ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንዳለመታደል ሖኖባቸዉ በተፈጥሯቸዉ ግትር ሠዎች ወንድም ዔርምያሥ በየየቀኑነዉ ትዕግሥትህን የማደንቀዉ በተለይ ለወንድ ልጅ የማይባል ሢሉህ የወረደ የተጨማለቀ ሥድብ አፋቸዉን ሢከፍቱብሕ ጌታ ይቅር ይበላቸዉና ለዛዉም ከእኛዉ ቤት ከኦርዶክሥ ሥድቦች በሙሉ ከቤቷ የፈለቁ እሥኪመሰሉኝ ድረሥ መድሃኒያለም ምሥክሬ ሑሌ ነዉ የሚገርመኝ ዕዉነት በብዛት ሢያሥተምሩን አትሥደቧቸዉ እባካችሑ ነዉ እኮ የሚሉን ንፁሃን አሥተምሮ ያላቸዉ ማለቴ ነዉ ምድረ ደብተራን ሣይሖን የጉድ ጉዶቹን የጠንቋይ ዉላጆችን ርኩሣን መናፍሥት ጎጆ ቤቱን ሠርቶ አበጋዙ ላረጋቸዉ ጌታ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ ከምድረ-ገፅ ትን ያርጋቸዉና እዉነት ንጉሣችን ይፋረዳቸዉ ዓሜን ዓሜን ዓሜን
ጌታ እየሱስን እንደግል አዳኝ ተቀብለን እናመልከዋለን። መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ከሌለ ማነዉ ከአንተ ጋር ያለዉ ? አረ ራስን የመግዛት መንፈስ የያግኛችሁ ፀልዩ ለሰማይ አምላክ ይግለጥላችሁ
ሮሜ 8¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁵ አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።¹⁶ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል።¹⁷ ልጆች ከሆንን ወራሾች ደግሞ ነን፤ ማለት የእግዚአብሔር ወራሾች ነን፥ አብረንም ደግሞ እንድንከበር አብረን መከራ ብንቀበል ከክርስቶስ ጋር አብረን ወራሾች ነን።
“እናንተ የአምላካችሁ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ፤ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፥ በምድርም ላይ ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትሆንለት ዘንድ እግዚአብሔር አንተን መርጦአልና ስለ ሞተው ሰው አካላችሁን አትንጩ፥ በዓይኖቻችሁም መካከል ራሳችሁን አትላጩ።” - ዘዳግም 14፥1-2
😂😂😂😂😂😂አይ ኤርሚዬ ይሄ መጥቆራ ከተገለጠ በበሃላ የኦርቶ ብስጭት ጨምሯል ወይ ጉድ ገና ሌላም ይመጣል ምህረት ለወገናችን
❤❤❤❤
አባ ቆረንጭ መንፈስ ቅዱስ ሰጡኝ ብሎ ይላል? በመጀመሪያ ይሄ ሰው እግዚአብሄርን አያውቀውም አባቴ አይደለም ብሏል። አባ ቆረንጭን ነው የሚያውቀው። ሰሙ ራሱ ሲያስፈራ? ለምንድነው ሴጣን የሚያስፈራ ስም ያለው? ሚኒሊክ ራሱ በስሙ ፈርቶ ነው አባቆረንጭን አምላኩ ያደረገው።
ወይኔ ስድብ ጉድድድድድ ጉድድድድድድ
እኔ እሚገርመኝ የሚሞግትህ ሲመጣ የ ሚበልጥህ ታሶርዳቸዋለህ ለምን እነሱም ሲጠይቁህ መልስ አትመልስም
የሚበልጥህ? ምንም ጥቅስ ባናዉቅ እንኴን የኛ አለማወቅ ኦርቶዶክስን ትክክል አያደርጋትም
ከዚ በላይ እንዴት ያዳምጥህ በጣም ጨዋወች ናቸዉ አንተ ግን ዛሪ ተሸናፊ ነህ እመን።
እንዳለመታደል ሖኖባቸዉ
በተፈጥሯቸዉ ግትር ሠዎች
ወንድም ዔርምያሥ በየየቀኑ
ነዉ ትዕግሥትህን የማደንቀዉ
በተለይ ለወንድ ልጅ የማይባል ሢሉህ
የወረደ የተጨማለቀ ሥድብ አፋቸዉን
ሢከፍቱብሕ ጌታ ይቅር ይበላቸዉና
ለዛዉም ከእኛዉ ቤት ከኦርዶክሥ
ሥድቦች በሙሉ ከቤቷ የፈለቁ እሥኪመሰሉኝ ድረሥ መድሃኒያለም
ምሥክሬ ሑሌ ነዉ የሚገርመኝ ዕዉነት
በብዛት ሢያሥተምሩን አትሥደቧቸዉ
እባካችሑ ነዉ እኮ የሚሉን ንፁሃን
አሥተምሮ ያላቸዉ ማለቴ ነዉ ምድረ ደብተራን
ሣይሖን
የጉድ ጉዶቹን
የጠንቋይ ዉላጆችን
ርኩሣን መናፍሥት
ጎጆ ቤቱን ሠርቶ
አበጋዙ ላረጋቸዉ
ጌታ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ ከምድረ-ገፅ ትን ያርጋቸዉና እዉነት ንጉሣችን ይፋረዳቸዉ ዓሜን ዓሜን ዓሜን
ጌታ እየሱስን እንደግል አዳኝ ተቀብለን እናመልከዋለን። መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ከሌለ ማነዉ ከአንተ ጋር ያለዉ ? አረ ራስን የመግዛት መንፈስ የያግኛችሁ ፀልዩ ለሰማይ አምላክ ይግለጥላችሁ
ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።
¹⁶ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል።
¹⁷ ልጆች ከሆንን ወራሾች ደግሞ ነን፤ ማለት የእግዚአብሔር ወራሾች ነን፥ አብረንም ደግሞ እንድንከበር አብረን መከራ ብንቀበል ከክርስቶስ ጋር አብረን ወራሾች ነን።
“እናንተ የአምላካችሁ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ፤ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፥ በምድርም ላይ ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትሆንለት ዘንድ እግዚአብሔር አንተን መርጦአልና ስለ ሞተው ሰው አካላችሁን አትንጩ፥ በዓይኖቻችሁም መካከል ራሳችሁን አትላጩ።”
- ዘዳግም 14፥1-2