የአገው ፈረስ በዓል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 วันที่ผ่านมา

    እኔ የምፅፈው የምለው እርዱ ሳይሖን ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ሑሉም ይኑር እንዳቅሙ እንደ እምነቱ ልጆቹን አስተምሮ ድሮ ለወግ ለማእረግ አድርሶ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምስኪን ሕዝብ ነው ፈረሐ ፈጣሪ አምላክ ያለው ታዛዥ ቅን ልብ ያለው ነው በርቱ አንድነት ሐይል ነው 😢። መደመር ።

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 10 วันที่ผ่านมา +5

    እሄንን የመሰለ ባህል ማንነት ይዘን የሰው እገር መመኘታችን እና ሰላም ጠፍቶ በስልጣኔ ስም "የራስ ጥሎ የሰው እጠልጥሎ" መሆናችን እጅግ ያሳዝናል 😂😂ባገሬ ተስፋ አልቆርጥም በማንነቱ በባህሉ የሚኮራ በራሱ ሀሳብ የሚያምን ትውልድ መፈጠሩ እይቀሬ ነው 👍🏾🙏🏽💚💛❤️

  • @atekeltdagnaw4071
    @atekeltdagnaw4071 10 วันที่ผ่านมา +5

    የአገው አርበኞች ለኢትዮጵያ ሀገራችን ነፃነት ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር በአድዋ በማይጨው ለከፈሉት ዋጋ አርበኞችንና ፈረሶቻቸውን ለመዘከር የሚከበር በዓል ነው።

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚገርም ጀግና ህዝብ😢

  • @Nigest-p9t
    @Nigest-p9t 10 วันที่ผ่านมา +2

    ወገኔ የሀገሬ ልጅ 🥰🦁🇪🇹👈🏾👉🏾ትክክል ነው፣ኢትዯጵያውያን በጦርነት ሲገጥሙ፡🦁🦁🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⚔️⚔️⚔️🐎🇪🇹🐎🇪🇹🐎🇪🇹🐎🇪🇹🐎🇪🇹🐎🇪🇹🐎 የኢትዮጵያን ፡ባንዲራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈🏾፡ተሸካሚዎች🦁🐎🇪🇹👈🏾ደማቸው፡በባንዲራችን፡ከጀግኖች፡አባቶቻችን🦁🇪🇹ደማቸው፡ተዱባልቆ፡ፈሶል ክብር😭🇪🇹ለተዋደቁ ፈረሶቻችን😭🥰🇪🇹🐎🥰😭🇪🇹🐎🇪🇹🐎😭🥰👈🏾በነሱ ተጋድሎ ኢትዮጵያውያን የማንም ባርያ አይደለም እግራችን በሰንሰለት እንደ፡ውሻ፡አልታሰረም፡የአፍሪካውያን፡ኩራቶች፡ነን፡🇪🇹🐎👈🏾ገለቶማ ፡እናመሰግናለን🇪🇹🐎😭🥰🙏🏾

  • @ACDataACIPH-yf5fw
    @ACDataACIPH-yf5fw 4 วันที่ผ่านมา

    Agaw historic people

  • @aleabfetari
    @aleabfetari 5 วันที่ผ่านมา

    ስራህ/ዘገባሕ እጅግ ይገርማል ይማርካል። በርታልን፤ ያበርታህ።

  • @yezbalemfenta4956
    @yezbalemfenta4956 3 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግንሃለን ስለጋበዝገን የከርሞ ሰው ይበለን።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 วันที่ผ่านมา

    By the way እንኳን በደህና አደረሳችሑ የአገው ፈረስኞች እኔ የተወለድኩት ያደኩት ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ባልደራስ ፈረስኛ ግቢ ነው የፈረስን ማንነት እና የፈረስኛውን ግልብያ አውቃለሑ አንዱም አባቴ ቀፀላ ዳኘው ነበር ነፍሱን ይማረውና ሻምበል ማሩ መልካም 😢።

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 4 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️

  • @telisijohn2054
    @telisijohn2054 10 วันที่ผ่านมา

    @26:55 I just love the women jockey. What a scene !

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en 7 วันที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 วันที่ผ่านมา

    የአመት ስው ይበለን አዎ ።

  • @MasFatama-b8t
    @MasFatama-b8t วันที่ผ่านมา

    🕋🕋🕋🤲🤲🤲☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @aleabfetari
    @aleabfetari 5 วันที่ผ่านมา

    በየየአካቢው ታሪካዊና ባህላዊ በርካታ እሴቶች አሉ። ሁልጊዜ አዲስ ናቸው። ዛሬ ደብረ ታቦር ከተማ ጎራ ብለህ ይሆን? መልካም ስራ!!!

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 6 วันที่ผ่านมา +1

    አረ የፈረሰኛው ብቻ አልነበረም አደለምም በፊትም ቢሆን። እኛ ፈረስ የለንም ግን ለዚህ ክብረ በአል ከልጅነቴ ጀምሮ ቀርቸ አላውቅም። እስከ 12 ሰአት መንገድ ተጉዘን እንሄድ ነበር አያቴጋር! ፈረስ ባይኖረን እንኳን ተውሰን እንለማመዳለን! አገው ሁኖ ፈረስ ሽምጥ ማይችል የለም። በኮርቸ ተወው በባዶው ሽምጥ እንመታለን።

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 6 วันที่ผ่านมา +1

    2014?

  • @AzanawBelay
    @AzanawBelay 3 วันที่ผ่านมา

    The northeast Agew living around sekota is topographically difficult to ride horses and the community do not have horse riding history. At the same moment the Agew community living around Awi are departed from the Sekota Agew as Sebatbet Agew, Thus, where is the horse riding history of Agew?

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 9 วันที่ผ่านมา +1

    Uoo ለወንዶቹ ትልቅ ሽንኩርት መክተፊያ ማሽን ስፖንሰር ቢደረግ፣ ጎብዞች!! ሲያማምሩ!!

  • @HabteMichael-pj7id
    @HabteMichael-pj7id 6 วันที่ผ่านมา

    ከባንዲራው አንባሻው ቢነሳ ባዕሉ በዓል ይመስል ነበር

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 6 วันที่ผ่านมา

    85

  • @dessalewbayih
    @dessalewbayih 7 วันที่ผ่านมา +1

    85 ኛው አይደለም እንዴ 82 ያልከው?

    • @estarnews6019
      @estarnews6019 7 วันที่ผ่านมา +2

      የቆየ ቀረጻ መሆኑ ነው

    • @shewarega9289
      @shewarega9289 6 วันที่ผ่านมา

      Confuse ለመማድረግ ነው። 85ኛዉ በፋኖ ታጅቦ እየታሄደ ነው

    • @zinasheamare545
      @zinasheamare545 6 วันที่ผ่านมา

      85