#ኦሮሚያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 877

  • @gebeyehugirma1416
    @gebeyehugirma1416 ปีที่แล้ว +46

    ቤቴ ሰው በማክበር በጣም ትልቅ ሰው ሆነሻል ተባረኪ

    • @NegASyum
      @NegASyum ปีที่แล้ว

      BETTY YOU ARE IMITATING LEDETU IN BEGGING LOVE BY EVERYBODY UNDESERVING BUT DECEITFUL.
      LEDETU YAMEYANGEBEGEBA BEHERTANGENAT NAU.
      TRUTH IS FREE

  • @IdeaCraftery
    @IdeaCraftery ปีที่แล้ว +5

    የኦሮሞ ዘረኛ አክቲቪስቶች ግን ተገዳደሉ ከማለት ውጭ እብደዚህ ጥልቅ የፖለቲካ ትንታኔ መስጠት አይችሉም

  • @ttas5482
    @ttas5482 ปีที่แล้ว +42

    Betty, you have changed. You've learned how to respect others. keep it up!!

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 ปีที่แล้ว +2

      She is SHANNE.

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 ปีที่แล้ว

      Well Said🙏

    • @Hiboux_yt
      @Hiboux_yt 10 หลายเดือนก่อน

      ዘቻው ምንድን ነው ታዲያ?

  • @AmbayeDegefa-w9w
    @AmbayeDegefa-w9w 15 วันที่ผ่านมา

    ልደቱ ስለ ዋለልኝ ያነሳው ሀሳብ በጣም ትክክል ነው። ዋለልኝ ስለብሔር ጥልቅ ምርምር ሳያደርግ እነ ስታሊንን በሶቭየት ህብረት ያልተገበሩትን ቁንጽል ሀሳብ ገልብጦ ነው ያቀረበው።

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮዽያ ውሥጥ ችግራችን ክብር ለማይሰጣቸው ሰዎች ክብር መስጠት ነው

  • @kibromtigabu8514
    @kibromtigabu8514 ปีที่แล้ว +42

    አቶ ልደቱ አያሌውን በጥሞና ማዳመጥ ማለት year12n ጨርሶ, university ገብቶ 1st degree እንደ መስራት ነው

    • @selemon3326
      @selemon3326 ปีที่แล้ว +6

      ከዚ በተሻለ አገላልጽ ልደቱን የገለጸዉ ሰዉ አላየሁም።you’re a wise man

    • @kibromtigabu8514
      @kibromtigabu8514 5 หลายเดือนก่อน

      @@selemon3326 thank u.

  • @ErmiasAlula4
    @ErmiasAlula4 ปีที่แล้ว +18

    ልደቱ እድሜ ጤናውን ይስጥህ ❤
    ቤተልሄም እየበሰለች ነው ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎችን ጠይቃለች በርቺ።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว +2

      ድሮም ከዕድሜዋ ቀደም ያለች ነበረች አንዳንዴ ያዳልጣት ነበር። ግን ግን የሆነ ጥግ ይዛ ስለነበር የምታወያየው ችላ አልኳት።ኸነጉድፏ አቅሟንና ብልጠቷን እገነዘባለሁ።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 หลายเดือนก่อน

      ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ😮

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 ปีที่แล้ว +69

    አቶ ልደቱ ወደር የሌለው ትንታግ ፓለቲከኛ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለአገራችን እደአንተ አይነቱን ያብዛልን ያረህብ❤️👍🙏

    • @ShimelistesfayeGurmessa
      @ShimelistesfayeGurmessa ปีที่แล้ว

      Hhhhhhhh

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 ปีที่แล้ว

      🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏 አሚን አሚን🙏

    • @danielketsela9640
      @danielketsela9640 26 วันที่ผ่านมา

      Aunque no tengan palabras en Amarico para expresar lo que siento y admiro las palabras del compañero Lidetu, me atrevo decir con mucho respeto y coraje es el único político que ama a Etiopía y tiene lo suficiente conocimiento tanto de política y la historia de nuestro pías, mis respetos así a él para toda la vida 💚💛❤️👍✌️

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 ปีที่แล้ว +84

    አቶ ልደቱ ከእዉነት ጋር ስለወገኑ እግዚአብሔር ይስጥዎት❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว +24

    ልደቱ
    እውነቱ
    አንድ ለእናቱ

  • @hebestmenna6713
    @hebestmenna6713 ปีที่แล้ว +1

    ልደቱ ክደቱ ሌባ ከወያኔ ጋር ሆኗ አማራን ይያስበላአ
    የራሱን ፓርቲ የሽጠ አሁን የኧሯሟ ተቃአዋሚ ነንኝ ብሏ ብቅ ብላል አይናውጣ ቢቴ አንችም ዘረኗነሽ

  • @miskerfekade8342
    @miskerfekade8342 ปีที่แล้ว +1

    tekeklgna sew endezi new bmnegager yemiyamine ena lememare zigeju mhone be ato ledetu weset yayhute negere binor confidence new.

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v ปีที่แล้ว +19

    በርቱ ወደ እውነት መንገድ ህዝብን መምራት የሁላችንም ሃላፊነት ነው ።።። ጤና ይስጥልኝ

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 ปีที่แล้ว +39

    ጀግና ልደቱ አያሌው። የኢትዮጵያ ፖለቲካ የገባው። እኔም ካለማወቅ አብይን በምደግፍበት ጊዜ ልደቱን ጠምጄው ነበር። ግን አብይ እንዴት የማይረባ መሪ መሆኑን ስረዳ የልደቱን ትልቅነት ገባኝ። አብይ መወገድ ያለበት ሰው ነው።

    • @alebachwlakew5606
      @alebachwlakew5606 ปีที่แล้ว +1

      True

    • @tayegetachew6539
      @tayegetachew6539 ปีที่แล้ว +2

      With all due rezpect ድሮም አልገባህም አሁን ደግሞ ብሶብህ ነው።

    • @splashy8327
      @splashy8327 ปีที่แล้ว

      የኢትዮጵያ ህዝብ እውቀት አልባ ከመሆን የተነሳ ማንኛውም ነገር እሚገባው ነገሮች ከዘገዩ በኅላ ነው. አብይ ከመጣ ጀምሮ ምንም እንኳን በተግባር ለማየት ጊዜ ብያስፈልግ ሚዛናዊ ሰው እንዳልሆነ የግድ እራስህ ላይ ሲደርስ አልነበረም ሊገባህ እሚገባው. ጎረቤትህ ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ እንደሚባለው ሲጀምር ጀምሮ ምን አይነት ሰው መሆኑን ሊገባህ/ሽ ይገባ ነበር. ማህበረሰቡ ነገሮችን ማሰብ እና ማሰላሰል ባህልም ችሎታም ያለውም. በአሉባልታ እሚመራ ህዝብ ነው. ታድያ አሁንም አስበህ/ሽ አደለም እዚ የደረስከው. ቢሆን ኖሮ ልደቱን ከመጀመርያው አትጠላውም ነበር. የሀሳብ መለያየት ሲጀመር ጥላቻ መፍጠር አይገባውም. ይሄ አለማወቅን ያመላክታል.

    • @Habesha8286
      @Habesha8286 11 หลายเดือนก่อน +1

      ምድረ ፈሳም ብሔረተኛ

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 ปีที่แล้ว +1

    በሞተው ሚኒሊክ ነገዱ አሁን ደግሞ በሞተው ዋለልኝ ይነግዳሉ።ዛሬ ዋለልኝ መኮንን ቢኖር ኖሮ ነፍጠኛና ትምህከተኛ ብለው ይፈረጁት ነበር።
    ልደቱም ምንም ሎጂካዊ የሆነ እውነታ ቢናገር
    አማራ ስለሆነ ነው የሚሉት። ማርክሢዝም ሌላ
    ኦነጋዊነት ሌላ ዲሞክራሲ ሌላ ብልፅግና ሌላ።

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 ปีที่แล้ว +1

    ልደቱን መድረክ መከልከል በሀሳቡ መሸነፍ ነው፡፡

  • @samsonaynalemmamo9085
    @samsonaynalemmamo9085 ปีที่แล้ว +2

    የአቶ ፡ ልደቱ ፡ ስጋት ፡ ትክክል ፡ ነው ፡ መሬት ፡ ላይ ፡ ያለው ፡ እውነት ፡ እሱ ፡ እንዳለው ፡ ስለሆነ።

  • @aberaloha5848
    @aberaloha5848 ปีที่แล้ว +10

    ጀግና ተወዳዳሪ የሌላው ዕንቁ ፖለትካኛ❤እምቅ ዕውቀት የእውነት አድናቅሁ ነኝ።

  • @abrahamtilahun6658
    @abrahamtilahun6658 ปีที่แล้ว +1

    ለሐገሪቱ ፖለቲካ ፈውስ ከተፈለገ የልደቱን ሐሳብ መስማት ያስፈልጋል።

  • @mekke6544
    @mekke6544 ปีที่แล้ว +2

    አዲስ አበባ የሸዋ ዋና ከተማ ነው የኢትዮጵያም ዋና ከተማ ነው።አሁንም የሸዋ ዋና ከተማ የነበረው በየኦሮምያ ዋና ከተማ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ቢሆን እነደጥንቱ የአቶ ልደቱ ችግር ምንደነው?አስሬ ኦሮሞ ኬኛ አሉ ብሎ ደጋግሞ የሚያወሩት ።ወሎዬ ሳይሆን ሸዌ የኔ ነው ቢልና አሁን አዲስ አበባ በኦሮምያ ስር ሰለወደቀ ኦሮሞዎች የኛ ከተማ ነው ቢል ባህርዳር የጎጃም ሆኖ በአማራ ክልል ስር ስለወደቀ አማራው ባሕር ዳር የኔ ከተማ ነው ቢል ለነገር ካልሆነ ችግሩ ምንድነው?

  • @mybarackshifa2811
    @mybarackshifa2811 ปีที่แล้ว +4

    የፖለቲካው Boos የነቃ ሚያነቃ አዋቂ ሰው ልደቱ

  • @ሩሁብመርሃዊ
    @ሩሁብመርሃዊ ปีที่แล้ว +2

    አማራ ድሮ ገዢ እንደ ነበረ ካላመንክ ችግር ነው። አማራ እንኳን ሌላውን ኤርትራንም ከአማራ ውጪ በሌላ ተገዝታ አታውቅም ልዑል አሥራተካሳ ፍቅሩ ወለደተንሳይና ዳዊት ወለደጊዮርጊስ አማሮች በየተራ ኤርትራን ሲገዙ በአካል የማውቃቸው ናቸው ።ሌላውማ እንተወው የበግ መንጋ ያክል ነበር የሚታዩት ብዙ በተነተንኩኝ ላሁን ላብቃ

  • @feyisalemessa2201
    @feyisalemessa2201 ปีที่แล้ว +1

    Lidatu Yemitbal koshaasha enadea anche Sagaxe eheil filaga wayim, dabbo faliga abay madon wanz tashagero wada Oromia kamaxut andu new. Yanche masmassel Gn kahullun balay Oromian yakattelal, yanadedanal! Awun lanchem tru wtemad mazargat yasfaliganal! endezih eska macherasha hisbachen lay eyetasalaksh makatal atchehem Betsho! likiskis!, zirzerun aninagerishm, Gn wagash magegnat alebesh malate new!
    egna ka Lidatu aslayaten anayeshm! Bi beza girrisa nesh, Oromia lay gn atkatalem!
    leboch ena lamagnoch gizeachu aterual..ba kirb wade ditch tiwardalachew!
    Oromo strategy awutenal endeat Xalatochachen [Habashwochn] maswagged endalebben. esum ka fangus tmerenal. Engulf bamaderag! Ka addis ababam, ba hullum kiflochchen\\ anchnem chamero.. !
    enam your you be is none of our business! habasha habasha new!

  • @tegegnbekele5492
    @tegegnbekele5492 ปีที่แล้ว +2

    lidetu mirt sew

  • @Saranac.x
    @Saranac.x ปีที่แล้ว +6

    ቤቲ አንቺ ካየኋቸው ጋዜጠኞች በጣም ጐበዝ ነሽ በርቺ። ግን ትንሽ ዘረኝነት አለብሽ ?ሳትዋሽ

    • @heywet
      @heywet ปีที่แล้ว

      Mohamed, tesekel

    • @mesrert123
      @mesrert123 ปีที่แล้ว

      ምን ትንሽ እልም ያለች ዘረኛ ግንደ ቆርቁር

  • @kelatiteweldemedhin6613
    @kelatiteweldemedhin6613 ปีที่แล้ว +3

    ኣቶ ልደቱ የኢትዮጵያ ቁጥር ኣንድ በሳል ፖለቲከኛ ነህ።

  • @yonastesfaye8759
    @yonastesfaye8759 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ደፋርና ለሌሎች አርአያ መሆን የምትችይ ጋዜጠኛ ከመሆንሽ የተነሳ በአሰላና በአዲስ አበባ መካከል ልዩነት የለም አልሽ? የባላገር ነገር?

  • @elnadnadel2551
    @elnadnadel2551 ปีที่แล้ว +3

    ቤቲ አሰላና አዲስ አበባ ልዩነት ካለው እስኪ ልብ ካለሽ አሰላ ኑሪ

  • @teddycherenet5036
    @teddycherenet5036 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲ እዚህ አገር ገና ብዙ መጠየቅ ያለባቸዉ ፖለቲከኞች አሉ በተለይ የአማራና የኦሮሚያ ፖለቲከኞች አገሪቷን ሆን ብለው እያፈረሷት ነው እናም ብዙ ስራ ይጠበቅብሻል በርቺ!!!!!!!

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 5 หลายเดือนก่อน

    ፖለቲካችን ቅኝት በዘር መሆኑ የሀገር ውስጥን ውጥረት ከማባባስ ውጭ አላተረፍንም!!!!

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 ปีที่แล้ว +4

    Respect to ledtu

  • @AberaDagne-q3i
    @AberaDagne-q3i หลายเดือนก่อน

    አቶ ልደቱ መግስት በቴቀየረ ቁጡር ከመቃዌም ውጭ ሌላነገር አያውቆውም

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 ปีที่แล้ว +6

    ቤት በጣም ዪደነኩሽ። በጣም ነው መሻሻል ያሳየሽው። I know you have potential. Can you bring Dr Abbey to your desk for interview?

    • @leulkifle8519
      @leulkifle8519 8 หลายเดือนก่อน

      እረ ይቅርብሽ እህት ቤቲ፣እንዲህ አይነቱን ሃሳብ አትቀበይ፣-ይገባሻል ለምን እንደዛ እንዳልኩኝ።

    • @semretwondimu5337
      @semretwondimu5337 8 หลายเดือนก่อน

      @@leulkifle8519 ምነው ለምን እንዳልካት ለኛም ብትነግረን? በጎ መሆን የሚጠቅመው እራስን ነው ።

  • @yonasbetti5988
    @yonasbetti5988 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ልደቱ ሥርዓታዊ የብሔር ችግር የለም ሲሉ የዋልልኝን የዕውቀትና ብስለት እንደተቹ ሁሉ የርሳቸውንም የኢትዮጵያ ግንዛቤ ግምት ውስጥ የሚያስገባ ነው:: ኢትዮጵያ የተመሠተቺው በብሔር ጭቆና ላይ ነው የሚያሰኘው የአንድ ቋንቋ የበላይነት ብቻ ሳይሆን ሥርዓታዊ የአንድ ብሔር ባህል በላይነት በአንድ መንግሥት ሥር የተለየ የመሬትሥሪትና የሀይማኖትጭቆና የለም ብሎ አፍ ሞልቶ መናገሩ የሚያስገምት ነው:: መካድ ሳይሆን ተማምኖ መነጋገሩ ችግሩን የሚቀርፍ ይሆናል::

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว

      በመንም ዓይነት መስፈርት ከአሁን የባሰ አልነበረም! ያ የፊውዳል ሥርአት የአሁኑ ደግሞ ዲሞክረት ነኝ ባይ ነውና። ዛሬ የሌለውን በዚያን ጊዜ በነበረው የፊውዳል ስርአት መጠበቅ ምን ማለት እንደሆነ አስብ። ከባሕሪው ውጪ ከየት የያምጣው። ለዚህምጊዜው ሲደርሰ ከሰመ። የሚመረጠው አሁን ከማላዘን የተሻለ ሠርቶ መገኘት ነው።

    • @jarsoabdulkadir7801
      @jarsoabdulkadir7801 ปีที่แล้ว

      Lidetu knows the truth by he chose to be a lier. He thinks that lies will save his version of Ethiopia. Truth would've been better for him.

  • @AberaDagne-q3i
    @AberaDagne-q3i หลายเดือนก่อน

    ዳር ቆሞ መፍሬድ ቄላል ነው አቶ ልደቱ ውስጥ ሆነው መስራት ግን ከባድ ነው አንድ ነገር ማሌት እፈልጋለው መንግስትን የምሾሜው እግዛአብሔር ነው የምያኔሳሁም እግዛአብሔር ነው በእግዛአብሔር ስራ በንገባ ጥሩነው

  • @andnet2094
    @andnet2094 ปีที่แล้ว

    የኦሮሞን ሕዝብ ከተቀረዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ መገንጠል = የኢትዮጵያ መፍረስ

  • @user-uh2zt7ke4o
    @user-uh2zt7ke4o หลายเดือนก่อน

    አንቺ ድፍረት እንጂ እውቀት አልባ ሰው ነሽ። ድፍረት ደግሞ ምንጩ አላዋቂነት ነው። እጅግ በጣም ጥቂቶች ግን ስለ አንድ ነገር ባላቸው ጥልቅ ዕውቀት ምክኒያት በሙሉ እምነት ያደርጉታል።

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ይሰው በግልፅ 360 ላይ ከነሐብታሙ ጋር ያለውንና በየቦታው ሲገባ አፍን ቀያይሮ የሚያወራ አፍ ምላጭ ጭብላም ነው ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 2 หลายเดือนก่อน

    ጦርነት ስትችል ነዉ የምትገነጥለዉ ይሄ አነድ ሲተኮስ ገደል የሚገባና ፤የጦርነት ታሪክ የሌለዉ ቡድን ግንጠላ ምናምን።መጀመሪያ እንዴት አነደሚተኮስ ልመድ

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 5 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ፓለቲካ ሀሳብ ለሀሳብ ከመፈታተሽ ጥግ የወጣ መገፋፋት ???

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 ปีที่แล้ว

    ዋለልኝ መኮንን በማንም ከሃዲ፣ ለቃቃሚ ካድሬ ሊወቀስ አይችልም ። ዋለልኝ በወጣትነት አንድ መጽሐፍ ፃፈ። ሰው ከሆናችሁ
    እርሱን ትታችሁ ስለነፍሰ ገዳይ አምባገነን መንግሥታትና ለቃቃሚ ካድሬዎቻቸው ተናገሩ። ከሃዲ ማፈርያዎች።

  • @OmarOmar-b4q8o
    @OmarOmar-b4q8o ปีที่แล้ว +2

    ቤትየ እናመሰግነለን በሰች ፈጣሪ እጠበቅሽ የነ ማር

  • @tafesseayalew6560
    @tafesseayalew6560 3 หลายเดือนก่อน

    አቢይ አንተን ማናገሩ ትልቅ ሠው ። ነገር ግን ያንተን ትርክ ሚርኪ ሀሳብ ካልተቀበለ ሊወቀስ አይገባም ።

  • @dhugaaoromoo343
    @dhugaaoromoo343 ปีที่แล้ว

    ለመሆኑ አቶ ልደቱ እራሳቸው ከሚሉት አስተሳሰብ በቀር እውቀት አላቸውን? ፍውዳሊዝምን የፈጠረው ስርአት አይደለምን? ለስርአቱ መሳሪያ ቋንቋ ለምን ይሆን ?

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo ปีที่แล้ว

    የተረኞችን ሥርዓት የማን ሥርዓት ብለህ ልትገልፅ ትችላለህ? ከአነር መሪ እስከ ሚኒስትሮች ያለውን ሥልጣን ቀምኖፖል መያዝ ምን ትለዋለህ?

  • @mizankebede9268
    @mizankebede9268 ปีที่แล้ว

    አቶ ልደቱ ሲጀመር የወያኔ አባል ስለሆነ የብልጽግና አባል እንዳይሆን ወያኔ ስለከለከለችው ነው አባል ያልሆነው ። አፍቃሪ ወያኔ መሆኑ ደግሞ ብዙ ጊዜ ታይቷል ።

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣 ባለፊት 5 አመታት ልደቱን ሲሳደብ የነበረ ሁሉ አሁን በድንገት ተገልብጦ ጀግና የገባ የተመራመረ ምንናምን ይላል ባብዛኛው ያነበብኩት ኮመንት ፓለቲካ እማይገብልቹ እባካቹ ዝም በሉ

  • @yeronsinhirko6052
    @yeronsinhirko6052 ปีที่แล้ว

    ወደ ሱሉልታ ወጣ በይና ጠጅሽን ኮምክሚና ነግቶ ከስካር ስትነቂ እራስሽን በብልፅግና ካድሬ ጉያ ውስጥ እራስሽን ታገኝዋለሽ አይደለም? ይሄስ በጤናም አይደለም።

  • @ashenfienigatu8054
    @ashenfienigatu8054 ปีที่แล้ว

    የነጠረ ጉምቱ ፖለቲከኛ የልደቱ አያሌው መፅሀፎችን አንብቡ ጥሩ እውቀትን ታገኙበታላችሁ በተለይ መድሎት ይነበብ መደመር በጠቅላላ በሚባል ደረጃ ከልደተ መጽሀፍ እንደተኮርጀ መርዳት ይቻላል

  • @muhabahusseinabdu783
    @muhabahusseinabdu783 ปีที่แล้ว

    ቤቲ በዚህ ቃለ መጠይቅ አቶ ልደቱን አገነንሽ እንጂ ምንም አልገዳደርሺአቸውም።
    በጣም ተሽቆጠቆጥሽ።

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo ปีที่แล้ว

    ዋለልኝ የብሔር ጭቆና አለ ሲል የነበረው ከራሱ ሃሣብ ተነስቶ ሳይሆኖ በወቅቱ የነበረው ትግል የኤርትራና የነመለስን ጥያቄ በሌላው ብሔር ላይ ለመጫን ዋለልኝን እንደመሣሪያ ተጠቅመውበታል።

  • @chaltuabebe4233
    @chaltuabebe4233 ปีที่แล้ว

    በኢትዮጵያ ተስፋ አለመቁረጥህ ይገርመኛል!!!ወደ ውጪ መውጣትህ ትክክለኛ አማራጭ ነው።

  • @nigusuderese1608
    @nigusuderese1608 ปีที่แล้ว

    አባቴ ልደቱ ማለት የዚህን ሀገር ፖለቲካ ጥግ ድረስ ከነግሳንግሱ አንቅሮ ነዉ የሚያቀዉ ነዉ።ፀጥ ብለህ ካዳመጥክ ማንም ካድሬ ቢተከተክ አይሸዉድህም።

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ፡ ቤተመንግስት ፡ ያለው ኦነግ ፡ ነው ልብሽ ያውቀዋል ተረጋጊ አንችም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያውቀው ኦነግ 50 አመት 1 ወረዳ ይዞ አያውቅም

  • @TechGPTet
    @TechGPTet 10 หลายเดือนก่อน

    እኒህ ሴትዮ በማያቁት ነገር ውስጥ ጥልቅ ብለው እየዳከሩ ቆዳቼውን ሼበሸቡት:: አይ ጋላ...

  • @OromoFirst-ln4km
    @OromoFirst-ln4km ปีที่แล้ว

    ልደቴ አንተ የዜግነት ፖሎትከ አራማጅ (አቀንቃኝ) ነህ:: እኛ ኢትዮጵያ ነን ትለላቹ ::ኢትዮጵያ የምበል ቃል እንደት ተገኘ?? ከየት መጣ ??ከየትኛው ቋንቋ ወጣ?? ከኦሮምኛ ቋንቋ ብንል እውነት ነው ብሎ የምነሉ??

  • @fikrusisay4733
    @fikrusisay4733 ปีที่แล้ว +1

    የብሔር ጭቆና ማለት ምን ማለት እንደሆነ ቤቲ ትርጉሙ ገብቷቷል ወይ?

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 ปีที่แล้ว

    አቶ ልደቱ የአማራን ህዝብ አስጨፍጭፈሀል? ማነው ቅንጅትን የበተነው? አንተ Under cover ካድሬ ነህ። 😭

  • @hanagyohanis9760
    @hanagyohanis9760 ปีที่แล้ว

    የብሔር ጥያቄ እንጂ የብሔር ጭቆና አልነበረም ማለት ምን ማለት ነው ? አይገባም ፤ የብሔር ታጋዮች ብሔር ይሰጠን ብለው ጠይቀው አያውቁም ። ብሔራችን ተጨቁኗል ወይንም በብሔራችን ምክንያት ጭቆና ደርሶብናል ማለታቸው ነው እንጂ ፤

  • @bilisaan2943
    @bilisaan2943 ปีที่แล้ว

    ልደቱ እውነቱን ነው ሰሜን ኢትዮጵያ ብትሔድ በተለይ በጋ ላይ ለግማቱ ገበያ ገብቶ መገበያየት ከባድ ነው የሰመን ሰው ግማታም ነው። ለዚያ ነው ልደቱ ግራ የተጋባው። የዛሬ 20 አመት አድስ አበባም ጨለማ ነበር ቲቪ በጣም ጥቅት ቤት ውስጥ ነው የነበረው።

  • @delltaopt5960
    @delltaopt5960 ปีที่แล้ว

    አይ ቤትዬ
    ደረጃዋን የጠበቀች እንድትሆን እኮ ነው እንድታድግ ቀደም ያ ኤክስፖዠሩ ያለው ቢሆን የሚመረጠው።
    ለባለህበት እርገጥና ቆሞ ለመቅረት እንደተባለው ከዋልዋ እስከ አበቤ በቂ ናቸው።
    Galatomaa

  • @salahali1583
    @salahali1583 ปีที่แล้ว

    ሴጣን እኔ ሴጣን ነኝና ተገዙኝ ብሎ አያውቅም አቶ ልደቱ እስቲ በኢትዮጵያ ስም ተደራጅቶ አማራነትን የበላይ አድርጎ ሲገዛ አልነበረም? እስቲ በአማራ ህዝብ ስም ተጨቁኛለሁ ብሎ ሲታገል የነበረን ድርጅት ንገረን።

  • @asgedom7
    @asgedom7 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ ቤቲ: አሁን ከአቶ ልደቱ ጋር ቃለ ምልልስ አቀራረብሽ እና ጥያቄዎችሽ ስርአቱ የጠበቀ ሁኖ አይቸዋለሁ, በዚሁ ቀጥይበት::

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 ปีที่แล้ว

    መገንጠል ምናምን ብሎ ይቀደዳል እንዴ ለምን በአሁኑ ሰዓት ይሄን ማንፀባረቅ አስፈለገ አንተ ለፖለቲካ የማትበቃ ከንቱ ሰው ነህ

  • @טסנה
    @טסנה 10 หลายเดือนก่อน

    ዋለልኝ የባዕዳን ሀይሎች የስጡትን ፅህፍ ብቻ ነው ያነበበው እውሮፕላን ጠላፋ ወንጀል የተሳተፈ የብአድን ሀይልች ቅጥር ብቻ የነበረ ስው ነው እውሮፕላን ላይ የደህንነት ስውግንባሩን በጥይት ላለው የቀድሞው መከላክያ ሀይል ክብር ይሁን

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 10 หลายเดือนก่อน

    ❤ቤቲ እንደአንድ ኢትዮጵያዊ የምኮራብሽ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ። አደራ የምልሽ ግን ይሄን ጥንካሬሽን ብሔርሽ ውስጥ አሥገብተሽ እራሥሽን እሥረኛ እንዳታደርጊ።እየሠራሽ አሁንም ተማሪ ብሮፌሽናል ጋዜጠኛ ሆነሽ ገና ሀገርና ወገንሽን ታሥርያለሽ የአለም እውቅ ሚዲያዎችላይም እንደምትገኝ ተሥፋ አደርጋለሁ።❤

  • @jamalnure6205
    @jamalnure6205 ปีที่แล้ว

    ኣንቺ ከአማራ የማትሻይ ሰው ነሽ የኦሮሞን ትግል እንዴት ነው እንደዚህ ያጣጣልሽው እዚህ ግባ የማይባል ትግል ብለሽ ስታወሪ ምን ኣይነቶ ደደብ ብትሆኚ ነው ከአማራው በበለጠ ለመናቅ የሞከርሽው

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሰውዬ አዋቂ ፖለቲከኛ ይመስለኝ ነበር ግን ከደቱ ,ሳሙና የሚሉት ለካ እውነታቸውን ነው ለምን ፖለቲካን ያንቦጫርቃሉ ይበቀሃል ዞር በልልን

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 ปีที่แล้ว

    አማራ መሆኑን አንረሳም፣ ጭንብሉን አወለቀ ወዘተ ተባልክ ጅሉ ልደቱ። 😂
    መቼም ቢሆን ያንተን አማራ መሆን በጥንቃቄ ነው የሚያዪት።
    በሌለ ነገር ከምትዋትር እነሱን ለማሳመን ከምትጥር ከወንድሞችህ ጋር ትግሉን ተቀላቀል። የዚያን ግዜ ኢትዮጵያን ታድናለህ።

  • @selamalazar
    @selamalazar ปีที่แล้ว

    ያላለውን አውቀህ አጣመህ መርዝህን አትርጭ፡፡ አብይ ያለው 'አገሩን የእርሶ መንግስት እያፈረሰ ነው ከተባልን እና እውነትም እያፈረስን ከሆነ ማን ነው ያስቆመን? ' ነው ያለው፡፡ መርዛም እባብ ነህ

  • @nathantedla3596
    @nathantedla3596 ปีที่แล้ว +4

    አስተማሪ እና አዝናኘ ቆይታ ነበር

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 ปีที่แล้ว

    ኦሮሞዎች ግን እስከ ዛሬ የት አለም ኑራችሁ ነው በጣም ነው የሚገርሙኘ ኢትዮጵያ ሀገራቸው አልነበርም ውይ ብየ እጠይቃለሁ ስልጣን ለህውሀትም አልሆነ የግዜ ጉዳይ ነው አላህ ስልጣን መስጠትም ስልጣን መንሳትም ያውቃል ስልጣን የአላህ ብቻ ነው ሀገራችን አታፍራርሱት በአለም ታይቶ የማይታውቅ ጤፍ 75 ብር ለኪሎ ያሳዝናል

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 ปีที่แล้ว

    አንቺ ዋና ዘረኛ አደለሽም እንዴ አማራን ለማጥፋት የተነሳሽ አረንጉዋዴ ቢጫ ቀዮን ባንዲራ የአማራ ነው የጠንቁዋይ ነው እያልሽ አልነቀረም ለመሆኑ በእውነት አንቺ በመፅሀፍ ቅዱስ ታምኛለሽ ወይ ጌታስ አማራን ለይቶ ይጠላል ወይ ልደቱም ቢሆን አማራ ሁኖ አማራን የሚያስገድል የአማራ ጠላት ነው ሁላችሁም ከፍርድ አታመልጡም የግዜ ጉዳይ ነው 🙄🙄👈

  • @aberakumbi7954
    @aberakumbi7954 ปีที่แล้ว

    የኦሮሞ የመገንጠል ለምን አቶ ልደቱን አ ሳሰበው ኤርትራ ስትገነጠል የውስጥ አርበኞች የነበሩ ደላሎች እንኛ ሴመትኮች ነን የምሉ ጥቅምተኞች እንደሉ እናውቃለን እውነት ለመናገር ከተፈለገ ከደህነት የተላቀቁበት አገር ባለቤት እንደ አለት ማዋቃቸው ነው የምያ ሳብዳቸው ::

  • @backeyoromo4452
    @backeyoromo4452 ปีที่แล้ว

    አቶ ልደቱ የምትገርም ነህ ዋለልኝን ብእድሜው ትንሽነት " ባልስማማበት " ... እና የመጣው ከአማር ክልል በመሆኑ ያልገባውንና የማያውቀውን ጥያቄ እንዳነሳ ማጣቀሻ ታደርግና የመሬት ላራሹን ጥያቄ ያነሱት ግን አብዛኛዎቹ የመሬት ከበርቴ ልጆች ነበሩ ብለህ ( credit ) ትሰጣለህ ይህ ሃሳብ ከላይ ከሰጠከው ይጋጫል :: ዓለማችንን የቀሩ ከሱ እድሜ በታች የሆን ብዙ አሉ ❤️❤️💚💚❤️❤️💚💚❤️❤️💚💚

  • @tesfayeendale1453
    @tesfayeendale1453 ปีที่แล้ว

    ዶክተር አቢይ ለክርስቲያን ታደለ ጥያቄ የሰጡት መልስ በጥያቄ መልክ ነበር ብልፅግና ሀገር እያፈረሰ ነው የተባለው ቀልድ ነው የምንደክመው ከወያኔ ለመዋጋት የዘመትነው ሀገር ለማፅናት ነው ስልጣን ላይ ሆነን ሀገር ልታፈርሱ ነው የምትሉት ታዲያ ማነው የስቆመን ? ሲሉ ጠየቁ እንጂ ብናፈርሳት የሚያስቆመንየለም አላሉም

  • @beyenekitilaa5658
    @beyenekitilaa5658 ปีที่แล้ว

    ነፊጠኛ መሰማህ ይገንጠል። ከምንም በላይ ኦሮሞ ኢትዮጵያን የፃናታል

  • @zackwberhan4169
    @zackwberhan4169 ปีที่แล้ว

    በዛን ግዜ ለውጥ በአለም ላይ ፈሽን ነበር ሌላው ደግሞ በዛን ዘመን የህብረተሰቡ ንቃተ ህሊና የነቃ አልነበረም ከሚኒሊክ ስርአት አንቶ እስከ መንግስቱ ድረስ የስርአቱ ባለስልጣን የነበሩት በአንድ በብሄር የተመራረጡ አልነበረም የነበሩተ ፖርቲዎችም በአንድ ዘር የተዋቀሩ አልነበረም በዚህ ላይ የውጩኑም ተፅእኖ ኢትዩፕያን ለማፈራረስ የማይሞከር ነገር አልነበረም ቡዙ ማለተ ይቻላል

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 ปีที่แล้ว

    ዋናው ጉዳይ መሬት መያዝ ሳይሆን የሕዝቦችን ልብ መያዝ ነው ወ/ሮ ቤቲ
    በዚህ ደግሞ የኦሮሞ ፓርቲዎች አይታሙም
    አቶ ልደቱም ስለኦሮሚያ መገንጠል አያስቡ፣ ቅርንጫፎች እንጅ ግንድማ ወዴት ይገናጠላል ?

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 ปีที่แล้ว +9

    የመገንጠል ነገር ሲነሳ ተቀያየርሽ አይ ቤቲ አንች እራስሽ በልብሽ ተገንጥለሻል 😂😂

    • @yafetaaron4075
      @yafetaaron4075 ปีที่แล้ว

      Wow.. that was exactly what I was saying. All my relatives have become separatist and haters towards Amhara and other non-Oromos.
      But, she has a beautiful smile that I am falling in love with.

    • @ኢያሰላምሸይብዛ
      @ኢያሰላምሸይብዛ ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd ปีที่แล้ว

    ልደቱ አያሌው ዘባርቄ በአለም ሐያላን የምትፈተንን ሐገር፤
    የአፍሪካ መንግሥታት ዕንዲሣጡ ሣያሠልሡ ዕየሠሩ ዕንዳያራምዱ ዕንዳይራመዱ ዕየተደረገ ዕያየን ለክሥ ደረጃ ለማቅረብ መሞከር ዕራሡ አንድ ሸፍጥ ነው።
    የትም ሐገር ባለጌዎች ዕንዳሉ ሑሉ ኢትዮጵያም ውሥጥ ዝርጥጥ አፍ ባለጌዎች አሉ። ይሕም ሑዋላቀርነታቸውን ዕንጂ ያንፀባረቁት ተሽለው አደለም።
    የጋራ ቋነቋ መኖር የአማርኛ መመረጥ ካወነጃጀለ እንግሊዝኛ ለመማር አትሞክሩ።
    በውጪ ሐይላት ያለን ልዩነት በመጠቀም አግነው ሐገር ለመከፋፈል የመሠረቷቸውን የተገንጣዮችን ቡድኖች ሐገር በቀል ለማሥመሠል መሞከር ዕራሡ ሐገር የመከፋፈል ወንጀል ነው።
    አፍሪካ ውሥጥ በሐገር ደረጃ የጋራ ቋንቋ የጌቶቻቸውን የመረጡ አሉ። አረብኛ፣ ዕንግሊዝኛ ፈረንሣይኛ፣ ፖርቱጊዝና ሥፓኒሽ የመረጡ አሉ በዚሕ ዕኛ ውሥጥ ባሉ ልክ የሚነጫነጩ ግን አላፈሩም። አፍሪካዊ ሖኖ የአፍሪካዊውን የተሻለ ነው ብሎ መርጦ ቢገለገልበት ሥሕተቱ ምኑ ላይ ነው? የኢትዮጽያ ችግሮች አነበብን ባዮቹ የሚፈጥሩት ችግር ዕንጂ በሕዝብ መሐል አሑንም ችግር የለም። ከግዕዝ የታከኩት ሑለቱ ቋንቋዎች ትግርኛና አማርኛ ብቻ ነበሩ ለውድድር የቀረቡት። ያም አፍሪካዊ የሖነ ፊደል ተጠቃሚ በመሖናቸው ነው። ሥዊድን፣ ፊንላንድ የመሣሠሉ ሐገራት የሩሢያ አዋሣኝ ሐገራት ናቸው ። ፖለቲከኞቻቸው ግን ተበክለው የተዘበራረቀ አሠራር ተክለው ሐገርራቸውን አላደቀቁም። የዛሬዎቹ አንባቢያን ጠለቅ ያለ ዕውቀት ሥለሌላቸው አሠራር ባለመቻላቸው፣ ሥለ ጥቁር ሕዝብና አፍሪካን በጠቅላላ በማያውቁት ደረጃ ነው የሚያንፀባርቁት። ለሚያሥከትሉት ውድቀት ተጠያቂ ይሖናሉ። ዕኛ ጥቁር ሕዝቦች በአለም ደረጃ የሚደርሥብንን ጥቃት በሕብረታችን ብቻ ለመሖኑ መከላከል የምንችለው ዕያልን መረጃዎችም የሚጠቁሙን ወደዚሕ ዕንደሖነ ዕያወቅን ይሕንን ሕብረታችንን ሸርሽረው ለአደጋ የሚያጋልጡንን ከመፋለም ወደሕዋላ አንልም። ዳቦ ማቅረብ ያልቻሉ፣ ሠላም ማሥፈን ያልቻሉ፣ ሥራ መፍጠር ያልቻሉ ሥለ ጎሣ ቢያወሩ ረብሻና ሑከት ለማሥፈን ብቻ ነው።

  • @nathiguta5484
    @nathiguta5484 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲ ዶ/ር አብይ የተናገረው ማን ያስቆመናል ሳይሆን ያለው ኢትዮጵያን ለማፍረስ ፈልገን ቢሆን ኖሮ ያስቆመን ማን ነበር ያለው ስለዚህ አቶ ልደቱ አሳስቶ ሲናገር ለምን ትስማሚያሽ

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ሆይ:- አዲስ አበባ ከገጠር ከተሞች ልዩነት የላትም ላልሽው, ገጠሬ እያስተዳደራት እንዴት ትለወጥ? እንደውም በግድ በነዋሪዎቿ እና ተምረው በመጡ ለዋጮች ትግል ከገጠር አሰላዎች ወይም ከተሞች 100% ትሻላለች...ሽንት ላልሽው ከንቲባው ገጠሬ ነውና በየቦታው ሽንት ቤት ከመስራት ይልቅ ችግኝ ይተክላል, ቀደም ሻል ያሉትና የሰለጠኑት የሰሩትንም ሽንት ቤት ይቆልፉታል,ቡና ቤት ውስጥም ያሉት ጨምላቆች ናቸው, ገጠሬው ከንቲባ አይገባውምና አይከታተልም ...ከተማ ቀመስ ያልሆኑትና ብሔርተኛ ከንቲባ ስለመንደሩ አህያ መብዛት እና ጥቅም እንጂ ስለከተማ መኪና መብዛት እና መንገድ አለመመጣጠን ችግር አይጨነቅም, አይገባውምና, ገጠሬ ነውና...የሚገባው ብዙ ኖሮ አንደማይስተካከል ካበለሻሸ በኋላ ነው, ሲገባው ደግሞ ይነሳና, ሌላ አዲስ ገጠሬ ይመጣና ወደ ኋላ ይጎትታል እንዲህ እያለ ይኸው ሃምሳ ዓመት አለፈው,እናም ቤቲ, የአሰላን ስቴክ የበላ የአዲስ አበባን ሽሮ ለመብላት ፍዳውን ይፈደፍዳል, ወይም አደጋ ይበላዋል...ኮንዶሚኒየም ላልሽው ሌሎቹን ህንፃዎች አለማየትሽ, ብታዪያቸው ኒዎርክሽ ሊሆኑ ይችላሉ...ለማንኛውም ከንቲባዎቹ ገጠሬዎቹ አዲስ አበባን እንደ አሰላ ማስተዳደር ለምን ተሳናቸው? የሰለጠነ አዕምሮ ስለሌላቸው, ከተማና ገጠርን, አዲስ አበባና አሰላን ስለማይለዩ እና አዲስ አበቤን መሆን ስለሚከብዳቸው ወዘተ ነው...

  • @abdiiqabnaboriif6894
    @abdiiqabnaboriif6894 ปีที่แล้ว

    1. ኦህዴድ ተላላኪ ነዉ የተባለዉ መገንጠልን ስለማይቀበል ነዉ አንቺ እንደምትይዉ ወይንስ በህገመንግስቱ የተቀመጠዉን የኦሮሞን ጥቅም ስላላስከበረ ነዉ? ለነገሩ ብዙዎቻችሁ ሚዲያ ላይ አንዴ አድናቆት ካገኛችሁ የተናገራችሁት ሁሉ ትክክል እየመሰላችሁ መሳሳት የተለመደ ነዉና በደንብ አስቦበት መናገር ጥሩ ነዉ፡፡ ለምን ብትይኝ አንቺ የኦህዴድ አመሠራረት ጠፍቶሽ ነዉን? በደንብ ታዉቂያለሽ የምል እምነትም የለኝም፡፡ መጀመሪያ እኮ ሲመሠረት አመንሽም አላመንሽም “ኦሮሚያ” የሚለዉን ቃልና “ቁቤ አፋን ኦሮሞ”ን የሚጠላና እነኚህን ቃለቶች የሚጠቀሙትን ሰዎች ሲያሳድድ የነበረ ድርጅት ነበር ተብሎ ቢነገር እንኳንስ አንቺ ኋላ የተቀላቀሉትና ትልቅ የሥልጣን ደረጃ ላይ ደርሰዉ አሁን ብልፅግናን የሚመሩትም በአርግጠኝነት አያምኑም ፡፡ ለምክንያት የተፈጠረ፤ ግን ቀስ በቀስ ደግሞ ኦሮሞን ለመያዝ ሲባል ባይዋጡለትም ብዙ ጉዳዮችን ተቀብሎ የኦነግን የቤት ሥራ በከፊልም ቢሆን የሠራ ሆኖ የኦሮሞን መብት በማስከበር በኩል ዛሬም ቢሆን ተናዝዞ ከ5 ዓመታት በኋላም የባሰበት ድርጅት ነዉ፡፡
    2. የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት መንግስት “ሸኔ” ብሎ የሚጠራዉ አንቺ እንደምትይዉ አንድ ቀበሌ እንኳን መቆጣጠር ካልቻለዉ ጋር ነዉ እንዴ መንግስት ለድርድር ወደ ታንዛኒያ አደራዳሪዎችን የላከዉ? በደንብ ማጤን ያስፈልጋል፡፡
    3. ከአቶ ልደቱ አያሌዉ አስተሳሰብ ጋር በተገናኘ የተምታታ ነዉ፡፡ አድሎ በግልፅ ይታይበታል፡፡ እንደ ኢትዮጵያዊ ለመናገር ይሞክርና የአማራነት ስሜቱ ደግሞ ያሸንፈዋል፡፡ ዞሮ ዞሮ ግን ዶ/ር አብይን አቶ ልደቱም ሆኑ ሌሎች ሲያደንቋቸዉ የነበረዉ ህገመንግስቱን ለማስቀየር ነበር፤ ያ እየዘገየና ተጨማሪ ክልሎች እየተፈጠሩ ሲመጡ የጠቅላይ ሚ/ሩ አካሄድ ስላላማራቸዉ፤ ጃዋርና በቀለ ይታሠርልን ሲሉ አሥረዉላቸዉ ደስ ሲያሰኟቸዉ፤ የኦነግ መሪዎችን ሲረግሟቸዉ ዳዉድ ኢብሳ ጭምር እንግልት ሲደርስባቸዉ፤ በኋላም ሽመልስ አብዲሣ ይዉረድልን ብለዉ ዝም ሲባል፤ ጠቅላይ ሚ/ሩ ኦነግ ናቸዉ ማለት ጀመሩና የፈለጉትን ጠብቀዉ ሲያጡ ጅምላ ጥላቻቸዉን መደበቅ አቅቷቸዉ በግልፅ ተረኛ ብለዉ ሁሉንም መሳደብ ተጀመረ፡፡ ከዚያ ይሉኝታ ቀረና ፅንፈኝነትን እየተቹ የለየላቸዉ ፅንፈኛ ሁነዉ ሁሌ ስለአንድ ብሔር ብቻ ማቀንቀንና ተጎጂ ነን የማለቱ ጉዳይ አደነቆረን፡፡ ግን ደግሞ የራስን ብሔር መዉደድ ሌላን ብሔር እንደመጥላት ተደርጎ መቆጠር የለበትም፡፡ የቤተሰብ ፍቅር የሌለዉ ለሌላዉ ፍቅር አለዉ ብሎ ማሰብ ስለማይቻል ስናስብም ስንናገርም አስፍተን ማየት ለሁሉም ይበጃል፡፡
    4. አቶ ልደቱ ስለፍትሐዊነትና እኩልነት ትተዉ ሁሉንም የኦሮሞ ፖለቲከኛ መገንጠልን የሚመኙ አድርገዉ ማሰባቸዉ ያዉም በድፍረት ከማንም ሰዉ ጋር ሳይሆን ተዋቂ ፖለቲከኞች ጋር በዚህ ጉዳይ ልከራከር እፈልጋለሁ ማለታቸዉ ጤነኛ አይደለም፡፡ በዉስጡ መርዝ አዘል ነገር ጫሪነት አለና ህዝባችን እንዲህ ዓይነቱን ንግግር ሰምቶ በእዉነትነት ተቀብሎ መደነጋገር የለበትም ባይ ነኝ፡፡

  • @desalegn-xo9vk
    @desalegn-xo9vk ปีที่แล้ว

    አንደብተ ሩዐተ ሙህሩ ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌዉ በዚህ ወቅት ታስፈልገናለህ

  • @naolmegerso4321
    @naolmegerso4321 ปีที่แล้ว

    በእነ ጀዋር ተንተርሰሽ እውቅና አግኘረተሽ አሁን አወቅኩ ብለሽ መፈርጠጥ አማረሽ ቋንጣ የሆንሽ

  • @mickyfikre3445
    @mickyfikre3445 ปีที่แล้ว

    በአ/አ ዙሪያ የልደቱ analysis ትክክል መሆኑ ማስረጃ ራስሽ ሳታስቢው ደገፍሽ:: ም/ቱም ከተማዋ ከ60 % በላይ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ እያንቀሳቀሰች ካላት የተማረ የሰው ሃይል የዲፕሎማቲክ ከተማ ሆና ከአሰላ ምንም ያልተለየችው 32 ዓመታት ብቁ ባልሆኑ ሰዎች ስለተመራች ነው:: አአ ትልቅ ካፒታል ነው በደንብ ብትያዝ ባግባቡ ብትተዳደር ከአሰላ ሳይሆን ከሌሎች ያደጉ የአለም ከተሞች ጋር ትወዳደርልን ነበር::

  • @selamta492
    @selamta492 ปีที่แล้ว

    Linguistic oppression is when one teibe restricts or prohibits the language of another tribes. Who in ethiopia did that?politicians need to stop this false naratives especially the so called Oromo, Amhara, and Tigray nationalists.ጨቋኝ ተጨቋኝ የመጣዉና የሚቀነቀነዉ በወያኔዎች ነዉ። ዓላማዉም ህወሃት አማራን በጠላትነት አና በጨቋኝ መደብ በመፈረጅ በሌሎች ብሔረሰቦች እንዲጠላ ማድረግ ነዉ።ልደቱ አትሳሳት ጠ/ሚሩ ያሉት እኛ እናንተ እንደምትሉት ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከሆነ ማን አስቁሞን ነዉ እኮ ነዉ ያሉት።ምሁርነት ሳይሆን እውርነት ነው።አማርኛ መጀመሪያ ቀቋንቋቸዉ ያልሆኑትን ሸዉድ ክህደት የዘላለም ቃል ኪዳንህ ነውን?

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 ปีที่แล้ว

    ይገርማል አቶ ልደቱ የ86 ብሔሮች ቋንቋ መኖር የብሔር ጭቆና የለም ለማለት ማስረጃ ነው ይሉናል
    ስንቶች የብሔር ቋንቋዎች ባለፉት 150 ኣመታት እንደሞቱ የቋንቋ ተመራመራዎች ቢነገሩን ጥሩ ነበር
    ደግሞስ ከመንደር ያልወጣ ምንም አገልግሎት ያልዋለ ቋንቋ ምኑነ አለ ይባላል ?
    ከኢህደግ በፊት ከአማርኛ ውጭ በአደባባይ functional የሆነ ለትምህርት ፣ ለሥራ ፣ ለፍርድ ቤት አገልግሎት የዋለ ቋንቋ አለ ማለት ይቻላል?

  • @AsmamawAsmamaw-pe8ju
    @AsmamawAsmamaw-pe8ju ปีที่แล้ว

    አቶ ልደቱ ዶክተር አብይ የተናገሩት ሥለመንጠል መሻት ሳይሆን ለሐሜተኞች ኢትዮጵያ እደማትገነጣጠል ለማረጋገጥ ነው
    ሑለተኛ የመገንጠል ጥያቄ ዛሬ የተጀረ አይደለም አሑን የተሻለ አብሮነት የገነነ እየተመራ ያለ ነው
    ሶስተኛ አዲስ አበባ በቅርቡ እንደምናውቀው ድንበሯ የት ነበር በኦሮሚያ መጠራቷ እደመገጠል ወይም የኔ ብቻ የሜል ትርጓሜ ለምን ሠጡት ሑሉም ክልል መጠርያው ካልሖነ በስተቀር የብሔር ብሔረሰብ መኖርያ መሖኑን ስለሜጠራጠሩ ነው ኢትዮጵያውነት በመጠራጠር ለማሻገር አትሞክሩ

  • @destalemu5843
    @destalemu5843 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ጥያቄሽ እንዲሁ አለባብሶ ማለፍ መሆን አልነበረበትም። ምክኒያቱም አቶ ልደቱ ፥ 1. "አዲስ አበበ የኦሮሞ ብቻ ናት !" ተብሏል ብሎ ሲናገር መጠየቅ የነበረብሽ ጥያቄ እንደዝህ ቃል በቃል የተናገረ ማን ነው ? የት ? መቼ ? መሆን ነበረበት። ነገር ግን ተብሎ የማይታወቅ ዐረፍተ ነገር እራሱ ፈጥሮ መርዝ የሆነ ጠብ ጫሪ ንግግሩን ዝም ብለሽ ማለፍሽ አንቺንም የተንኮሉ ተባባሪ አስመሰለሽ። "አዲስ አበበ የኦሮሞ ነው" ማለት እና "አዲስ አበበ የኦሮሞ ብቻ ነው" ማለት እጅግ በጣም የጎላ ልዩነት አለው። ልያመጣ የሚችለውም ተጽዕኖ በዚያ መጠን ነው። እኔ ግን እስከዛሬ ይህን ዐረፍተ ነገር ከአቶ ልደቱ አፍ ብቻ ነው የሰማሁት እንጂ ከማንም የኦሮሞ ፖለትከኛም ሆነ ከተራ ሰው ሰምቼም አላውቅም። ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት ነገር ግን የኦሮሞ ብቻ አይደለችም፣ ፊንፊኔም እንደዝያው የኦሮሚያ አካል ናት ነገር ግን የኦሮሞ ብቻ አይደለችም።

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 ปีที่แล้ว

    ልደቱ ሊያብራራ የሚገባው አማራ የአማራ መንግሰት ነኝ ብሎ የሚመራ ቡድን ቤተመንግስት ያልገባ መሆኑ እንዳለ ሆኖ በዚሁ ውሸት ትርክት መከራውን ያየው የአማራው ህዝብ ነው።

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ካላት እንቁ ፓለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው ቤቲየ ተርጋግቶ ዘርርሽ

  • @bilisaan2943
    @bilisaan2943 ปีที่แล้ว

    ቤቲም የእውቀት እጥረት አለብሽ ኦነግ አንድም ቦታ ነፃ አላወጣም ላልሽው ያ ባይሆን ኖሮ ስጋት ባልኖረ ነበር። እስቲ ቤቲ ከአድስ አበባ ሁለት ኪሎ ሜትር ያለ ስጋት ውጭና ተመለሽ። አድስ አበባ ቁጭ ብሎ ማውራ መብት ነው። ለላው ኦነግ ከሁሉ በላይ የ ኦሮሞን ጭንቅላት ነፃ አውጥቷል።

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 ปีที่แล้ว

    እረ ባክሽ እንደው በልክ አርጊው አሰላን ይሄ ሰው አያውቀውም መሰለኝ እንጂ ይህንን ያህል ስታበዢው ዝም ማለቱ ገርሞኛል ።
    አሰላን ከአዲስ አበባ ጋር በዚህ መጠን ልዩነት የላቸውም ብለሽ መውረግረግ አይገባም ፣
    ምክንያቱም አንድ ለናቱ መሀል ለመሀል ተነጥፎ የሚያልፍ አስፓልት ያላት አሰላን ቢያንስ አስር እጥፍ ጊዜ ከሚበልጣት አጠገቧ ካለው አዳማም ጋር ሳይሆን አዲስ አበባ ጋር ታወዳድሪ!!!
    ይገርማል "ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም" የሚሉት ቢህል እንዲህ አይነቱን ነው !!!!

  • @guangulteshagerteshager9751
    @guangulteshagerteshager9751 9 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ ስብሐቱ ከሻቢያ ነው ፅሁፉን ይዞ መጥቶ ዋለልኝ ጅሎን አንብብ አሉት አነበበ

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo ปีที่แล้ว

    ወያኔ ሥልጣን ሲያጣ ወደ ሥልጣን እንዲመጣ የሽግግር መንግሥት ይቋቋም ጥያቄ አቅርቦ ነበር።

  • @mins4580
    @mins4580 ปีที่แล้ว

    አታፍርም ኦሮሞ በዚህ ዘመን ይስደባል አላለችም:: እንዴ በዚህዘመን መሰለኝ ኦሮሞ ፕሪሚትቭሊ ስው / ህፆን የሚያርድው ዜጎችንበሁለተኛ ዜግነትና አፓርታይድ ስርአት ዘርግቶ የሚገዛው መቼ ነው የትግሬና የኦሮሞ ፖለቲከኞች ወደ ራሳችሁ የምታዩት:: ትገርማላችሁ::

  • @amlakamen
    @amlakamen 10 วันที่ผ่านมา

    ድምጽሽ ያስተላል የኣይንሽ ቃንቃ የመጥፎ መንፈስ ምልክት ኖው

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว

    ዞራ ዞራ የልደቱ ደጋፊ ባልሆንም እንደ እስክንድር ነጋ ጭምብህን አውልቅ ለማለት ነው።