareye
    @MuluMareye 13 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረከ ወንድሜ እየሰራህ ብታሳየን ጥሩ ነበር

  • @AynalemAbir-iq9ht
    @AynalemAbir-iq9ht 9 วันที่ผ่านมา

    ቅን ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @DbekeleDagem.bekele
    @DbekeleDagem.bekele 5 วันที่ผ่านมา

    መልካም ሠው ነህ እውቀት እግዚአብሔር ያብዛልህ ወንድም አለም

  • @yeheyeszafu5357
    @yeheyeszafu5357 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እግ/ር ይባርክህ።ዘመንህ ይባረክ።ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።አመስግኜህ አልጨርስም ።በእውነት ቅንነትህ፥በጎነትህ ገዝቶኛል።አንተን የተሸከመ ማህፀን፥የወለደች እናትህ ያሳደጉህ እጆች ለዘላለም ይባረኩ። አንተ ውስጥ ትክክለኛና ጤነኛ ኢትዮጵያዊነትን አይቻለው።የጎደለን የሚያስፈልገን ይህ ነው።መቼም ለህዝቤ ልብ ይስጠው ከማለት ሌላ ምን እላለው።ሰው በምቀኝነት ብዛት የሚገኝ ትርፍ የሚበለፅግ ይመስለዋል ።በረከት በምቀኝነት አይገኝም፥ በረከት ከላይ ነው። ተባረክልኝ።

  • @SelamBelay-b5l
    @SelamBelay-b5l 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ እመብርሃን የልብህን ቅንነት ከልብህ ታኑርልህ እውነት ቃል የለኝም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤

  • @Lumi-i6d
    @Lumi-i6d 15 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነው እማመሰግነው ሬሾውን ግልፅ ስላደረክልኝ በርታ

  • @ESHETUYILMA-km2pc
    @ESHETUYILMA-km2pc 4 วันที่ผ่านมา

    ለሁሉም ፡ ዕድሜ ፡ ክልል ፡ ጠቃሚ ፡ የተለያዩ የሥራ ፡ ዘርፍ ፡ ሀሳብ ፡ አቀራረብህ ፡ መልካም ነውና ፈጣሪ ፡ ያበርታህ ፡ ሰልክ ፡ ቁጥሮች ፡ በየኘሮግራም ፡ ብትገልፀው ፡ መልካም ፡ በርታ !

  • @Furut-l6j
    @Furut-l6j 17 วันที่ผ่านมา +1

    ደግ ሰው ይብዛ

  • @SaraJesus-v5y
    @SaraJesus-v5y หลายเดือนก่อน +1

    ስለቅንነትህ በጣም አመሰግናለሁ ለስልጠና ብቻ ነበር ገንዘብ የነበረኝ አሁን ግን ማቴሪያሉን ገዝቼ ወደስራ እንድገባ ነው የረዳህኝ በድጋሚ አመሰግናለሁ

  • @BateyMekonen
    @BateyMekonen 24 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ወንድም

  • @AbebeLema-m9w
    @AbebeLema-m9w 24 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጡሩ ሰወ ነህ ፈጣረ ይጠብህ

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي หลายเดือนก่อน +1

    Good job takiw my brother 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AminaAhmedin-l2g
    @AminaAhmedin-l2g 22 วันที่ผ่านมา +1

    እናአ መሰግናአለን ወድሜ አላህ ጥሩ ነገር ይስጥህ ሰላምህ ይብዛ ❤❤❤

  • @HiwiYene
    @HiwiYene หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Mihretbayissa
    @Mihretbayissa 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ መልካም ሰው ነህ የእውነት 🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @EndeshawAbabu-q9h
    @EndeshawAbabu-q9h 20 วันที่ผ่านมา +2

    ይመችህ አቦ

  • @eyasuniguse-q9m
    @eyasuniguse-q9m หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልን ወንድማችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!!

  • @misaletube1
    @misaletube1 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ተባረክልኝ በጣም ቅን ነህ ያ ጀመአ ዳይ ወደ ስራ

  • @antenehadmasu6476
    @antenehadmasu6476 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናችን ነህ፣ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @asratbesfat1758
    @asratbesfat1758 2 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ለሚሰሩ ሰዎች እንደዚህ ያለ መብራሪያ መስጠትህ ቅን ነህ

  • @romanmeakelu4727
    @romanmeakelu4727 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጠማማ ህዝብ መካከል ቅን ሰዎች አይጠፉም አይወሰድብህ ያብዛልህ

  • @NegashBekele-h3w
    @NegashBekele-h3w 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምቀኝነት ቢቀር ሁሉ ቢተሳሰብ ደህነትን እናሸንፍ ነበረ እግዝሐብሔር የሰጠህን አይነሳህም ሁሉ እንዳንተ ቢያስብ

  • @TeppiworkKochitu
    @TeppiworkKochitu หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @Life_of_Seya
    @Life_of_Seya 15 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም ሰው👍

  • @seifeselassiemeshesha421
    @seifeselassiemeshesha421 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ እመቤቴ ከፊት ከኋላህ ትቅደምህ ለድሀ የቆምክ ነህ 🎉

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr 29 วันที่ผ่านมา +1

    አባቴ ተባረክ

  • @whbtkibret5541
    @whbtkibret5541 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ አለሁ ይበልህ እርሱ ብቻ ነው የስራችን በእውነተኛ ፍርዱ የሚከፍለን አምላክ አይለይህ🙏🙏🙏🥰

  • @HiB-m6t
    @HiB-m6t 22 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን በርታልኝ እ/"ርይቦርክህ

  • @henokmulugeta3061
    @henokmulugeta3061 2 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለው። ከተግባር ጋር ቢሆን የበለጠ አሪፍ ይሆናል።

  • @ttkk-gv8dm
    @ttkk-gv8dm หลายเดือนก่อน +1

    Great job, keep bro. I will call you just to appreciate you. Thanks

  • @semiramahmud6465
    @semiramahmud6465 12 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አመሠግናለሁ መስሪት ፈልጌ ማቴሪያሉ የት እና እንዴት እገኛል ብየ በጣም አስብ ነበር ከላህ ይስጥክ በጣም መልካም ሰው ነክ🙏

  • @mishomishomeseret8863
    @mishomishomeseret8863 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @mimiekuba5248
    @mimiekuba5248 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የጆችህ ስራ ይባረኩ እንዲህ አይነት ቅንነት አላየሁም እውቀትህን ቅንነትህን ያብዛልህ ተባረክ

  • @onalatube3653
    @onalatube3653 28 วันที่ผ่านมา +1

    Betam tiru new
    Qetilibrt
    Go ahead

  • @YohananAlemayehu-v2v
    @YohananAlemayehu-v2v 28 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ በጣም ምወደው ነገር ነው አባክህ agizegn❤❤

  • @AbrahamLegesse-y2i
    @AbrahamLegesse-y2i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቅንነት ደግነት መልካምነት እውነት ነው ይህን ነው ያጣነው።

  • @HawaShegaw
    @HawaShegaw หลายเดือนก่อน +1

    ገለፃው ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን ክፍለሀገር ላለ የምትጠቁመን ካለ የሚሸጥበት ቦታ

  • @genetm7576
    @genetm7576 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክሕ መልካም ሰው ነህ መልካምነትአድሎሀል

  • @AFRO_HABESHA-rm4ie
    @AFRO_HABESHA-rm4ie หลายเดือนก่อน +1

    ምን ልበልህ ትለያለህ ምርጥ ሰው

  • @SoldenSolden
    @SoldenSolden หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ተባረክ

  • @medinamedina8636
    @medinamedina8636 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስላሙ አለይኩም ወድመ አላህ ያግዝህ
    እና የምትገኝበት የራስህ አዲራሻህን በውስጥ ብስጥኝ አላህ ያግዝህ

  • @SeadaSead767
    @SeadaSead767 หลายเดือนก่อน +1

    ሀበትሽ ብዙ ቅን የሆኑ ሰዎች አይቻለሁ እንዳንተ ግን አላየሁም የእውነት በጣም ትለያለህ
    ቅንነትና አስተሳሰብህ ቤተሰብ እንድሆን አስገድዶኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ ሰው የዘራውን ያጭዳል በርታልን ውዱ ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን thank you❤❤❤❤

  • @some7261
    @some7261 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሔር ይባርክህ!

  • @genettewodros9775
    @genettewodros9775 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ መልካምነትህ ድንቅ ነዉ

  • @alemmenkir4659
    @alemmenkir4659 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ አይነት ቀና ሰው ያብዛልን❤

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ያለህን ማካፈፈል ቅንነት ነው

  • @belaymiller39
    @belaymiller39 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ የእውነት ሠው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ግልፅ ነው

  • @degifewminda
    @degifewminda 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ እድሜ ጤና ይስጥህ እውነት በጣም በጣም ነው የማመሠግነው

  • @hanaezra1876
    @hanaezra1876 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን

  • @selamyihunsew7782
    @selamyihunsew7782 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ክ/ሐ አድራሻ ካለህ

  • @TarikuwaTafese
    @TarikuwaTafese 2 หลายเดือนก่อน

    እግዜር ያክብርክ ስራውን በጣም ነበር የምፈልገው ነገር ግን ስልጠናውን ስጠይቅ በጣም ውድ ሆኖብኝ ነበር አመሰግናለው 🙏🙏

  • @SebsebaTideneke
    @SebsebaTideneke 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ወንድሜ ይመችህ። ድህነትና ግራ በተጋባ ማህበረሰብ እንደዚህ አይነት ገንዘብ የሚያስገኙ ሀሳቦችን ስላገኝሁ። አመሰግናለሁ

  • @ቃልዬ-ጐ9ከ
    @ቃልዬ-ጐ9ከ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወንድምነት መልካምነት ለራስ ነው 🙏🏾

  • @AronGmicael
    @AronGmicael 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሃፍትሽ በጣም እናመሰግናለን ግልፅነትህን ሰዉ የማገዝ ፍላጎትህን ይገርማል ኣዳዲስ የቢዝነስ ሃሳቦች ካሉ እርዳን

  • @HirutHire
    @HirutHire 12 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ተባረክ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነገር ሁሉ የሚሆነው ለበጎ ነው! ካለምክንያት ሞባይሌ ላይ አልተገኘህም። ተባረክ! እድሜህ ከነቅንነትህ ከነፀጋህ ብዛት ብዝት ይበል። ሞክሬ አሳውቅሀለሁ😊😊😊

  • @AlamuDuguno
    @AlamuDuguno 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ ይሰጥልን ወንድማችን በጣም ግልፂ ነው ግን የአቅም ነገር ሆኖ እንጂ አሁን ብጀምራው ደሰ ይለኝ ነበር።

  • @SelsebilAhmed-m2o
    @SelsebilAhmed-m2o 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሽኩረን ወንድሜ መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ይሙላልህ አንተ ጥሩ ሰው ነህ