ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነው እደኔ በመዳም ቤት በኩላሊት በሽታ የሚሰቃይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እስኪ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሺ በሉኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኔዉድ ፈጣሪ ያሽርሽ ሙሲ ጠጪ ጧት ጧት 👉💐
ድንግል ማርያም ትማርሽ የኔ እህት
Geta eysus yemhret ejugn anchi lay yadrg 🙏
አላህያሺረሺ
አይዞሽ በብዶነስ ፈጭተሽ ጠጪ ውዴ ጥዋት ጥዋት
ይሄ ፒራክ ሚበለዉ ነገር ይቅር የሚትሉ በለይክ10k አስገቡኝ ስዎደቹሁ🎉🎉
Meen Agebaan 😂😂😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እና ፕራንክ ከሌለ ምን ይስሩና ይታይላቸው አይቅር
@@hanlove412 አይቅር ከልሽ ደሚርኝ 😂😂
@@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ እንደማመር
ልጃችሁን ካሜራላይ አታሳዮ እግዚያብሔር ያሳድግላችሁ ምርጥ ድራማ
ወይኔ ግን የሱ ትዕግስት በጣም ይገርማን ከግር እስከ ራሱ በትህትና የተሞላ ነው ተባረክ አቦ
እሷምኳ ትግስቷ🎉
እረ የልጅቷ የወጣላት አክተር ነች ጎበዝ።😂😂😂🥰🥰
ምን ሁናችሁ ነው አላለም ተቀምሞልህ ነዋ 😂😂😂ብድሯን መለሰች❤❤❤
ደሚርኝ ዉዴ🤲❤
😂😂ዮ ቻለው ሁለት ሴቶች ከግራ ከቀኝ ያዙኩ አደል ቻለው😂ቅመሞችዬ ዛሬ ከመዳሜ ተጣላን አይዞሽ በሉኝ😢😢😢👍😮
አብሽር እህት❤❤❤ ይች ሸይጧን ምንልሁን አለች 😢
አይዞሽ አህቴ
አይዞሽ ውደ ያልፋል ኢሻአላህ
@@NaniIscuteሸይጧን😂😂😂😂
ይች ጥጋበኛ ምንፈልጋነው😢😂
ዩኒየ እንዳንተ አይነት ወንድ ሺ ግዜ ይወለዲ ትግስትህ ንግግር የጨዋ ንግግር ነው
በጣም የምር
Betam 🍇
በናታችሁ ለዉሸት ለፕራንክ ማርያምን በማርያም እግዚአብሔርን በእግዚአብሔር አትበሉ😢😢😭
የኔም ሀሳብ ነበር መቀለጃ አረጉትኝ እኮ
@@abibeyene8492 ደሚርኝ ዉዴዋ🤲❤
ደምሪኝ እዉነት
በጣም😢😢😢
ኤሚየ ልጅሽን በጀርባው መተኛት በዝቶበት መሰለኝ ፀጉሩ ከኋላው ተመለጠ በጎኑ እየቀያየርሽ አስተኚው
ያለነው ፀጉራቸው እየረገፈ እደገና እደአድስይወጣል
ሰው አይን 😳😳😳😳😳
😮😂😂😂@@EmanAman-li3gj
እእእ በጣም በጀርባቸዉ ከተኙ ፀጉር በርገፍ ብቻ ሳይሆን ይጠፈጥፋልም
@@Hadyah-g3d አዎ አራት መአዘን ይሆናል በጣም ልክ ነሽ ማሬ
ማሽ አላህ እንደመልክህ ፀባይህ ያማረ ጎበዝ እንዳንተ አይነት ያብዛልን
በነገራችን ላይ ፕራንክ ብሆንም ግን እንደዚ አይነት በኛ ሂይወት ኣለ የባል ቤተሰብ ወደ በታችን ስመጡ የልሆነ ፊት የመያሳዩ ሚስትወች ስህተተ መሆኑ ይረደን ይገባል የባል ዘመድ ለክ እንደበተሰባቻችክ ማየት አለብን
👍👍👍
በትክክል አንዳንድ ሴቶች አሰቸጋሪ ናቸው ምራት ትሆኛለሽ አመት አለ ያገሬ ሰው እና መልካም መሆን ለራስ ነው
እውነት ነው ማርያም ን
❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጃችሁን የኔ ምርጦች በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤
የእዩን ትግስት አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤ጎበዝባልአስተዋይነህ
😂😂😂😂ይጨቃልኮ. እፍፍፍፍ. በተለይ. የወንድ. እህት ወይም ወንድም. ባጠቃላይ ወደወንድ. ጎን. ያለ. ቤተሰብ. ሚስትየዋጋር. ሲኖር. ሰቀቀን. ነው. ኡኡኡ🙆🙆🙆🙆🙆
ማርያምን በጣምም
😂😂😂😂😂😂
እደኔ የሚሆን የለም
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጃችሁን 🙏❤ዩኒየ እንዳንተ አይነት ወንድ ሺ ግዜ ይወለዲ🙏❤❤❤
ዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያለውን ከልቡ አስተዋይ ሰው ያብዛልን እህት ህም ጎበዝ አክተር ናት አበረታታት ፍቅር ያለበት ቤት ነው በርቱ ብዙልኝ ቤቢዬም አድጎ ተከታያችሁና አድናቂያችሁ ይሁን ቡዙ ሚዲያ ላይ ግን አታቅርቡት በጣም ያምራል ወንድምህ ናቲም ጎበዝ በርቱ
ታይ መልካም የሆነ ባልሺን ፖራክ እሚባል ነገር በተለይ በቤተሰቡ ጉዳይ እረፊ ቡዙ እሚመኝት ሰወች አሉ መልካም ነው ቆንጆ ነው ፀባዩ ዋ ሌላ ስሩ አትጃጃይ
ወንድ ለሚስቱነው የሚያግዝ. እዩ ብትመታውስ እህቱ አይደለች ብሎ የሚስቱን አፍ አላዘጋም ወንድሞች ለእህቶቻቸውም ጠበቃ ቁሙ በሚስቶቻችሁ የሚበደሉ ብዙ እህቶች አሉ
እኮ😢😢
ለምን መታሽው አለ እኮ ሚስቱን አመነ አዬ ወንድ😂😂
በጣም ሽልጥልጥ ወንዶች አሉ
ባል ከውጭ ሲገባ ፕራንክ አይመቸኝም 😊 ❤️
እሺ ቆጆ ❤@@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
የራያ ቆጆ 👍❤️
ብራነውምንይደረገበለሽነው
በጣም የምወዳቹህ ምርጥ ጥዶች ናቹህ❤😘
ዋዉ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል first comment ስላደረኩ በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁን ሳላደንቅ አላልፍም
ደሞ ልጅ እየተመታ ነው የሚያድገው ህፃንም ቢሆን እየጠቆነጠጠ ነው የሚያድገው አይሞት ምን ችግር አለው ያልተመታ ልጅ ነገ ራሳችሁን ይገርፋችሗል ቀጥታችሁ አሳድጉ የከተማ ሰው ልጁን ሳይቀጣ ያሳድግና ነገ አልሠማ ሲለው ፈጣሪውን ያማርራል
እውነትሽ ነው የኔ ቆንጆ እኛ እየተመታን ነው ያደግነው
@@sosenakasia ህፃን ሆነን እየተቆነጠጥን አደግ ስንልም እየተገረፍን ነው ያደግርነው ደሞ ልጅን መቅጣት መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው ያለ አግባብ መደብደብ እንጂ የሚከለከለው ልጂ ሲያለቅስ ቆንጠጥ ሲደረግ ዝም ይላል የመደንቀጥ ባህሪ የመስማት አእምሮ ገና ከልጅነት ተሰጥቶናል እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ
ጎበዝ እናት እጃችሁን የግድ ስትገቡ መታጠብ አለባችሁ
ሳው ከውጭ ስመጣ ፕራንክ ማራጋችሁ ነው ምያናድደኝ ሁሌም 😭
ጤናኛ ስትሆኑ እንመጣለን ደግ አረግህ ሚስትም የራሷ ቦታ አላት እህትም የራሳ ቦታ አላት ጎበዝ ልጅ ነህ
ትክክል
ልጃችሁን ፈጣሪ ያሣድግላችሁ ስወዳችሁ ❤❤❤❤
ጎበዝ ለማንም ክፍ አልወጣህም ከውጪ ሲገባ ግን በነገር አትቀበሉት
የኔ ውዶች ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ❤❤
እረ የኔ ውድ እግዙ አብሄር ይማርሽ እኳን ከሁላሊት ጋ ሁኖና እደውም አልተቻለን🎉🎉🎉❤❤❤
እርቦታል ምግብ ሰጠት ሲያሳዝን❤❤❤❤ እኛም ዉድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉
በስማሞ ትግሰቱ እረጋ ያለ ተባረክ በተረፈ ደስ ትላላቹሁ❤❤
አይዞሸ እህትዋ እኔም በድሰክ እየተሰቃየሁ ነው
አይ ንግግርና ትትና እንደአንተ አይነቱን ውንድ ያብዛ ተባረክ ❤❤❤
ስወዳቹህ ወይ ግን እኮ ከባድነዉ😂😢😢
ወይኔ ምን አይነት አስተዋይ ነህ ታድለህ ተባረክ
ለእህቱ መከታ ዋው❤❤
ዮዎኒ ግን ማሪያምን እጅግ በጣም ምርጥ ሰው ነው❤❤❤❤❤❤
አላህ ያሳድግላቹ. ማሻአላህ.
ዋውአላህያሳድግላቹሁ ባባየንብዙ አታውጡት ትንሺከፍይበል❤❤❤❤
ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር በፀጋ በሞጎስ ያሳድግልሽ ❤❤🎉🎉
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ
ክክክክ እህትየዋ ግን ስትመች ድቡሼ ጎበዝ ናት 😂
አላህ አይቀይርብህ ትግስትህ ደስ ሲል
በጣም❤🎉
አንደዬ ፍራክ ከተደረግህ ለምን ድጋሜ ስትደረግ አጠረጥርም ፍራክ ነዉ ብለህ ሁሌ መሳቀቅ😢😢😢
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላቹ ስወዳቹ መቼም አይለያቹ ዘመናቹ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ❤❤❤
ክባድ ነዉ ከቤተሰብ ጋ መኖር ዉይ ወድሜ እዴት እደተጨነቀ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
Emy baby Egizahber yasadeglachu ❤❤❤❤
ስነ ስርአት ያለው አስተዋይ ነው ባልየው ተባረክ ወጣት ባሎች ከሱ ተማሩ
መነው እዳኔ ዳስ ያላው ብድራን ስለማለሳች 😮😢😂😂😂
ልጁ ወይ ትግሰት ጤናኝ ሰኮኑ ይመጣለሁ አላለም❤❤
እስላም አሌይኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ❤❤
ደምሬሻለሁ ❤❤❤❤❤❤
ወድ አላሂ ያከበረለን በጣም አመሰግን አለሁ
@@Tybatubeinem damireshalew turuturunager siribat
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለሽ አስተካክይው የኔውድ❤❤❤
ወአለይኩም ሠላም
የፍቅር ጥጉች ❤❤ንግግራችሁ ራሱ እኮ ስርአት አለው❤❤
ቤቢዬ💝🌹💝💝💝እድግ ይበልላችሑ
እወዳችኋለዉ እግዚአብሔር በፍቅር ያዝልቃችሁ
ስታምሩ በጌታ 🤍
ወላሂምርጥልጅነው ሌላቢሆን አፍጨዋንይላታ ልወላሂ 😢❤❤❤የኔውዶች ❤❤
ማህላ አትማሉ እንኳን በውሸት ሀይማኖታችን በእውነትም ቢሆን መሐላ አይፈቅድም
አይ፡ዩኒ፡እናንተ፡ጤናኛ፡ስትሆኑ፡እንመጠለን፡አለለም፡ትእግስትህን፡ስለደንቅህ፡አለልፋም፡💯💯💯👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞🌼🍇🍇🍇🍇🍇🍇
Faxary yasadigilniii yenee qonojoo ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሲያሳዝን ወንድም እኮ ሁሉነገር ነው❤❤❤❤❤❤
ደሞ እህትየዋ የማልቀሷ አይ ማስመሰል አበሻ እኮ እንባችን ቅርብነው😅😅😅
😂😂😂ያሳቀኝ ኮሚት❤❤❤
እሙ ግን ወጪ ውሎ እርቦት ሲመጣ እደዚህ አታደርጊው ወይ አብለተሽ ይሻላል የኔ አሳዛኝ😢😢
yane getaa fetri yasdeglesh❤❤❤❤ yane wed
ግንኮ ሰራተኛ አያስፈልግም ባሁን ሰዓት 😢 ማን ይታመናል እናቶች ልጆቻችሁን አሳድጉ😢😢😢
ስታምሩእኮ❤❤❤❤
ምግብ ሥጡት 😂😂❤❤ ባቢ አላህ ያሣድግህ ❤
አምላኬሆይ። ከመዳም። ቤት። አውጥተህበ ቤቴልኑር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@@SamreaMama 😢😢
Amen😢😢😂
😂😂ሚስኪን ተገኘ በጣም በዚህ ብቻ አደለም ሌላ ተበቀይው😂
የፈረደብህ ልጅ አሰቃዩህ እኮ😂😂😂😂
ማሻ አለህ ልጁ ሰያምሪ ሚዲያ አትዉጡት አለህ የስድግለቹ 🌺
ይህ ብራክ ይቅር የምትሉ
ምርጥ ባል ትግስት ከፍቅር በላይ ነው
ልጁን አንገቱን በደንብ ያዝ አድርገሽ ነው ማጥባት
😂😂
Betame yemitegereme lije a1gna nhe bewunete mirte wedeme mirte bale nhe gin kebade mizane new yemire jegena ne ❤❤❤❤❤
Mashaa alh baby siyamir alh yasadiglachuu😘😘🤲🤲🤲
ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤
እኔ ግን ብሞት ከወድሜ ሚስት ጋር አልኖርም
Add me 😅
እኔም🙌😂
እኔም
እኔእውነት
እብድ የሆነ ቤተሰብ ደስ ሲሉ😅😅😅😅😅😅😅
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ይችን ኮመንት እምታነቡ እባካቹህ 1k አስገቡኝ አበረታቱኝ እኔስ እህታቹህ አደለሁ
ምስኪን ሰያሳዝኝ እናንተ ሰትራጋጉ እንመጣለን አላለም😂🎉❤
ልጅሽ ምድያላይ አታዉጪ የስዉ አይን ጥሩ አይደለም ኢድግ 💌 ይበል
እግዝአቤር የማርሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ማሻአላህ ❤አላህያሳድግላችሁ❤
ኧረ አላህን እንፍራ ለካፊር ማሻ አላህ አይባልም መጀመሪያ አላህን ያውቃሉደ
የወኒእዉነትጎበዝነህ.ግንእነሱንምአድቀንአቃጥላቸው.እደዚህእዳቃጠሉህማብድርህንመልስየምትሉ❤😂😂😂😂😢👍👍👍👍👍👍
much love yoyo and Emy❤
ባባየ 😊😊😊❤❤❤❤የኔ ማርርርር😊😊😊 እግዚአብሔር ያሳድግህ አሜን፫😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤
ልጃቹህ በሚዲያ አታዉጡ ጡሩ ከይደለም
Ewnet talak sew neh comm ... First but you are so great
እረ ብህጻን ልጂ አይቀለዲም ታው ❤❤❤❤❤❤❤ ግን ስወዳችሁ ፈጣሪ ያሣዲግላችሁ ውዶቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቤቢው አላህ ያሳድግላቹ ደ ሞ ልጁም ተኮልእንዳታስለምዱት
🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙 እኔ ለጨነቅልህ
የእኔ አባት ጤነኛ ስትሆኑ እንመጣለን አላለም😁😁😁😁
ሰወደችው ❤❤❤❤
እኔ የሁለት አመት ሁኖ ልጀን አለወጉ መታብኝ እባሌ እህትጋ ተጣልተን ስንሰዳደብ ደረሰብንና ብመታውስ ምን ችግር አለው ሲለኝ እንኳን እሷ አንተ እንድትመታው አልፈልግም አልኩት።አሁን ግን ለሷትቸው ስደት ሄኩኝ
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ቤቢየን❤
ደምረኝ ውዴ
እገዳዉ ኢነሳለት የምቱሉ😍
ልጆቷ ግን ተዋናይ መሆን አልባት ተመችሺኝ
ዉይ አበዛችሁበት 😂😂😂 ሚስኪን አሳዘነኝ የምር

እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጃችሁን 🙏❤
ዩኒየ እንዳንተ አይነት ወንድ ሺ ግዜ ይወለዲ🙏❤❤❤