Oromia11: ሰሞነኛ መረጃ 10 4 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • OROMIA11: ሰሞነኛ መረጃ-10-4-2024
    1. 6ኛው የኢሬቻ ፎረም በፊንፊኔ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
    2. ዳራርቱ ተስፋዬ የኦሮሚያ ሚስ ቱሪዝም አሸናፊ ሆነች።
    3. በጅቡቲ የባህር ዳርቻ ሁለት ጀልባዎች ሰጥመው ህይዎታቸው ያለፈው 48ቱም ሰዎች ኢትዮጵያውያን መሆናቸው ተነገረ።
    4. የዋጋ ንረቱን መቅዋቅዋም ያልቻሉት የዩኒቨርስቲ መምህራን ከፍተኛ የስነልቦና ተፆኖውስጥ መሆናቸውን ገለፁ፡፡
    5. ተማሪዎችን አሳፍሮ ወደ መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ባጋጠመዉ የትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
    6. በኢትዮጵያ ባለፉት 9 ወራት ከ1000 በላይ ሰዎች በወባ ወረሽኝ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጠ፡፡
    7. በሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራችን መልሱን እያሉ ይገኛሉ፡፡
    8. በመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና የእስራኤልና የኢራን የናታንያሁና የአያቶላህ አሊ ካሚኒ የፊትለፊት ውግያ አይቀሬ ነው ሲሉ ተንታኞች ይናገራሉ፡፡

ความคิดเห็น • 2

  • @rehemabegum870
    @rehemabegum870 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WonjiGalgalu
    @WonjiGalgalu 4 หลายเดือนก่อน

    Tapswap