የስናፍጭ ቅንጣት የሚያህል እምነት ይኑራችሁ! | Inspire Ethiopia | Shanta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 140

  • @HanaTesfaye-m5s
    @HanaTesfaye-m5s 5 หลายเดือนก่อน +55

    የአንድ ሰው ሂወት መቀየር ትልቅ ፀጋ ነው አንተን በማዳመጥ መንገዴ ተስተካከለ እግዜአብሄር ይመስገን።አመሰግናለሁ ሻንጣየ❤

    • @EnochMathewa-ss6kx
      @EnochMathewa-ss6kx 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም በቅርቡ በዝህ ኮሜንት እመለሳለሁ ፈጣሪ ይረደኛል 😭😭😭

  • @newlife3636
    @newlife3636 5 หลายเดือนก่อน +53

    ከምን መጀመር እንዳለብኝ አላውቅም……በኖርኩባቸው ጥቂት አመታት ከእድሜዬ በላይ ህይወትን በብዙ ተረድቻለሁ ብዬ አስብ ነበር።ለካ በኔ አቅም መረዳቴ ነበር ትልቁ ድክመቴ። በሻንጣ ከያዝካቸው ቪዲዮች ጥቂቶቹን ብቻ አየው።ግን በብዙ ለኔ በጣም ግዙፍ የምለውን አዲስ… ድንቅ የሆነ የምናብ እይታና እምነት የታከለበት የህይወትና የለውጥ ጉዞ ጀምሪያለሁ መጨረሻዬን አላውቅም ። ካስቀያሚ የህይወት አረንቋ እየወጣሁ ነው።እኔ ልጠራጠር እችላለሁ ግን ምናባችሁ ሙሉ እምነት የያዘና የምታነቡኝ ሰዎች እባካችሁን ጥቂትም ብትሆን በምናባችሁና በፀሎታችሁ አስቡኝ!!😢😢
    በመጨረሻም ወንድሜ እግዚአብሄር ሻንጣህን አያጉድለው!!🙏🙏

    • @TecTrove764
      @TecTrove764 5 หลายเดือนก่อน +1

      Just trust the process you don't need to know how you gonna get there. May God lead us through his way.

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 4 หลายเดือนก่อน

      Egiziabher Yerdah Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @ethioKabera
    @ethioKabera 5 หลายเดือนก่อน +25

    በአንተ ምክንያት መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ሱሴ ሆኖአል 🙏❤❤❤❤

    • @ahmedworku-hm3yc
      @ahmedworku-hm3yc หลายเดือนก่อน +1

      ኦርጆናሉ የአሏህ ቃል ነበረ በግዜ ሂደት ግን አንዳንድ አንቀጾች ተቀይረዋል እና ስላሴ አስተምሮት ከኒቅያ ስምምነት በኋላ የተጨመረ ነው

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 5 หลายเดือนก่อน +7

    እዚህ ውስጥ ያለችው እራሱ ሁላችውም ተባረኩ በልጁ ስራ ስለተማራችው ስለምታበራቱትም ይሄንን ቻናል ማሳደግ አለብን ብዙ ሰው ይለወጣል❤

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven 5 หลายเดือนก่อน +9

    አስቀድማቹ የ እግዚአብሄርን መንግስት ጽድቁንም ፈልጉ❤ ሰላምክ ብዝት ይበልልን ወንድማችን ዘመንክ ይባረክ❤❤

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 5 หลายเดือนก่อน +8

    ምታቀርበው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው
    እኔ አንድም አምልጦኝ አያውቅም በጣም ነው ብዙ ነገር እየተማርኩበት ያለሁት ደግሞ ደግሜ ነው ምሰማው ተባርኬበታለሁ ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ በርታ እና አመሰግናለሁ❤❤❤ ተባረክ

  • @DenisKrasnici721
    @DenisKrasnici721 หลายเดือนก่อน +2

    Betam ewedhialew rejim adme yistih wendeme nurilin bante mikiniyat eyetelweten new❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኣሜን ቃለሄወት ያሰማልን ኣንተ ትለያለህ ካንተ ቡዙ ተምራለው ፈጣር ኣብዝቶ ይባርክህ ኣመሰግናለው❤

  • @medhinaemiro1047
    @medhinaemiro1047 5 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የሚያስገርም እውነታውን እድንርዳ ያደርገ ገለፃ ነው። የምወደውን የመዝሙረ ዳዊትን ክፍል ባላየሁበት መንገድ ስለቀርብክልን አመሰግናለሁ።👍👍🙏❤

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዝአብሔር ስለምወደን አንደ እናንተ አይነት አስተማሪዎች እየፈጠረልን ነው ተመስገን 🙏

  • @derejeaanereayonreayo6219
    @derejeaanereayonreayo6219 5 หลายเดือนก่อน +5

    ❤🎉❤🎉❤🎉 አመሰግናለሁ ሻንጣ።

  • @መቅድመቅድ-ከ4ዀ
    @መቅድመቅድ-ከ4ዀ 5 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kale Heiwet Yasmalin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @EyzakAbrham-vb7hh
    @EyzakAbrham-vb7hh 5 หลายเดือนก่อน +8

    Thank you dear brother ❤

  • @Hiyabey757
    @Hiyabey757 5 หลายเดือนก่อน +3

    Egziabhear ymesgen, Shanta Zamenh ybarek Benefsm besgam new yemntekemew, Like bemadreg leloch endtekemu fkrachun asayu

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቻው ,በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ቪድዪ ጀምረሀል እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሀለን ❤❤❤

  • @heymiTubeሀይሚይቱብ
    @heymiTubeሀይሚይቱብ 5 หลายเดือนก่อน +5

    ቀጣይ ፳፫ ተርጉምልን❤

  • @leltialemu
    @leltialemu 5 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረክ ሻንጣችን ሁለተኛው ክፍል እንጠብቃለን❤

  • @ngestiturebab9655
    @ngestiturebab9655 5 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you ❤❤🎉🎉

  • @tigistteshome2562
    @tigistteshome2562 5 หลายเดือนก่อน +3

    መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ዘጠና ነው ካልተሳሳትኩ ❤❤❤❤

    • @mesiworku106
      @mesiworku106 5 หลายเดือนก่อน +1

      91 ነው

    • @gebreigziabherabadi6655
      @gebreigziabherabadi6655 4 หลายเดือนก่อน +1

      ምዕራፍ 91: 1 - 16

    • @shantta
      @shantta  4 หลายเดือนก่อน +1

      91 new

    • @Mr_jossy
      @Mr_jossy 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@shantta ኦርቶዶክስ መጽሃፍ ቅዱስ ላይ 90 ላይ ነው ያለው

    • @shantta
      @shantta  4 หลายเดือนก่อน

      @@Mr_jossy oh okay my bad.

  • @semiragursha9330
    @semiragursha9330 5 หลายเดือนก่อน +7

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @MebarekWaswa
    @MebarekWaswa 5 หลายเดือนก่อน +4

    የዚህ አለም ትልቁ መሳሪያ ፀሎት ነው

  • @abeyot127
    @abeyot127 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ and thank you

  • @zelalemtilahun4124
    @zelalemtilahun4124 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t 5 หลายเดือนก่อน +3

    🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ፀጋዉን ያብዛልክ 🙏

  • @henoktsehaye
    @henoktsehaye 5 หลายเดือนก่อน +5

    የፀሎት ትርጉሙ እና እንዴት መፀለይ እንዳለብኝ ግራ ይገባኝ ነበር ይገርማል ልክ እያሰብኩ ከዚ በፌት የላከው ሰሰማ እና ሊሎች ነገሮች ማጥናት ጀመርኩ ኣሁን 55% በሚባል እየገባኝ ምን ማረግ እንዳለብኝ እያወቅኩ ይመስለኛ ❤❤❤ ደሞ ኣመሰግናለው ወንድሜ

  • @AmhazAmhaz-j9n
    @AmhazAmhaz-j9n 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሕ ❤❤❤❤🎉

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye9319 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ዛሬ ትልቁን የሄወቴን የፈጣሪ ትምህርት እና እውቀትን ነዉ ያሰገነዘብከኘ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ዘመንህን ከነ ቤተሰብህ ይባርክልህ ❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @kibromhaile5296
    @kibromhaile5296 5 หลายเดือนก่อน +2

    Good explanation ❤

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን🙏❤❤❤👌👍

  • @heymiTubeሀይሚይቱብ
    @heymiTubeሀይሚይቱብ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you❤

  • @saratube9788
    @saratube9788 18 วันที่ผ่านมา

    ኦፉ ድምጺሕ በቂ ነው የእውነት ..✅

  • @ShewitBirhane-zh5jt
    @ShewitBirhane-zh5jt 5 หลายเดือนก่อน +1

    Be ewnet tebarek yalehn tihtna Ena ewket ke nigigrk meyet chi yalew be ewnet ahunm geta yibarkik

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ጀግናችን የኛ ኩራታችን እናመስግናለን

  • @selamsoli9151
    @selamsoli9151 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @tarikudengia839
    @tarikudengia839 5 หลายเดือนก่อน +4

    Geta yibarkik wendme

  • @TheHolybible8
    @TheHolybible8 5 หลายเดือนก่อน +1

    Sewodh Egeziabeher yibrkh🙏❤

  • @ቃልኪዳንSamuel
    @ቃልኪዳንSamuel 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @rutamengstu5299
    @rutamengstu5299 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tack shanta GBU bro ❤🙏🙏🙏❤

  • @EnchalewBishaw
    @EnchalewBishaw 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ere yketl betam ጓጉቻለሁ

  • @wederzerfea9720
    @wederzerfea9720 5 หลายเดือนก่อน +1

    Enamsegnalen betam dese yelal

  • @LifeSoul5G
    @LifeSoul5G 5 หลายเดือนก่อน +1

    Great!

  • @MesertTolossa
    @MesertTolossa 5 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed 😇💞

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Simret-sv9dq
    @Simret-sv9dq 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku ye Igzihaber Kal lahulum melsi nw

  • @gebremeskeltsegay8469
    @gebremeskeltsegay8469 5 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you

  • @rutatsaedu5316
    @rutatsaedu5316 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks betam ❤️

  • @zafukebede2879
    @zafukebede2879 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህወት ያስማልን

  • @embabagdey4200
    @embabagdey4200 12 วันที่ผ่านมา

    Amennn tebarek wenidema wow 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @tsinukalgenanaw
    @tsinukalgenanaw 5 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግንሀለው አምላክ ይጠብቅህ♥

  • @heymiTubeሀይሚይቱብ
    @heymiTubeሀይሚይቱብ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @Belsh-u6o
    @Belsh-u6o 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much 👏👏👏

  • @Beliyuseyfu
    @Beliyuseyfu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @bayiseyoutube
    @bayiseyoutube หลายเดือนก่อน

    amen Amen Amen ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SamiHussien
    @SamiHussien 5 หลายเดือนก่อน +1

    Please lelochunm mezmure kefloch tergumlen thank you lehulum

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏

  • @tigistbekele7862
    @tigistbekele7862 5 หลายเดือนก่อน +2

    😇❤🙏

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @ዓቅሊንኩሉ
    @ዓቅሊንኩሉ 2 หลายเดือนก่อน

    አመስግናለሁ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @alemtewelde123
    @alemtewelde123 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek❤

  • @RozinaAfework
    @RozinaAfework 5 หลายเดือนก่อน +1

    thank u bro

  • @Hiyabey757
    @Hiyabey757 5 หลายเดือนก่อน

    Egziabhear ymesgen, Shanta Zamenh ybarek Benefsm besgam new yemntekemew, Like bemadreg leloch endtekemu fkrachun asayu❤

  • @SaraSara-dr4rc
    @SaraSara-dr4rc 5 หลายเดือนก่อน +1

    Batm arefnw taberk bro ❤❤❤

  • @Hiyabey757
    @Hiyabey757 5 หลายเดือนก่อน

    Egziabhear ymesgen, Shanta Zamenh ybarek Benefsm besgam new yemntekemew

  • @Bonsa2382
    @Bonsa2382 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much my brother ❤❤❤

  • @Fቲ
    @Fቲ 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @YeshiemebetTadesse-e8l
    @YeshiemebetTadesse-e8l 15 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን❤

  • @yared-hj1yr
    @yared-hj1yr 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bayiseyoutube
    @bayiseyoutube หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉 thank you for biro

  • @embetgirma4975
    @embetgirma4975 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ!!

  • @AmanueliEliyas-ry6he
    @AmanueliEliyas-ry6he 19 วันที่ผ่านมา

    ሸንጠ አመሰግነለው ጤነ ይስጥህ❤🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @shantta
      @shantta  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን።

  • @edwinan-m3x
    @edwinan-m3x หลายเดือนก่อน

    part two😣😣😣😣🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @AffectionateHammerheadSh-ln8gx
    @AffectionateHammerheadSh-ln8gx 4 หลายเดือนก่อน

    Ye gna ena ye Abatachin Ginigninat Yibelit slilegeletsikilin E/r Yimesigen Amen Amen Amen

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ🙏❤

  • @Shambel1221
    @Shambel1221 หลายเดือนก่อน

    Thanks for advise me ok

  • @ባለፀጋትውልድ
    @ባለፀጋትውልድ 5 หลายเดือนก่อน

    Ameseginalew❤

  • @botin6076
    @botin6076 5 หลายเดือนก่อน

    Tabarki wedime ❤

  • @onlight-l1o
    @onlight-l1o 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤☀☀☀🙏🙏🙏

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 5 หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙረ ዳውይት ምእራፍ 90 ነው ወድማችን እናመሠግናለይ❤😮

  • @WorkineshEshetu
    @WorkineshEshetu 5 หลายเดือนก่อน

    Enamaseginalew God blessed u

  • @AffectionateHammerheadSh-ln8gx
    @AffectionateHammerheadSh-ln8gx 5 หลายเดือนก่อน

    Tabarek Amen

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 2 หลายเดือนก่อน

    ኣንዳንድ ሰው ልቡ ንፁህ ሳያደርግ ቤተክርስትያን ስለተመላለሰ በሰው ፊት ስለፀለየ ያመነየፀደቀ ይመስለዋል🤔 ዋናው ግን ልብን ንፁህ ኣድርጎ ለብቻ ከእግዝኣብሄር ጋር መነጋገር መፀለይ ነው ከጌታ የሚደበቅ ሚስጥር የለም 🙏

  • @ashuwaldu9832
    @ashuwaldu9832 4 หลายเดือนก่อน

    ቀጣዮ ክፍል

  • @hdlidet
    @hdlidet หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🙄🤔

  • @tesfayetube2721
    @tesfayetube2721 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔንጃ ምን እንደምል አላውቅም ሻንጣዬ ይሄ የህዝቡን ኮሜንት ስታይ ምን እንደሚሰማክ አላውቅም የሆነ ሚነዝር ነገር አለው የበለጠ ለመስራት እንደምትነሳሳ ማሳያ ነው 😢ሻንጣዬ አንተ እንደሌላው ሞትቬሽናል ስፒከር አይደለክም የአንተ ሚለየው ከመንፈሳዊ ጋር አስተሳስረክ ነው ምታቀርበው

  • @AffectionateHammerheadSh-ln8gx
    @AffectionateHammerheadSh-ln8gx 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kaminimbelay Yemigerimegn Ezyeabiher Hizibun Yitadegal Mengedum Rekiki Naw Ewinat Naw Siraw DInik Girum Beka Gerami Biyewalehu

  • @AregaMalkamu-wu5rs
    @AregaMalkamu-wu5rs 5 หลายเดือนก่อน

    Teku elote ❤❤❤❤

  • @kebronbishaw6746
    @kebronbishaw6746 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @HadisBetere
    @HadisBetere 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሻንጣይ መዝሙር (90)፺ ነዉ

  • @AdmassuAbate
    @AdmassuAbate 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetgenirock8631
    @genetgenirock8631 4 วันที่ผ่านมา

    90 new

  • @josephadam1074
    @josephadam1074 5 หลายเดือนก่อน

    Mezmur 90 new

  • @BergeanBergean
    @BergeanBergean 5 หลายเดือนก่อน

    አነቴለኔምርጢሰወኔ❤እነአመሰግነለወ❤እነእኔከቴየተመርከትንትምርትቤትአተመርከምእነበጠምነወምየመሰግነወ❤ግበዚእሺ

  • @drmobile3429
    @drmobile3429 5 หลายเดือนก่อน

    ❤💞💞💞💞💞💞

  • @MeseretZenebe-ck2vy
    @MeseretZenebe-ck2vy 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamuleFikre
    @SamuleFikre 10 วันที่ผ่านมา

    Wondem tabrk ka fatri ytkabalkw Tsaga yigrmal fatri abizto yibarik

    • @shantta
      @shantta  10 วันที่ผ่านมา

      Amen.

  • @HehejBebe
    @HehejBebe 5 หลายเดือนก่อน

    Tebatek wendeme

  • @tsinukalgenanaw
    @tsinukalgenanaw 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @user-6688u
    @user-6688u 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤🙏