It was eye opening teaching for me even accepting Jesus Christ as my lord long time ago I thank Holly spirit still leading us only to the true!!!! Thank you pastor Many more blessings to your ministry.
Enwedh alen Ewnet wengel Sle astemarken tebarek Ante hulum twedalh Sle Eritrea lewendmochachn Endndegf astemar ken ante Beewnet fqr neh ante Ye Egziabiher wegen neh eske mecheresh Geta ytebkh
ስለ ኃጢአት እና ስለ ቅድስና መማር በዚህ ዘመን ሩቅ ነው የትኩረት መሐከል ሊሆን ቢገባም ግን አልሆነልንም እጅግ ብዙ ተምሬበታለሁ ጌታ ይመስገን ተባረኩ
የምታቀርባቸው መዝሙሮች ፈውስ ናቸው ተባረክ ፓስተር።
እውነትን እውነት ማለት መታደል ነው እኔ በብዙ እደክማለሁ ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው ትምህቱ ትክክል መነገር ያለበት ነው
ሰላም ለአንተ ይሁን ፓስተር አስፋው፤
በምታቀርባቸው መሰረታዊ ትምህርቶች እጅጉን እየተጠቀምኩኝ ነው፡፡
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ፡፡
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር በጣም አስፈላጊና ፈዋሽ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ
23
ኲሎም ሓጢኦም ክብሪ ኣምላኽውን ስኢኖም
Amen
አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን ድንቅ ትምርት
እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እውነተኛውን ወንጌል እየመገብከን ከዘላለም እና ያለ ግዜ ሊገድለን በፊታችን ከቆመው የሀጥያት ቀንበር
በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ አምነን ከሞትና ከጭለማ የምንወጣበት መንገድ በመንፈስ ቅዱስ እየተመራህ ለኛም ያን ቅዱስ ቃል ስላካፈልከን ከወደቅንበት እንድንነሳ ከሳትንበት እንድንመለስ በቃሉ ሀይል እንድንነሳ ከእግዚአብሔር ተልከህ ቃሉን በአንተ አልፎ
ሰምተናል የምንኖርበትም ጸጋ አሳይተሀናል ህይወት ዘላለምህ ይባረክ ተወዳጅ ነህ ፓስተር አስፋው እንዲሁም አብራችሁ የምታገለግሉ ሁሉ የእግዚአብሔር ጸጋ ይሁንላችሁ
Thank you so much poster Asfaw God bless you all the family all the time
It was eye opening teaching for me even accepting Jesus Christ as my lord long time ago I thank Holly spirit still leading us only to the true!!!! Thank you pastor Many more blessings to your ministry.
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የረዳን የጠበቀን ጋሻ የሆነን አምላካችን ስሙ የተባረከ ይሁን ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምታካፍለን መልካም ትምህርት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ ቅዱሳን ጌታ ይባርካቹ !
God bless you pastor❤
God bless you pastor
God bless you pastor ,
በጣም አስፈላጊ እና የውድቀትን መሰረት የሚያስረዳ ትምህርት. ሰው ይህን ከተረዳ የክርስቶስን ከውድቀት የማዳን ሃይል የማየት ችሎታን ይሰጣል!! እግዚአብሔርን ስለአንተ አመሰግናለሁ እኔ ብዙ እየተማርኩኝ ነው ተባረክ አስፍሽ! ጌታ በዘመንህ ሁሉ አይለይህ ከጎንህ ሆኖ እየጨመረ ያበርታህ! ቤትህ የተባረከ ይሁን!!
እግዚአብሔር አሁንም የቃሉን ብርሃን ያብራልክ ተባርኪያለሁኝ ተባረክ🙏🙏🙏 አሜን
Pastor God bless you , I get a lot of biblical principles for my future life , rejim edime ena tena geta yisitih lijochihin yasadigilih
God blesse you pastor
ጌታ ይባርክህ ፖስተር
God bless you pastor!!
God Bless You Pastor
አሜን ! ጌታ ይባርክህ ዕድሜህ ይለምልም
God bless you🙏🙏🙏🙏🙏
Pastorye hatiyat yemibalw eysus chrstosen almkbel aydlmoy ketlk tehtna gar new yemtykh ❤❤❤ keza beswntachn yemnadrgw hatiyat wetetu aydlmoy plzz ante endtabrarlgne new egziyabher yakbrlgne memhrye 😘
እና ስራ የማይደራረብብህ ከሆነ ፓስተርየ ወደ you tube ብትጭንልን ለማለት ነው ተባረክልኝ ስለማይህ እጅግ ደስተኛ ነኝ ልክ እንደሚመክር አባቴ ነህ ስለእውነት ጌታን እባርካለሁ በቻልኩት ሁሉ እፀልያለሁ ብዙ ዘመን ኑርልን !!!
selam Eskedar, you will find all videos on you tube
@@asfawBekelepastor እሺ አየዋለሁ !! ተባረክ ፓስተር።
Selam pastor asfawu tebarki bebezu 🙏🙏
thanks pastor Tade
ወንድሜ አስፋው ጌታ ይባርክህ ድሮ የሰዉ ልብ የምትል ትንሽ መጽሀፍ ነበረች ታውቃታለህ መቼም የድሮ ነገር የሜገኘው አንተ ጋ ነዉ🙏
Really supperrrrrrrrrrrr
መንፈሳዊ አባቴ እወድሃለሁ።
አቤቱ ማረንንን
አሜን እልልልልልልልልልልልልል
be bezu tebarklgn
Amen pastery tebark
Amen brother bless you
Pastor Geta ybarkh
Hiwet ymiqeyr tmhrt
Amen God bless you.
እንደገና ልስማዉ አርፍጄ ሰለነበረ
Geta ybarkh Goyta ybarkh
God bless you
Pastor Goyta ybarka
True Gospel.
God bless you!!!
Pastor tebark on line almeberkum semonun wode lela hager sira heje nebere bihonm kalfe bewala ezaw hohn agngnch semahugn tebarekilign betslot amilko yiru gize nebere hulem tebarekilign betesebih lijochehina yetebareku abrewuk miyagelegilun agelgayoch hulu tebareku kininetachehun sasib egeremalew birukan nachew
Enwedh alen Ewnet wengel
Sle astemarken tebarek
Ante hulum twedalh
Sle Eritrea lewendmochachn
Endndegf astemar ken ante
Beewnet fqr neh ante Ye Egziabiher wegen neh eske mecheresh Geta ytebkh
Arefe new pastre tabarke geta yebareke zamne yetabaraka yune ?💔🎶🔥🙏🙇🙌
Geta Yibarkeh Abizto!
ፓስተርየ ሰላም ለአንተ ይሁን እንዴት ቆየህ ??
አንድ ነገር ልጠይቅ ብየ ነበር ፓስተር ...?!?ወደ you tube ከመጣህ ለምን በ F .B ሲለቀቁ የነበሩትን ትምህርቶች እዚህ ላይ አትጭንልንም እንደገና ብማራቸው ብየ ነው ምክንያቱም በዚህ ከመዘጋቱ በፊት ስከታተል ነበር ወደ F.B ከተዘዋወረ በኋላ ግን ተከታታይ አድርጌ ለመማር ተቸገርኩኝ።
ሁሉም እኮ you tube ላይ አለ ፈልጊው
@@feletad7108 ሁሉም የለም F.B ላይ ነው ግማሹ ያለው እኔም እፈልግ ነበር ፓስተር ቢያኖርልን እዚህ ላይ መልካም ነበር ከቻለ
112 Only like in the room 8550 views why?
Sorry 798 views only 112 like why?
እኔም የሚገርመኝ ይሄ ነው ለምን ??
Hamartiology ነገረ-ጥንተአብሶ የሚለው የግሪክን አቻ ትርጉም ቢከተል የተሻለ ይመስለኛል ወንድማችን፤ አንዳንድ የኃይማኖት አስተምህሮ ልዩነት ባስተውልም ትምህርቱ ግን ግሩም ነው:: Ad maiorem Dei gloriam
thank you Melkam.... thank you for the right translation of 'Hamartiologuy'. grazie mille!
Vaccin mndnew paster buzz sew 666 Yale new slesu tenager paster tebrek
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የረዳን የጠበቀን ጋሻ የሆነን አምላካችን ስሙ የተባረከ ይሁን ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምታካፍለን መልካም ትምህርት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
Amen
God bless you