ሐሰን ና ሑሴይን ማን ገደላቸው። በዓሹራ ቀን ማንነው ሑሰይንን የገደለው ራፊዷዎች(ሺዓዎች) ለምን ራሳቸውን ያደማሉ ተመልከቱ ዲንህን እወቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ሐሰን ና ሑሴይን ማን ገደላቸው። በዓሹራ ቀን ማንነው ሑሰይንን የገደለው ራፊዷዎች(ሺዓዎች) ለምን ራሳቸውን ያደማሉ
    #ዲንህን_እወቅ #ዱአ #ሰላት #ኣሹራ #عاشوراء #ውዱ #ነቢ #Ethiopia #hajj #mina #ኢትዮጵያ #ተውሂድ #uae #ethiopia #saudiarabia #jeddah #addisababa
    የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
    ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት
    / @dawaandpeacetube
    #ዲንህን_እወቅ_Dawaa_And_Peace_Tube
    Akka haaroyni hundi isin gayu Peeji TH-cam keenna Like fi Subscribe godhaa
    አዲስ እንዲደርሳችሁ የዩቲዩብ ቻነላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ😉👇♥
    / @dawaandpeacetube
    ፌስቡካችንን ላይክ አድርጉ
    / daawaandpeaceforall
    ቴሌግራማችን ቁ1 Telegraam 🌹👇♥
    t.me/joinchat/...
    ደእዋ ኤንድ ፒስ ቁ 2 ዲንህን/ ዲንሽን እወቂ
    t.me/DawaaAndP...
    ፌስቡካችን
    / daawaandpeaceforall
    ዩቲዩባችን
    / dawaaandpeacetube
    በየሀገሩ ኪታብ የምታገኙበት አድራሻዎች
    / 2984759728439534
    ሁሉንም ሊንኮች እርስዎ ጋር ብቻ አያሰቀሩዋቸው ሼር ያድርጉ👆👆👆

ความคิดเห็น • 41

  • @fafiomer-oz4ro
    @fafiomer-oz4ro ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ ወሳኝ ትምህርት በወሳኝ ሰአት ግልጽ በሆነ አረዳድ አስተምረውናል ኡስታዙና እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ ያረብ አላህ ከፍ ያድርጋችሁ

  • @Amina-rj1xq
    @Amina-rj1xq 10 หลายเดือนก่อน

    መሸአላኡስታዝየጀዛህአላህከይራ❤❤❤❤

  • @naimaadem4724
    @naimaadem4724 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ

  • @hhshzggzgz8904
    @hhshzggzgz8904 ปีที่แล้ว

    ጀዛክላ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @naimaadem4724
    @naimaadem4724 ปีที่แล้ว

    አባታቸው

  • @user-jf6rn9hj2x
    @user-jf6rn9hj2x ปีที่แล้ว

    ምግብ አልበላም ብያቸው እንዴት እንደ ሚገላምጡኝ አላህ ትግስቱን እንዴሠጠኝ ዱአ አርጉል እህት ወንድሞቼ ድሮም እጠላቸው አለው አማራጭ ሳጣ ነው እነሱ ቤት ገብቼ ምሰራው ገና አዲስ ነኝ ለቤቱ አንድ ወር ነው ከገባሁ ደሞዜ በሰጡኝ እና በስነስራአት በወጣሁ በዱአቹው አትርሱኝ

  • @momlove3589
    @momlove3589 ปีที่แล้ว +3

    ያረብ አተ እርሀምነ 😢

  • @user-qk3il5zh3c
    @user-qk3il5zh3c ปีที่แล้ว +1

    አላህጀዝህንይክፈለዉእደዉአረበጣምነዉያሥጠሉኚበሰላምከዛህአገርያዉጣንዱአአረጉልን😢😢😢😢😢😢

  • @kikahumed2392
    @kikahumed2392 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤ሱብሀን አላህ

  • @user-xw8ew7wy3d
    @user-xw8ew7wy3d ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምእሠላም

  • @nabeyahshekader5609
    @nabeyahshekader5609 ปีที่แล้ว

    جازاكل

  • @dhtdhgdgtght8496
    @dhtdhgdgtght8496 ปีที่แล้ว

    ጅዛ ከዓላህ ውስታዝ.

  • @user-dd3ui6wr5b
    @user-dd3ui6wr5b ปีที่แล้ว

    አላህሀቲማቸንንያሣምርልንያረብ

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed1593 ปีที่แล้ว

    ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩምሰላምወራህመቱሊላሂወበርካቱሁ ጀዛኪአላህ ኸይርን

  • @tube6846
    @tube6846 ปีที่แล้ว

    ያአላህ

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m ปีที่แล้ว +2

    ሱበሀን አላህ አላህ ይዘንልን
    እስታዝ አላህ ሂደያ ይስጣቸው

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly ปีที่แล้ว +1

    አህለን

  • @user-jf6rn9hj2x
    @user-jf6rn9hj2x ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩአላህ ኸይር ኡስታዙና ግን ጥያቄ ጠይቄያቹው አልመለሳቹልኝም

  • @user-yj1yx7ln8n
    @user-yj1yx7ln8n ปีที่แล้ว

    አስተምሮቱ መልካም ነው ግን ቀድር ወል ቀዷእ ምኑላይ ነው ታዳ ቢሰማ ኖሮ የሚባል የለም አላህ የቀደረለትን ቀን ማንም አያልፍም

  • @user-jf6rn9hj2x
    @user-jf6rn9hj2x ปีที่แล้ว

    ሼአ ቤት ነው ምሰራው ከማተብ ያመጡት ምግብ መብላች ይቻላል ወይስ አይቻልም

  • @gjffghdhshsv479
    @gjffghdhshsv479 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ካቲማቺን ያሳምረ ልን ያርብ ያርብ

  • @semiraabdulkadir3644
    @semiraabdulkadir3644 ปีที่แล้ว

    Aslamualykum

  • @lailaendris7439
    @lailaendris7439 ปีที่แล้ว

    ሻአወች እምነታቸው ምዲነው ኡስታዝ

  • @user-xw8ew7wy3d
    @user-xw8ew7wy3d ปีที่แล้ว +1

    አሹራ መቸነው ኡሥታዝነ

    • @mdjahed3318
      @mdjahed3318 ปีที่แล้ว

      ነጌነወ

    • @user-xw8ew7wy3d
      @user-xw8ew7wy3d ปีที่แล้ว

      @@mdjahed3318 ነገሥ8እኮነውታሪክ በአረበኛ 9እናአሥርእኮነውጦሙ

    • @DawaandPeaceTube
      @DawaandPeaceTube  ปีที่แล้ว +4

      የተሻለውና በላጩ 9 እና 10( ሐሙስና ጁሙዓ) ነው

    • @user-xw8ew7wy3d
      @user-xw8ew7wy3d ปีที่แล้ว +1

      @@DawaandPeaceTube ጀዛክአላህኸይር ኡሥታዝ👍👍👍👍

  • @ekramekram7505
    @ekramekram7505 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩለህርውሰታዝ
    ኡሰታዝጥያቂነበርኛእኔእምሰራውሺአቤትነውእነአዛይዛኛትሂዲለችአሊድምሰላትምእሺአትለኛምእዛያለውንምግብአልበላላትምእቤትግንየሁሴንበርክነውእያለችታበላኛለችምንይሻለኛል
    መፈተውንመልሱልኛውዝታዝጀዛኩለህር

    • @user-de6xi5qz5w
      @user-de6xi5qz5w ปีที่แล้ว

      የፃፋሽውአይነበብምእኮአራርቂው

  • @Al_habisha
    @Al_habisha ปีที่แล้ว

    ሺአወች ሙስሊምናቸውእንዴ?? ምክንያቱም አሏሁመ ሶሊወሠሊም አላነብይና ሙሀመዲ አይሉም

  • @Al_habisha
    @Al_habisha ปีที่แล้ว

    ሺአወች ሙስሊምናቸውእንዴ?? ምክንያቱም አሏሁመ ሶሊወሠሊም አላነብይና ሙሀመዲ አይሉም🔓

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k ปีที่แล้ว

      ሽአዎች አሊይን ነብይ አድርገው ስለሚያምኑ ሸሀዳቸውም በአልይ ነው ሰሀባዎችን እነ አቡበክር እነ አኢሻን ይተቻሉ የሳት ናየው ይላሉ

    • @abdumohammed4885
      @abdumohammed4885 ปีที่แล้ว

      ​@@user-ow3fj3dd9k. ውሸት ነው። አይሉም። ከሙሐመድ (ሰአወአወ)በኋላ እከሌ ነብይ ነው። የሚል ሰው ከእስልምና እንደሚወጣ አታውቅም?

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k ปีที่แล้ว

      @@abdumohammed4885
      ኸረ ይላሉ ምነው በማስረጃ አይቻቸዎለሁ ካላወቅሽ ጠይቂ በሸሆች አስተምረዎል ሸሀዳ ሲያስይዙም በመረጃ በቪድዪ አሳይተውናል ካላወቅሽ ጠይቀሽ ተረጅ እኔ በማስረጃ በሰማሁት ነው የምነግርሽ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k ปีที่แล้ว

      @@abdumohammed4885
      ሽአዎች ከእኛ በሸሀዳ አያያዝ እንለያያለን ለዚያም ሰሀባዎችን ይጠላሉ

  • @user-jn1bn3xv4z
    @user-jn1bn3xv4z ปีที่แล้ว

    ጀዛክላህ ኽይር ኡስታዝ

  • @djhs4135
    @djhs4135 ปีที่แล้ว

    አባታቸው

  • @roqianesre4022
    @roqianesre4022 ปีที่แล้ว +1

    አህለን