Ethiopia:

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 102

  • @zufanmengistu5612
    @zufanmengistu5612 ปีที่แล้ว +2

    አበት አምላኬ ለንስሐ አቡቃኘ። አሜን ኣሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sintayulemaetate
    @sintayulemaetate ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን እንደርሶ ያሉ አባቶችን አያሳጣን አሜን።

  • @GetachewGz-qs9hf
    @GetachewGz-qs9hf ปีที่แล้ว +2

    አባቶች በረከታቸው ይድረሠን

  • @MartaTekalgn
    @MartaTekalgn ปีที่แล้ว +4

    አባታችን በረከቶ ይደርብን❤

  • @gufh9364
    @gufh9364 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከቱ ይድረሰን😢😢

  • @getachewayichewbelay4408
    @getachewayichewbelay4408 ปีที่แล้ว +1

    ገ/ሚካኤል ነኝ አባቴ እንደእርሶያለ አባት አያሳጣን በረክቶ ይደርብን

  • @abeltube-uu4cv
    @abeltube-uu4cv 8 หลายเดือนก่อน

    አባ አቤል ነኝ በእውነት በረከትዎ በኛ ላይ ይደርብን በፀሎትዎ አስቡኝ

  • @KinfeMichael-l7z
    @KinfeMichael-l7z ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ይደርብን ዛሬም ዘወትርም ለዘለአለሙ አሜን

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry 9 หลายเดือนก่อน

    በረከትዎ ይደረብን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጅግ ደስ የሚል መንፈሳዊ መልዕክት እግዚአብሔር በስራው ሁሉ የተመሰገነ ይሁን

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 10 หลายเดือนก่อน

    ለአባታች.ቃለህይወት.ያሰማልን

  • @EthiopiaAsmamaw-r3s
    @EthiopiaAsmamaw-r3s หลายเดือนก่อน

    አባቴ በረከተዎን ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታወት ❤❤❤

  • @hdjd8521
    @hdjd8521 ปีที่แล้ว

    አባቴ በረከተዎ ይርብን

  • @khanpk166
    @khanpk166 ปีที่แล้ว +13

    አባታችን በርከተው ከሁላችንም ጋር ይደር ይህን ላሠማን አምላክ ክብር ይግባው ልኦል እግዜብሄር ይህን መከራና ጭንቀት አይቶ በቃ ይበለን አሜን

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 ปีที่แล้ว +8

    አባቴ በረከትዋን ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ያበርተወት❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @GetachewGz-qs9hf
    @GetachewGz-qs9hf ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልቦናችሁንያብራላችሁ

  • @saratesfsh8411
    @saratesfsh8411 ปีที่แล้ว +2

    እረጅም አድሜ እግዚአብሔር ይስጦት አባቴ

  • @selamhailu7620
    @selamhailu7620 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገረም የሚደንቅ ምስክርነት ነው ።
    ክብር ለልዕል አምላክ ለእግዛብሔር ይሁን።
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    ክራሩ ባይኖር ጥሩ ነበር ይህ ትረካ ወይም ልብወለድ አይደለም ክራር መደረግ አልነበረበትም መንፈሳዊ መልክት ለሚናገሩ ሰዎች መልእክታቸው ብቻ ነው መደመጥ ያለበት።

  • @MissMasarat
    @MissMasarat ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አባቶችን አያሳጣን አሜን 7:04❤❤❤

  • @betiasefa369
    @betiasefa369 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን አባ አዳና ፈጣሪ ይጠብቀወት እድሜና ጤና ይስጠወታል የኢትዮጲያን ትንሳኤዋን ያቅርብልን የናተ ፀሎት ይርዳን

  • @woldeasmare-hg9bq
    @woldeasmare-hg9bq ปีที่แล้ว +2

    እግዜአብሔር ይመሥገን

  • @hbeesan2297
    @hbeesan2297 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በረከቶዎ ይደርብን🥺😍😍😍🙏🙏🙏

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 ปีที่แล้ว +2

    ኦአምላኬ ደጋግሜ ነው የሰማሁት እንደነሱ የበዙትን ቅዱሳንን ይላክልን ልኡል እግዚአብሄር

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @AbrahamanjusManjus-jp6wl
    @AbrahamanjusManjus-jp6wl ปีที่แล้ว +1

    ኣባታችን በረከተዉ ያሳድረኝ

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን በረከቱ ይደርብን

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 ปีที่แล้ว +2

    የማርያም
    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከሚተርፉት ያሳትፈን

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አባት በርከትዎት ይድረሰን ለሁላችንም ወየውልኝ ለኔ ለሀጢያተኛይቱ አቤቱ ልኡል እግዚአብሄር ምህረትህን ላክልን ስለቅዱሳንህ ብለህ🙏🙏🙏

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት የምትሳደቡ እምነት የላላችሁ አህዛቦች ልቦና ይስጣችህ እምነታችሁ ስድብ ነው እደ እሚስተምራችሁ በስመአብ ሲቀጥልስ እዚህ ምን ያልከሰክሳችኋል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕ አሜን አሜን አሜን ማረን ማረን ማረን

  • @DasshNegusse
    @DasshNegusse 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤Amen

  • @saratesfsh8411
    @saratesfsh8411 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላምያርግልን😢😢😢😢

  • @fantahongelaw3170
    @fantahongelaw3170 ปีที่แล้ว +15

    ዖ አምላኬ እባክህ እንዲህ ያሉ መልዕክተኞችህን አታሳጣን አሜን፣

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo ปีที่แล้ว +1

    ,እግዚእብሄር፣በአንድም፣በሌላም፣በኩል፣ይናገራል፣አስተዋይ፣ልብ፣ግን፣የለም

  • @znashchebero3313
    @znashchebero3313 ปีที่แล้ว

    Bereketo yderbn abat

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 ปีที่แล้ว

    Abetu fetariye ykir belen bereketot yderbin abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 ปีที่แล้ว +5

    አባቴ በርከቱ ዎት ይድርሰኝ ይህንንም እድንሰማ ያደርጋችሁ ሁሉ በበርከቱ ይጎብኛችሁ

  • @የመዳምቀመሚነኝ
    @የመዳምቀመሚነኝ 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kidistkidane9084
    @kidistkidane9084 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን 5:10 ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አባታችን ቃለሂውት ያሰማለን አሜን 😭😭😭😭

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ😢😢😢

  • @melakuhailiye9837
    @melakuhailiye9837 ปีที่แล้ว

    ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ ክርስቶስ ብቻ እና ብቻ ነዉ ክብር ለክርስቶስ እሄ ህልም ነዉ

  • @turybayesa2389
    @turybayesa2389 9 หลายเดือนก่อน

    berktu yedersbn❤❤❤

  • @EfrataEfi-mp5gh
    @EfrataEfi-mp5gh ปีที่แล้ว

    Bereketoh yideribin

  • @ዲበኩሉትግራይሚድያ
    @ዲበኩሉትግራይሚድያ 9 หลายเดือนก่อน

    የዓለም መድሀኒት ኢየሱስ ነው ማርያም አይደለችም ያላየው ይናገራል ይህ ሽማጊሊሌ

  • @alemfiry8300
    @alemfiry8300 9 หลายเดือนก่อน

    berktachu yderbegn

  • @lemlemhabtom5031
    @lemlemhabtom5031 ปีที่แล้ว

    Amlake hoy egziabher ebakih maren efu hatseyate bizatu

  • @ዲበኩሉትግራይሚድያ
    @ዲበኩሉትግራይሚድያ 9 หลายเดือนก่อน

    ምነው ይዞራሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ብለው በግልጽ አይናገሩም ያላዩት ከሚናገሩ ካለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሌላ ምስጋና የሚሰጠው የለም ተኚተው ተነስተው በህልም ያዩት
    ሞተው ተነሱ ይሉኛል ተው

  • @mashmash2372
    @mashmash2372 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክሱ እዩ ጩፋ
    ሞቶ ተነሳ

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 ปีที่แล้ว +1

    ወገኖቸ የት ሀገር ናቸው አባታችን ንገሩኝ በማርያም

  • @AsefaAli-x1i
    @AsefaAli-x1i ปีที่แล้ว

    ላባታችንበአማራክልልበገረገራከተማነዉእሚገኙትእርሜይሥጥልኖአምን

  • @mekele2976
    @mekele2976 ปีที่แล้ว

    Abetcn seltn ydersn 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mashmash2372
    @mashmash2372 ปีที่แล้ว

    በተረት ተረት ላይ የተመሰረተ እምነት ያሳዝናል ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ ዉሸትና ተረት አይነት አለው ተው ግን ተው እንዴዴዴዴዴዴዴ አሁንስ መረረን ጆሮ ሚደፍን ዉሸት መረረን

  • @fawadnaeemansari
    @fawadnaeemansari ปีที่แล้ว

    Sakarami Muhammad banta afe yaminasu Ayidalume Antagematamu ufuuuuuu 😮😮

  • @lemarsolomon7523
    @lemarsolomon7523 ปีที่แล้ว

    Muhemdn alalm 😂😂😂😂

  • @kourykoury2187
    @kourykoury2187 ปีที่แล้ว

    Abatachini barktote yedarebni

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk ปีที่แล้ว +1

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ay😅😅😅😅

  • @kourykoury2187
    @kourykoury2187 ปีที่แล้ว

    Wadema eni abate yate agre nawe yalo

  • @lemarsolomon7523
    @lemarsolomon7523 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk hlm new endi

  • @Soduru-yo9oo
    @Soduru-yo9oo ปีที่แล้ว

    ሞተው የተነሱት አባት?እውነት?አይ አማራ የፈጠራት ኢትዮጵያ፣እንደዚህ ይሉኝታ የሚባል ነገር ይጥፋ

  • @sulthansulthan2742
    @sulthansulthan2742 ปีที่แล้ว

    በህልማቸው ነው

  • @ksasaudi8262
    @ksasaudi8262 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣እረ የናተሥ ከፋ

    • @ማሜነኝቅንዝንዙ
      @ማሜነኝቅንዝንዙ ปีที่แล้ว

      አይወራም 😂😂😂

    • @ksasaudi8262
      @ksasaudi8262 ปีที่แล้ว

      @@ማሜነኝቅንዝንዙ 🤣🤣🤣እንደው ዝም ይሻላል

    • @ማሜነኝቅንዝንዙ
      @ማሜነኝቅንዝንዙ ปีที่แล้ว

      @@ksasaudi8262 ቅዠቱን ሁላ ሞቶ ተነሳ ቱ 😂😂 😂

    • @ksasaudi8262
      @ksasaudi8262 ปีที่แล้ว

      @@ማሜነኝቅንዝንዙ 🤣🤣🤣🤣እኔም ዛሬ በመናቤ ሙቸ ተነስቸ ነበረ ያየሁት ሁሉ ማውራት ፈልጌ ማን ያቅርበኝ 😌😌

  • @SolomonSeifu-e9u
    @SolomonSeifu-e9u ปีที่แล้ว

    18/4/1971 it’s Wednesday December 27/1978 the date is not correct anyway it’s not a Friday why we need to lie I don’t no maybe it’s mistaken .

  • @lizabella151
    @lizabella151 ปีที่แล้ว

    ጠንቅዋይ ነክ ጌታ ይገፀፀክ ደብተራ😊

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 ปีที่แล้ว +1

    .በህልሙ ይሆናልጅ

  • @ማሜነኝቅንዝንዙ
    @ማሜነኝቅንዝንዙ ปีที่แล้ว

    ቅዠት መሆን አለበት 😂😂😂

  • @yabumelani8766
    @yabumelani8766 ปีที่แล้ว

    Erdage.

  • @NataeEshetu
    @NataeEshetu ปีที่แล้ว

    ውሸታም ሁላ😂😂😂

  • @sentatessma6690
    @sentatessma6690 ปีที่แล้ว

    I don’t understand he say Mohamed who is Mohammed my Mohammed you funny

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo ปีที่แล้ว

    ሲኦልን እንኳን አዩልን አባት ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምጡ እሱም እስልምና ነው

    • @behuilobehuilo8359
      @behuilobehuilo8359 ปีที่แล้ว +1

      እዛው እራስህን ቻል

    • @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ
      @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ ปีที่แล้ว

      ትክክለኛው ሀይማኖት እስላም ብቻናብቻነው

    • @sematbefikadu3913
      @sematbefikadu3913 ปีที่แล้ว +3

      ​@@የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ እሱን ስንሞት ምን ሀይማኖት ትክክል እንደሆነ እናያለን። ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም በእግዚአብሔር ቃል ፀንታ ትኖራለች🙏🙏🙏🙏🙏

    • @elsatilahun5307
      @elsatilahun5307 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂 ተይ ባክሽ

    • @workneshnaga2973
      @workneshnaga2973 ปีที่แล้ว

      አንች እራሠሺን ቻይ የመሀመድ ተከታይ

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 ปีที่แล้ว +1

    ሞተው የተነሱ?
    😂😂😂

    • @abykijana9803
      @abykijana9803 ปีที่แล้ว +1

      Kemesaq zim ayishalim. Firdun lebalebetu ena le fetari metew ayiqelim. Lijoch eko yichekulalu. Tolo yiferdalu.

  • @fawadnaeemansari
    @fawadnaeemansari ปีที่แล้ว

    Muhammad????😂😂😂😂

  • @fawadnaeemansari
    @fawadnaeemansari ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk motoo yatanasa????

  • @NsrahAhmad-t3t
    @NsrahAhmad-t3t ปีที่แล้ว

    awnem bhywet ylkem ymotke

  • @shamsshamsya1542
    @shamsshamsya1542 ปีที่แล้ว

    እድሜ ልካችሁ የውሸት ህልም ተረተረት እንዳወራችሁ መጽሀፍ ቅዱስማ ከተረተረታችጋር አይስማማም አተ የማትረባ ሽማግሌ አላህ ልሳንህን ይዝጋወ ቆሻሻ ሽማግሌ መጻሀፍ ቅዱስን አንብበህ መስበክ ሲያቅትህ የውሸት ተረተረት መረጃ የሌለው የሸይጣን አስተሳሰብህን እዛው አንብበው ማወቅ ለተሳናቸወ ተከታዮች ተረተረትህን መግብ ቱሪናፋ😂😂😂

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 ปีที่แล้ว

    ይህ ጠይጣን ነዉ

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu ปีที่แล้ว

    እንዴት ነው የአለም መዳኒት ማርያም የምትሆነው ? ማርያም ናት እንዴ በመስቀል የቸነከረችው?! ማርያምን ነው እንዴ የምወደው ልጄ እሳ ናት እሳን ስሙ ያለው? አደለም ክርስቶስን ነው ወልድ ያለው አብ አለው ነው የሚለው እንጅ ማርያም ያለው አብ አለው ይላል?? ሰው ወደ እውነት እየመጣ ስያስቸግራችው ተረት እና ፊልም አመጣችው ይልቅ ንጹህ መጽሀፍ ቅዱስን መበክ ነው ሚያዋጣው እኝን አባት በዚ እድሜ ማስዋሸት ? አይይይይይ ይቅር ይበላችው

    • @OumuSualiha
      @OumuSualiha ปีที่แล้ว

      አሪፍ ቅዠት አው አባባ አቡሽዬ ሙተህ ተነሳህ?ሲዖል የሚያወርድህ ይሄ ውሸትህ ነው ንገሩልኝማ እሱ መቸም ይሄንን አያየውም እሱ
      ኧረ ሰው እንደት ነው የሚሸወደው ኧረ ንቁ ለነገሩ እኔን እንደት ትሰሙኛላችሁ ሙቶ የተነሳ ሰው እየመከራችሁ
      እየሱስ ተሰቀለ ፈጣሪ ሞተ ሞትንም ድል አድርጎ ተነሳ አላችሁ አሁን ደግሞ አባ እንትና ሞተው ተነሱ አላችሁ ከትንሽ ጊዜ በኋላ ምን አልባት ፈጣሪ ብላችሁ ልትገዙት ትችላላችሁ ልክ እንደ ክርስቶስ አንዱ የአለማት ሁሉ ፈጣሪ እባክህ ልባችንን አታውርብን

    • @OumuSualiha
      @OumuSualiha ปีที่แล้ว

      አሪፍ ቅዠት አው አባባ አቡሽዬ ሙተህ ተነሳህ?ሲዖል የሚያወርድህ ይሄ ውሸትህ ነው ንገሩልኝማ እሱ መቸም ይሄንን አያየውም እሱ
      ኧረ ሰው እንደት ነው የሚሸወደው ኧረ ንቁ ለነገሩ እኔን እንደት ትሰሙኛላችሁ ሙቶ የተነሳ ሰው እየመከራችሁ
      እየሱስ ተሰቀለ ፈጣሪ ሞተ ሞትንም ድል አድርጎ ተነሳ አላችሁ አሁን ደግሞ አባ እንትና ሞተው ተነሱ አላችሁ ከትንሽ ጊዜ በኋላ ምን አልባት ፈጣሪ ብላችሁ ልትገዙት ትችላላችሁ ልክ እንደ ክርስቶስ አንዱ የአለማት ሁሉ ፈጣሪ እባክህ ልባችንን አታውርብን

    • @yafieenu7542
      @yafieenu7542 ปีที่แล้ว +1

      አንተ የምትፈልገውን መርጠህ ነውዴ የምትሰማው ያሉት ያለም መዳኒት ወላዲተ አምላክ ነው ያለሙን መዳኒት የወለደችው ነው እሺ ደሞ እዚ ከተማ ላይ እየተፏለሉ በየ አዳራሹ ከሚሰብኩት ለእየሱስ ክብር አለምን የተውት እነሱ ጋር ነው ያለው የአለሙ ሁሉ ንጉስ

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @enatshanko106
    @enatshanko106 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶት ይደርብን