MK TV | ጠበል ጸዲቅ | ለሞተ ሰው ፍትሐት ለምን ያስፈልጋል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 76

  • @sebengirma
    @sebengirma 5 หลายเดือนก่อน +2

    እዚች ምድር ላይ ስኖር ከሚይስደስተኝ ሁሉ አንዱ እና አንዱ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆኔ ነው!!! እናት እና አባቴም በልጅነት ስላወረሱኝ አድጌም በዕውቀቴም ስላመንኩበት ክብር ለእርሱ🙏ግን ኦርቶዶክስ ጥልቅ ነው እውነት ድን እምነት ክርስቶስን በትክክል ያወቀች ዕምነት ይገርማል

  • @heedasleedaw1764
    @heedasleedaw1764 3 ปีที่แล้ว +8

    እጹብ ድንቅ ትምሕርት ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያድልልን መምሕራችን።

  • @ሥራህንስራ
    @ሥራህንስራ 3 ปีที่แล้ว +5

    _መጋቢ ሐይማኖት መምህር ምትኩ አበራ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዐስበ መምህራንን ያድልልን እኅታችን አንችም በርቺልን ማኀበሩን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ያስፋልን።ቤተሰብ ሼር ላይክና ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ማኀበሩን ደግፉ አስፋፉ።_

  • @almazmesganw3159
    @almazmesganw3159 2 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ይህዉት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ማህበረ ቅዱሳንን ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @የተለያዩማስታወሻዎቼ
    @የተለያዩማስታወሻዎቼ 3 ปีที่แล้ว +4

    ለትምህርቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ለመምህራችንም ለ እህታችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
    ይሔ መርኃግብር የምወደው መርኃግብር ነው …… ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር እህታችን ብዙ ጊዜ ጸጉራን በደንብ አትሸፍን እርሱ ቢስተካከል!
    እኔ የተሻልኩ ሰው ሆኜ አይደለም ግን እርሷ ብዙ ሰው ስለሚያያት ይሄን የሚያይ ደግሞ ትክክል ሊመስለው ይችላል በማለት ነው! ይቅር በሉኝ!
    በተረፈ መልካም የአገልግሎት ዘመን!

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አዎ ጥሩ ትምህርት እያገኝነበት ነው በርታልን 💒💚💛❤👏

  • @በላይነሺየተዋህዶል
    @በላይነሺየተዋህዶል ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለሂወትን ያሰማለን

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው ጸጋውን ያብዛላችሁ💚💛❤

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር እሕታቺን ጠጋውን ያብዛልሺ በእውነት

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ እና የተብራራ መልስ ነው👏ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን።አርሴማየ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ ዉደ😘።
    ማህበረ ቅዱሳን ❤

  • @gurassbrhanu5439
    @gurassbrhanu5439 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ቁጥራችሁን ብፅፉልኝ በትህትና እጠይቃለሁ

  • @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ
    @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @TdfggfghFgffhgdketj
    @TdfggfghFgffhgdketj 7 หลายเดือนก่อน

    አቤቱአምላኬሆይ አስተዋይልቦናአድለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @በላይነሺወለተማርያም
    @በላይነሺወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው ! ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ያድልልን አባታችን አሜን
    እህታችን ጸጋዉን ያብዛልሽ በርቱልን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን👏👏

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለሕይዎትን ያሰማልን መምህራችን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ለመምህራችን

  • @mekdestizazu7572
    @mekdestizazu7572 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያስማልን

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን

  • @almibante5454
    @almibante5454 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን እንዲሁም እሕታችን(👏👏👏👏

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 7 หลายเดือนก่อน

    ሞባይል ላይ የሚላክልን አስተምሮን ባናምን ለተመልካችም ለኛም ስተቱ ስለሚበዛ ብቻም ሳይሆን በማስታዎሻ(መ/ቅዱስ)ቢሆን።እህታችን ጥዑም ፕሮግራም ነው በርችልን።

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር እህታችን በርቺልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ዕረጅም ዕድሜና ጤና ያድልልን

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @BlenBlen-oh6ov
    @BlenBlen-oh6ov 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🥰🥰🥰

  • @ዛሬምተስፋየባንተነዉ
    @ዛሬምተስፋየባንተነዉ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን አሜን

  • @ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ
    @ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @MarthaAsrat
    @MarthaAsrat 11 หลายเดือนก่อน

    እድሜ እና ፀጋ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @yezimareTube
    @yezimareTube 11 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ይቅርታ ጥያቄ የሞተ ሰው ለምን በሰጥን ይቀበራል ?

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @asnakemebratu6245
    @asnakemebratu6245 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረሰተ መንገስተሰማያት ያውርስልን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይመስገን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @teena123kwt7
    @teena123kwt7 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasmalen memherachen betam grm new 💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 3 ปีที่แล้ว

    Fetari yebarekelene

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen.

  • @hiruthaile2666
    @hiruthaile2666 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot Yasemalign. Ewunet belewal, bezu timihert youTube MK eyawotulin new. Egziabiher serachihun yibark. Haymanoten Alawkem malet yemiyakora aydelem. lib yisten medihanialem.

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @medimedi914
    @medimedi914 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን (፫) መምህራችን መፅሐፍ ቅዱስ ይዞ ቢያስተምሩን ይመረጣል በስልክ ለተመልካች ለቅዱስ ቃሉም አይመችም

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማዎት

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ

  • @bemnetarega4538
    @bemnetarega4538 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @ፋሲካየተዋህዶልጅ
    @ፋሲካየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tsehaygashaw2441
    @tsehaygashaw2441 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትያሠማል

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 ปีที่แล้ว

    Amen.

  • @asterggiyorgis3328
    @asterggiyorgis3328 8 หลายเดือนก่อน

    በፀሎታችን ጊዜ ጧፍ ማብራት ይቻላል ወይ

  • @eteneshaugereau3246
    @eteneshaugereau3246 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሦስት ጥያቄዎች አሉኝ 1ኛ ሲኦል የገባ ሰው መንግስተ ሰማያት መግባት ይችላል ወይ 2ኛ ፍትሐት ስናረግ የትም ቦታ( ከኖረበት ሀገር) ውጪ ቢደረግ ችግር አለው ወይ 3ኛ ከ40 ሰማንያ ውጪ በየወሩ ማድረግ ይቻላል ወይ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡

  • @yontanassefa137
    @yontanassefa137 3 ปีที่แล้ว

    KELAHIYOT YASEMALEN.

  • @ashetade6191
    @ashetade6191 3 ปีที่แล้ว

    Betam yemewodewo memeher kalehote yaseman

  • @Weltsenbet
    @Weltsenbet ปีที่แล้ว

    Kalhuywet yasemalen teru temret

  • @beshewabelete7911
    @beshewabelete7911 3 ปีที่แล้ว +1

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አምላክ ተመስገን🙏🏻

  • @tesfayedaba7721
    @tesfayedaba7721 2 ปีที่แล้ว

    1.ሰው ሲሞት ለምን ሻማ ይበራል?
    ባሕላዊ ነዉ ወይስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ አለው?
    2. ሰው ሲሞት አበባ በሬሳ ሳጥን ወይም በመቃብር ለይ ለምን ይቀመጣል? ባሕላዊ ወይስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ አለው?

  • @taricakne1
    @taricakne1 11 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 ปีที่แล้ว

    BIZU GIZE BEWISTE YEMIMELALES TIYAKE NEBER Egziyabiher tistilin ! Kale hiwot yasemalin abatachin

  • @YosafEsaatu
    @YosafEsaatu 7 หลายเดือนก่อน

    ፍትሀት ክፍያ አለዉ?

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @ሥራህንስራ
    @ሥራህንስራ 3 ปีที่แล้ว

    _ውሃ ይበላዋል ክክክክክ አየ መምህሬ እውነት ብለዋል።_

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 ปีที่แล้ว

    EgiziAbiher yimesigen.

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 3 ปีที่แล้ว +1

    EgziAbHier ymesgen, endiet yale dinq yehone Orthodoxawi agelalets new! Memeher tsegawun yabzalwot, MK EgziAbHier yabetrtachuh.

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሠማልንአሜንአሜንአሜበርአዎጥሩትምህርትእያገኘነበትነው

  • @beshewabelete7911
    @beshewabelete7911 3 ปีที่แล้ว

    እስከ እለተ ምፅዓት ድረስ ከሲኦል የሚወጡ ነፍሳት እንዳሉም ተምረናል

  • @according6414
    @according6414 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 3 ปีที่แล้ว

    Fetari yebarekelene

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @beshewabelete7911
    @beshewabelete7911 3 ปีที่แล้ว +2

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አምላክ ተመስገን🙏🏻

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 ปีที่แล้ว

    EgiziAbiher yimesigen.