ጌታ ሆይ በዚህ መኖር ለእኛ መልካም ነው የማቴዎስ ወንጌል ም. ፲፯፥፬ በመምህር ዘላለም ወንድሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @ArsemaTemesgen
    @ArsemaTemesgen 3 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ሁሌም የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌሉን ታስተምረናለህና እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወትን ያሰማልን በጽርሐ ጽዮን ኑ የአባቴ ብሩካን አለም ሳይፈጠር ወደ ተዘጋጀላችሁ መንግስቴ ግቡ ይበለን አምላካችን ቅድስት ሥላሴ ይስጠን

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት መምህራችን እናመሰግናለን

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 3 หลายเดือนก่อน +1

    ታላቁ መምህራችን እንኳን ለበዐለ ደብረ ታቦር አደረሰህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከአውደ ምህረቱ ላይ አያጥፋብን እኛም በሰማነው ቃል ያማረና የተወደደ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳንአሜን

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የመምህር ተማሪዎች ለመምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያውረስልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @solomonseifus8230
    @solomonseifus8230 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤጋር ይስጥል

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ እጹብ ድንቅ የሆነው የእግዚአብሔርን ቃል ወንጌሉን እያንቆረቆሩ የሚያጠጡን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን . . . እኛም በሰማነው ቃለ እግዚአብሔር ተጠቅመን 30 , 60 , 100 ፍሬ አፍርተን መንግስቱን እንዲወርሠን መድኃኒዓለም ይርዳን. . . የህይወት ቃልን ያሰማልን.

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 3 หลายเดือนก่อน

    ክብር ሁሉ ለእጊዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 3 หลายเดือนก่อน +1

    Kal Hiwot Yasemaln

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል አደረሰን አሜን🙏
    ድንቅ ትምህርት ድንቅ ትንታኔ ነበር🙏
    እልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏 "የእግዚአብሔርን መልክ ያያል" የነገሩትን የማይረሳ የለመኑትን የማይነሳ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አምላካችን አሜን❤🙏
    እልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏
    አምላካችን መድሐኒታችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን❤🙏
    እልልልልልልልልልልልል
    ❤❤❤❤❤❤❤
    👏👏👏👏👏👏👏
    "የምወደው ልጄ ይህ ነው እሱን ስሙት አለ"
    "በታቦር ተራራ የምትመሰለው ቅድስት ቤክርስቲያንን ነው"
    "የእግዚአብሔር ተራራ በተራሮች እራስ ላይ ጸንቶ ይኖራል በኮረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል"
    "የመቅደሳችን ስፍራ ከጥንት ጀምሮ ከፍ ያለ የምድር ዙፋን ነው"
    እልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏
    "በኔ የማይሰናከሉ ሁሉ ፍፁማን ናቸው"
    "የአምልኮት መልክ አላቸው ስሙን ሲጠሩ መጽሐፍ ሲጽፉ አማኞች ክርስቲያኖች ይመስላሉ ነገር ግን ኃይሉን ክደዋል"
    "ለሚያምኑ ሁሉ ይቻላል"
    "ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፉል"
    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏
    "የታቦር ተራራ መንግስተ
    ሰማያትን ትመስላላች"
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏
    "አንተ አምላኬ ነህና ፈቃድህን ለማድረግ አስተምረኝ"
    አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏
    "የፍቅር ብርሃን ልብስ ያልብሰን አሜን❤🙏"
    "ጎጠኝነት፣ ጠብ፣ የዘር ጥላቻ፣ ክርክር፣ የጭለማ ሕይወት አውልቆ ይጣልልን አሜን"
    "እግዚአብሔርን አንድ ነገር ለመንኩ በሕይወት ዘመኔ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ"❤❤❤🙏
    ኢትዬጵያ አገራችንን ሰላም ይስጥልን አሜን🙏 ቃለሐይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @endeshawmitiku3058
    @endeshawmitiku3058 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በሰማነው ቃል 30,60,100ም ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሄር ይርዳን።

  • @gigichernet80
    @gigichernet80 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅድስት ሆይ ሰአሊ ለነ አሜን አሜን አሜን

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእውነት ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 3 หลายเดือนก่อน

    Amen memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን💒 እንኳን አብሮ አደረሰን💒

  • @mekdestakele4197
    @mekdestakele4197 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉዱ መምህራችን ወሊዲተ አምላክ ትጠብቅልን

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 3 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን❤❤❤

  • @TamskenAmlaki
    @TamskenAmlaki 3 หลายเดือนก่อน

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 3 หลายเดือนก่อน

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen

  • @TinaMamo-s4k
    @TinaMamo-s4k 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይዎት ያሰማልን

  • @MartaBiru
    @MartaBiru 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!

  • @aynalem63
    @aynalem63 3 หลายเดือนก่อน

    Amen kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d 3 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwet yasemalen memher

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 3 หลายเดือนก่อน

    Kale hiywot yasemalen memiheracin amen

  • @Abushe-e2n
    @Abushe-e2n 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን!!!

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤

  • @SaraDsallh-fv7vc
    @SaraDsallh-fv7vc 3 หลายเดือนก่อน

    FAMoa💛💚❤️

  • @eyob5929
    @eyob5929 3 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalin

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @bahrunegussie8791
    @bahrunegussie8791 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይዎት ያሰማልን