መፀሃፍ ቅዱስ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ነገሮች ምን ይላል? ( ክፍል አንድ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ค. 2020
  • መፀሃፍ ቅዱስ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ነገሮች ምን ይላል? ( ክፍል አንድ ) ፓስተር ተረፈ ሰረቀ at Ethiopian Evangelical Church of Edmonton.

ความคิดเห็น • 4

  • @kidist185
    @kidist185 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ማስተዋልን ይስጠን

  • @samueldaba
    @samueldaba 4 ปีที่แล้ว

    Bless you

  • @godislove1268
    @godislove1268 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ድንቅ ስብከት ነው ጌታ ይባርክህ እኔ ለዚህ ሁሉ ችግር የቤተክርስትያን አደራረግና አመለካከት ነፀራቅ ይመስለኛል እና እኛ እምናረገውን ማስተካከል እንዳለብን አስባለሁ ስብከትህ በጣም ነው ልቤን የነካው ። ይህቺን ዝማሬ ስማት።th-cam.com/video/qlRWocYuolY/w-d-xo.html

  • @zelalemmengistu2
    @zelalemmengistu2 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ መጋቢ ተሬ።
    'ይህንን የምናገረው እንደ ቤተ ክርስቲያን ነው' ስላልክ ጥያቄ ልጠይቅ።
    ቤተ ክርስቲያን ለመንግሥት ሕሊና መሆን እንዳለባት በአዲስ ኪዳን የት የት ነው የተጻፈው? የት እንደተጻፈ ቢነገር መልካም ነው።
    የግለ ሰቦችን የፖለቲካ ተሳታፊነት አላልኩም። ይህንን የብሉይ ኪዳንን ነቢያት ወይም የአዲስ ኪዳኑን መጥምቁን ዮሐንስን ስትጠቅስ አብርተኸዋል። ትክክል ነው። ግን ቤተ ክርስቲያንስ?
    ቤተ ክርስቲያን እና መንግሥትን በተመለከተ የተጻፉ ነገሮች አሉ? ግለ ሰቦችን አላልኩም።
    ተባረክ።