ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤ ውስጤ ነው የምለው በምክንያት ነው ትለያለህ እስኪ አቤ ስለ ራሽፎርድ የሆነ ነገር በለን
አማድ ዲያሎ እጅግበጣም ሚገርም ቾሎታዎች አሉት ፈጣሪ ያዝልቅለት
አማድ ወሳኝ ሰው
።
''ታላቁ ኃያሉ ባለ ግርማ ሞገሱ ብዙ ታላላቅ ተጫዋቾች የተዋደቁለት '' አቤ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ለጅ..ከጨዋታ ጨዋታ ምንም የማይወርድ እንደውም ጭራሽ የሚጨምር....englizawi behon beye asebkutna
አቤ እንኳን ደህና መጣችሁ
አቤ ራሽፎርድ በቃው እራሱን ማሳደግ ሲገባው እራሱን እየገደለ ነው ቢለቅ ደስ ይለኛል ድል ለማንቼ🎉
እናመስግናለን😍😍😍
good news
አቤ ሣምሪ ሰላም ሰላም ደህና ናቹ ጠፋቹ በሰላም
አቤ ዕጩ ተወዳዳሪን ዲቦ ጂሎን ጠይቅልኝ የፓርላማ አባል መሆን የመንግስት አካል ማለት ነው በአለም አቀፍ አትሌቲክስ ህግ መሠረት ይቻላል ወይ ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
እዲት ናቹህ አቤና ሳምሪ ሁሊም እደምለዉ ስለማንቼ እናንተ ስሩት ከልብ እናመሰግናለን በማንቼ ደጋፊዎች ስም
ይገርመኛል በቴንሃግ መላጣው ጊዜ የሚደነቀው ኮቢ ማይኑ ነበር አሁን በአሞሪ ደሞ አማን ዲያሎ ሆነ
አቤ ዱቤ እጅግ ከፍተኛ ክህሎት የትምህርት ደረጃ ያለው ሰርቶም ያሳየ ሰው ነው የአለማቀፍ እውቀትን ከዳር የሚያደርሰን ያደረሰንም ምጡቅ ነው በቦታው ቢይዘውና አትሌቶቻችን ከሱ እውቀትን ቢቀስሙ አንድ ኮሌጅ ነው ሰውየው ትምህርት ግን ለቦታው ግድ ነው እናንተ ግን😮😮😮
yes የመጀመሪያ ነኝ
አማድ እብድ ነው ይችላል!
#GGMU💪💪💪⚽️⚽️⚽️
አቤ የሰጣችሁት ትንተና በአማድ እና አሞሪም ዙሪያ ልብ የሚያሞቅ ነው.....የማልስማማው ሳምሪ 90 ደቂቃ የመጫወት አቅም የለውም ያለችው ላይ አልስማማም ምክንያቱም በደርቢው ጨዋታ በ88' እና በ90ወቹ ደቂቃ ነው 1 ጎልና 1ለጎል ምክንያት የሆነው.....ዞሮ ዞሮ ልጁ እያደገ ያለ ነው ወደፊት እናየዋለን....!!
አቤ ውስጤ ነው የምለው በምክንያት ነው ትለያለህ እስኪ አቤ ስለ ራሽፎርድ የሆነ ነገር በለን
አማድ ዲያሎ እጅግበጣም ሚገርም ቾሎታዎች አሉት ፈጣሪ ያዝልቅለት
አማድ ወሳኝ ሰው
።
''ታላቁ ኃያሉ ባለ ግርማ ሞገሱ ብዙ ታላላቅ ተጫዋቾች የተዋደቁለት ''
አቤ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ለጅ..ከጨዋታ ጨዋታ ምንም የማይወርድ እንደውም ጭራሽ የሚጨምር....englizawi behon beye asebkutna
አቤ እንኳን ደህና መጣችሁ
አቤ ራሽፎርድ በቃው እራሱን ማሳደግ ሲገባው እራሱን እየገደለ ነው ቢለቅ ደስ ይለኛል ድል ለማንቼ🎉
እናመስግናለን😍😍😍
good news
አቤ ሣምሪ ሰላም ሰላም ደህና ናቹ ጠፋቹ በሰላም
አቤ ዕጩ ተወዳዳሪን ዲቦ ጂሎን ጠይቅልኝ የፓርላማ አባል መሆን የመንግስት አካል ማለት ነው በአለም አቀፍ አትሌቲክስ ህግ መሠረት ይቻላል ወይ ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
እዲት ናቹህ አቤና ሳምሪ ሁሊም እደምለዉ ስለማንቼ እናንተ ስሩት ከልብ እናመሰግናለን በማንቼ ደጋፊዎች ስም
ይገርመኛል በቴንሃግ መላጣው ጊዜ የሚደነቀው ኮቢ ማይኑ ነበር አሁን በአሞሪ ደሞ አማን ዲያሎ ሆነ
አቤ ዱቤ እጅግ ከፍተኛ ክህሎት የትምህርት ደረጃ ያለው ሰርቶም ያሳየ ሰው ነው የአለማቀፍ እውቀትን ከዳር የሚያደርሰን ያደረሰንም ምጡቅ ነው በቦታው ቢይዘውና አትሌቶቻችን ከሱ እውቀትን ቢቀስሙ አንድ ኮሌጅ ነው ሰውየው ትምህርት ግን ለቦታው ግድ ነው እናንተ ግን😮😮😮
yes የመጀመሪያ ነኝ
አማድ እብድ ነው
ይችላል!