#0224

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @yohanagetahun7801
    @yohanagetahun7801 2 หลายเดือนก่อน

    Egzabiher ystlign betam arif zgjit new
    Mexhafu yet magignet enchilalen thanks

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዳምጨ ከጠቀመኝና አስተማረኝ መፅሀፍ አንዱ ነዉ ትረካዉ ደግሞ ለመግለፅ ይከብደኛል አመሰግናለሁ በጣም ተዘጋጂተህበት ስለምታቀርብልን።

  • @life-hv5fi
    @life-hv5fi ปีที่แล้ว +9

    ክብረት ይሀበልና ክቡር ሓው❤

  • @soloaskias3105
    @soloaskias3105 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰራየ ብለህ ጌዜና ሃይልህ ሰጠህ የሄን መፀሐፋ ለማካፈል ያነሳስህ ልዑል እግዛብሔር ብራሃኑን እራስህ ላይ ያብራ አሱም ወደማደሪያው ይዞክ ይገባ::
    አሜን ::

  • @TadeseTsehay
    @TadeseTsehay 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ቀይረክኛል❤❤❤❤

  • @ptatom3947
    @ptatom3947 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ባለውለታ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏

  • @user-tj5oe4zc6r
    @user-tj5oe4zc6r 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @yuotub-
    @yuotub- ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን👌👌👌

  • @bereketgebeyehu478
    @bereketgebeyehu478 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ዶ/ር ማይልስ ሙንሮ የስኬታማ ወጣቶች 7ቱ ባህሪያት የሚለውን ትርጉም መፅሐፍ ስራልን

    • @ruahmed8951
      @ruahmed8951 ปีที่แล้ว

      ሰርቶታል እኮ Bro video flgew ena eyew

  • @tewodrostefera7895
    @tewodrostefera7895 ปีที่แล้ว +1

    💯💯💯💯💯💯💯💯wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww thank you

  • @ananehadhajitu7787
    @ananehadhajitu7787 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ!!!

  • @user-bn7tu4xu4f
    @user-bn7tu4xu4f ปีที่แล้ว +3

    በርታልን ወድማችን 🥰 ተባረክህ

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Maranata587
    @Maranata587 ปีที่แล้ว +2

    የቕንየልና ክቡር ሓው

  • @hena-2980
    @hena-2980 ปีที่แล้ว +3

    Robin Sharma እሚደንቅ መጽሃፍ ነዉ የጻፈዉ ብዙ ግዜ ደጋግሜ አንብቤዋለሁ ለዚህ መጽሃፍ ቃላት የለኝም እሚገርም እሚደንቅ መጽሃፍ ነዉ 🙌🙌🙌🙌

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 ปีที่แล้ว +1

    ኣመሰግናለው እንወድሃለን እናከብርሃለን በተመስጦ ነው የሰማሁት ዘመንህ ይባርክ ወንድሜ🥰🥰🥰

  • @nejatnejat564
    @nejatnejat564 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የኢል ቱዩብ ቤታሰቦች እጅግ አድርጌ አመሰግነለሁ ሼር ሰለደራገቹልኝ ፈጠሪ የክብራቹ🙏🙏🙏😍👈

  • @edengalaxie791
    @edengalaxie791 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u so much💐

  • @hailekahsay3452
    @hailekahsay3452 ปีที่แล้ว

    Betam ameseginalewu 🙏🙏🙏

  • @tigistkebede7290
    @tigistkebede7290 ปีที่แล้ว +1

    amazing book thank you so much!

  • @MmMm-bh1ey
    @MmMm-bh1ey ปีที่แล้ว +1

    ቴዲያችን ቴንኪው የኛ ማራኪ

  • @marimoykamota535
    @marimoykamota535 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much ❤

  • @ashenafiatgs980
    @ashenafiatgs980 ปีที่แล้ว +1

    Thanks a lot!

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤👍👌🙏

  • @biletube4038
    @biletube4038 ปีที่แล้ว +1

    Self discipline

  • @Yhimyalfale
    @Yhimyalfale 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ግን ማይክህ ብትጠቀም 👌

  • @user-mn4gq3tw3n
    @user-mn4gq3tw3n ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nejatnejat564
    @nejatnejat564 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የቴድ አል ቱዩብ እጅግ አድርጌ አመሰግነለሁ🙏🙏🙏🙏😍👈

  • @gxhggbshgg6907
    @gxhggbshgg6907 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ቀጣይ አለው ራስን ማወቅ?

  • @LOVELOVE-nj3jf
    @LOVELOVE-nj3jf ปีที่แล้ว +2

    በጣም ኣሪፍፍፍፍ ነው እናመሰግናለን ግን ኣንድ ነገር ግራ ያጋባኝ እንዴት ሙዚቃ በመንፈሳዊ ይፈቀዳል እችን ብቻ ኣብራራልኝ ምክንያቱ እኔ ዘፈን መዳመጥ በጣምምምም እወዳለው ግን ወደ መኖፈሳዊ ኣይፈቀድም እያልኩ መዳመጥ ተውኩት እያማረኝ

    • @ccvcf7964
      @ccvcf7964 ปีที่แล้ว

      መዝሙርም መስማት ትችያለሽ ዋናው ውስጥሽን የማደስ ጉዳይ ነው የሆነች ምእራፍ ላይ ጁላ ለ ጆን ሁሉንም የማድረግ ግደታ የለብህም ያለበት ቅፅበት ኣለች ጁላ የድሮ ህወቱን እርግፍ ኣድርጎ እንደተወው ለጆን ግዴታ መተው ኣለብህ ኣላለውም ግን ባለበት ራሱን ፈትሾ ማግኘትና በደስታ ህወቱን ማጣጣም እንዳለበት ነው ያስተማረው ያው ለሁላችንም ማለት ነው

    • @LOVELOVE-nj3jf
      @LOVELOVE-nj3jf ปีที่แล้ว

      @@ccvcf7964 በጣም ኣመሰግናለው🙏🙏🙏