*የመስፍን ጌታቸው ሀዘን... * ባለቤቴ መልክ ብቻ አይደለችም ..ሰው ሰላም ካልኩ በኋላ እጄን መታጠቤ በጊዜው አስወቅሶኝ ነበር አርቲስት ና ሼፍ ዝናብዙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @ፋፊነኝከወሎ-ረ1ፐ
    @ፋፊነኝከወሎ-ረ1ፐ 3 ปีที่แล้ว +247

    ወይ ስለሚስቱ መልካም ነገር የሚናገር እና የሚያከብር ወንዲ ደስ ይለኛል

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +33

    ዝና ብዙ ሼፍ አርቲስት ዘመንህ ይባረክ መላ ቤተሰብህን ፈጣሪ ይጠብቅ አድናቂህ 😍😍👏👏👏👏👏👏

  • @brhanebereke5422
    @brhanebereke5422 3 ปีที่แล้ว +11

    I am an Eritrean and I have a big respect to this Asrtist በምትሰራ ሁሉ መምር ነህና ከቤተሰብህ ጋ እድሜና ጤና እመኝላሃለሁ።🙏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 ปีที่แล้ว +44

    ማን እንደ እናት ሀገር ኢትዮጵያ
    💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💯

    • @abebinacooking
      @abebinacooking 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ቤተስብ እንሁን ያገር ልጅ🙏🏽❤️

  • @battyyone9974
    @battyyone9974 3 ปีที่แล้ว +15

    ሠይፍዬ ረጅም አመት ሁሌ እከታተልሃለው በጣም ነው የማከብርህ ግን አንዳንዴ ሥህቶቶች አሉብህ ቢሆንም ሠው ነህ የምታሥተካክልበትን መንገድ ሥለምታመቻች እሥካሁንም ተመልካችህ ነኝ ብዙ ጊዜ የምትደግመው ሥህተት አለ እሡም አትቸኩል አንድ አንዴ የእንግዶችህን ሃሣብ ትቆርጣለህ ደሥ አይልም ከጊዜ አንፃር ይሆናል ግን ጥያቄህን አሣጥር

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u 3 ปีที่แล้ว +6

    ዝናህ : በጣም ደስ የሚል የማይጠገብ ሰው ነው :: እግዚአብሔር ቤትህንም ሚስትህን ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ!! ምግብ ዝግጅትህንም በዪትዩብህን ማቅረብ እንዳታቁአርጥ:: በጣም ጤና ምግብ ነው:: አደራ !!

  • @Arsema_u7y
    @Arsema_u7y 3 ปีที่แล้ว +191

    ይችን ፅሑፍ የምታነቡ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ያሰብንው ይሳካ ያቺም ይሳካልሽ

    • @Meron-MA
      @Meron-MA 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ያንቺም ይሳካ

    • @miki5264
      @miki5264 3 ปีที่แล้ว

      @@gentandhabty Amen (3)

    • @miki5264
      @miki5264 3 ปีที่แล้ว

      @@Meron-MA Amen (3)

    • @miki5264
      @miki5264 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen (3)

  • @Arsema_u7y
    @Arsema_u7y 3 ปีที่แล้ว +146

    ህይወት ሸክላ ናት ነገ ምን እደምንሆን አናውቅም ፈጣሪ ለንስሐ ሞት ያብቃን

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሰይፍሽ ስላቀርብክል ጋሽ ዝና ብዙ ውይ ስወዳቸው እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤️🙏

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +10

    ዝናዬ እንወድሃለን አባቴ እኔ በጣም ነው ማከብርህ ረጅምድሜ ለአንተ❤❤❤🇪🇹

  • @deremactube
    @deremactube 3 ปีที่แล้ว +40

    የመስፍኔ መሞት ያሳዝናናል ከባድ ነው በጣም

  • @mohamedneimayoutube3300
    @mohamedneimayoutube3300 3 ปีที่แล้ว +3

    መስፍን ጌታቸው ሰው ለሰው ድራማ ላይ በጣም አድናቂህ ነኝ እኳንም አየሁህ እረጂም እድሜ ተመኜሁ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝናብዙ ሳዩት እራሱ መልካም ሰው ይመስላል ሚስትህን ማክበርክ በጣም ደስ ይላል ዘመናችሁ ይባረክ ❤

  • @wesnomenesat2339
    @wesnomenesat2339 3 ปีที่แล้ว +57

    ኢትዮጵያዊ እናቱ በስቃይ ትወልደዋለች በስቃይ ይኖራል በስቃይ ያረጃል በስደት ይጨርሳል እዴት እናሳዝናለን ወገን

    • @zenagech447
      @zenagech447 3 ปีที่แล้ว +1

      Uffffbetam egzhabhir beqachu yebelan

    • @abebinacooking
      @abebinacooking 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ የሚል ስው ነው ቤተሰብ እንሁን🙏🏽👍

    • @mareykete1901
      @mareykete1901 3 ปีที่แล้ว

      Ewnat naw

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 ปีที่แล้ว

    ውይይይ በጣም ደስ ይላል ምርጥ የሰው ለሰው ድራማ ላይ በጣም ነው የምወደው ሰው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን እውነት ነው በስደት ሆኖ የሚወድት ሰው ከዚህ አለም በማለይ ሰሀት በቦታው ያለ መገኘት ይከብዳል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ጥላ ከለላ ይሁነን ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ያምጣልን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚስቱን የሚያከብር ወንድ ይብዛልን ጀግናው ዝና ብዙ ልጆችክን ይባርክልህ ያሳድግልክ😍😍😍😍😍ሰይፍ የኔ መልካም አንተም እግዚአብሔር ልጆችክን ይባርክልህ😍😍😍😍😍😍

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝናህብዙ መልካም ሰው ነው። አሜሪካን ያሉ ወይም የሚኖሩ ሠላምታ መስጠት አይፈልጉም ልክ ሰው ሲያዩ ል እንዳላዩ ሆነው ነው የሚያልፉት በአጋጣሚ ግሮሰሪ ሲያደርግ አግኝቼው ሰላምታው ከትህትና ጋር ያውም ።

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔ ራሡ ስንት ሰው ዘግቶኛል አዲስ የመጣው ግዜ በጣም የገረመኝ ግን የሆነ ተመስገን የሚሉት የኮሜዲ አርቲስት ሰላም ስለው እንዴት እንደጎረረብኝ earphone አዲስ አድራጊ ነው መሠለኝ በሁለት እጁ ይዞ ሙዚቃ ልክ እንደ ፍንዳታ ከፍቶ ባልሰማ ሙድ ላሽ አለ ይሄ ያለመብሰል ወይ የአስተዳደግ ጉዳይ ይመስለኛል!! አይቶ የማያቅ ይሆናል😅😅

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 3 ปีที่แล้ว +11

    What a beautiful family you have and you’re such an amazing person.I love your personality ❤️

  • @alemneshassela1646
    @alemneshassela1646 3 ปีที่แล้ว +7

    አረ የ አዋሳ ቆንጆ ያገሬን ልጅ አየው ደስ ሲል አርቲስት መስፍኔ በጣም አድናቂክ ነኝ እረጅም እድሜን ተመኘውልህ አከብርካለው

    • @genentteshome412
      @genentteshome412 3 ปีที่แล้ว +1

      መስፈኔ የሞተው ነው ዝናቡ ነው የስም ስት አለ

    • @etk153
      @etk153 3 ปีที่แล้ว +1

      Alemensh ❤ I born in Awassa , I subscriber and like his recipe:)

  • @assefaaraya6413
    @assefaaraya6413 3 ปีที่แล้ว

    ስላም ዝናህብዙ በጣም አድናቂ ነኝ ብዙ ግዜ ቃለ መጠይቅ ሲደረግልህ ስለ እናትህ አንስተህ አታውቅም እኔ ይእናትህ አድናቂ ነኝ በጣም ወ/ሮ ምንትዋብ (እህቱ)

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 3 ปีที่แล้ว

    ኦ! አቤት ሰው ለሰው! እ ሚ ገ ራር ም ተዋኞች ያየንበት፡፡ መስፍን የአንተ የሙሉአለም የአስናቀ ደግሞ የተለየ!!!!! ሁሌም ከውስጥ አይጠፋም፡፡ ትልቅ ስራ ትልቅ ዝና!!፡፡ /ደራሲ መስፍን!!!!!!!!!!!!!!!/////፡፡ ነገም አንጣችሁ በሌላ ስራ፡፡ ትዳርህ ዘመንህ ይባረክ፡፡ ልጆችህ በጣምምም ነው የሚያምሩት እግ/ር ያሳድግልህ እግ/ር ይጠብቅልህ!!!፡፡

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +37

    ዝናህብዙ እርጋታህ ሞያህ ስራአትህ አክባሪህ ነኝ ስለተሰጠችህ የምትመች እረዳት ባለቤትህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yz6298
    @yz6298 3 ปีที่แล้ว +15

    I wish Seyfu talked about OCD for awareness. I hope pple take time to learn about it before judging..

    • @sademas
      @sademas 3 ปีที่แล้ว +3

      @ Y Z I don't think Seyfu is well aware of OCD. Next time Seifu should invite a professional who can talk about it.

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝና ብዙ እንደስምህ ሙያህም ብዙ ነው ጎበዝ ወንድ ነህ በርታ

  • @misirasef9699
    @misirasef9699 3 ปีที่แล้ว +21

    ሰይፉ እባክ እስኪ አርቲስት አንተነህ ተመልከቱት እርዳታችሁ በጣም ያስፈልገዋል

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለህ ዝንዬ እድሜህ ቢሄድም ለመዉለዱ ዋናዉ ፈጣሪ በወደደዉ ነዉ ሁሉ የሚሆነዉ ስለዚ በዚዙሪያ ምንም የሚነካ አስተያየት ቢሰጡህ ምንም አይሰማህ በልጅነቱ ወልዶ መከራ ከሚያበላ ወጣት እንደዉ በፈለገዉ እድሜ ይሁን ፍቅር ይኑርህ ተባረኩ ለመዳር ለመኳል ያብቃችሁ

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 ปีที่แล้ว +2

    Such beautiful family's ❤ 💕 😍 God bless u 🙏 💖 🙏

  • @AminFam-z8c
    @AminFam-z8c 3 ปีที่แล้ว +1

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ

  • @lidiyaethiopia540
    @lidiyaethiopia540 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከነቤተስቦችክ እርጅም እድሜ ጤና ይስጥህ መልካም ስው በጣም ነው የምወድክ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 ปีที่แล้ว +2

    Omg what a beautiful Family God bless 😍😍😍

  • @helenfantahun1303
    @helenfantahun1303 3 ปีที่แล้ว

    እግዜአብሄር ፋጥረቱን በፈለገው ጊዜ እና በፈለገው ሰው መፍጠር ይችላል እኛ አንዳችም ሀይል በዚህ ጉዳይ የለንም በጊዜው የተሰጠንን አመሥግነን መቀበል እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰቡ ጋራ ይሁን አሜን ያልበላንን አንከክ አስተያየት መሥጠት በሌለብን ጉዳይ ባንገባ መልካም ነው ። የሮጠ ሁሉ አይቀድምም

  • @nhaminmamo1625
    @nhaminmamo1625 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰለሚሰት ያለክ ክብር አንደኛ ነክ

  • @yeshiabie1836
    @yeshiabie1836 3 ปีที่แล้ว +2

    ልጆችህ ሢያምሩ አምላክ ያሣድግላችህ

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 3 ปีที่แล้ว +1

    You guys are so beautiful God bless your family amen amen and amen

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም።የምወደው።የማከብረክ።አርቲሥትነክ።ፈጣሪ።ከነቤተስቦችክ።ከክፋነገርይጠብቅክ
    ይምትስራቸው ምግቦችን ቀጥልበት።

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ሕይወት ከንቱ የሚያሳዝን ነው መኖር ከንቱ የስው ልጅ ብርጭቆ ነው ፈጣሪ አማማታችን ያሳምረው

  • @yordiamare1590
    @yordiamare1590 3 ปีที่แล้ว

    ዝናብዙህ እንወድሃለን እግዚአብሔር አምላክ እስከቤተሰብህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @hiowtabate69
    @hiowtabate69 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር አሜሪካን ይባርክ 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🙏

    • @genentteshome412
      @genentteshome412 3 ปีที่แล้ว

      አአአአአአ

    • @be8cab
      @be8cab 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 3 ปีที่แล้ว

      Keze belaye men yadergat askabache

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 3 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ሠው ነሕ እረጅም እድሜ እመኝልሐለሁ።

    • @abebinacooking
      @abebinacooking 3 ปีที่แล้ว

      ቤተስብ እንሁን ጥሩዬ❤️

    • @truworkwube5569
      @truworkwube5569 3 ปีที่แล้ว

      @@abebinacooking በጣም ደስ ይለኛል ውዴ።

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለሀገርህ ያቃህ

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 3 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful family god bless you and your family🙏🙏🙏💝🇨🇬

    • @abebinacooking
      @abebinacooking 3 ปีที่แล้ว

      🙏🏽🙏🏽 ቤተስብ እንሁን ያገር ልጅ

  • @tsigetesfu4843
    @tsigetesfu4843 3 ปีที่แล้ว

    you are right seifu, somebody to no body in any country outside your country.

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 3 ปีที่แล้ว

    ሥወድሕ እድሜና ጤና ይሥጥሕ መሥፉንዬ😍😍😍😍😘😘😘😘😘😍

  • @sammaher6174
    @sammaher6174 3 ปีที่แล้ว +1

    The interview he gave about five years ago when he entered the U.S. makes perfect sense now. The political climate then was never about him. He could have lived and continue to live the good life just by looking the other way. But he couldn’t in his clear conscious.
    We always have to respect and admire a personal commitment and conviction.
    RESPECT my friend RESPECT.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 ปีที่แล้ว +1

      Respect his not running away but facing the challenge head on at whatever cost,

    • @sammaher6174
      @sammaher6174 3 ปีที่แล้ว

      @@werqzeleke2815
      Try telling that to hundreds of thousands of Ethiopians living abroad. May be that might include you if you live anywhere other than Ethiopia. But, what makes his case different than many of us is, he had it made, when he left home. He didn’t have to leave. He could have ignored the whole iniquity and lived and continued to live like many other famous artists or athletes who are not in anyway shape or form involved in our country’s affairs.
      Next time try to challenge yourself or someone around you rather than telling others. If you have already done so, at least reserve yourself from judging others. Selam Lehulum.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 ปีที่แล้ว

      @@sammaher6174 what is this sacredness about every human existence in that country? Gagging each other from voicing our opinions however unpalatable to some???? Look once you come out in the public sphere and talk about yourself you have given the public to have and pass their opinions whether that opinion is music to your ears or otherwise so yes I have shared my opinion on the vid and so many will do just that tomorrow. If you don't want that then stay off the SM . Everything and anything is up to be challenged. Bye

    • @sammaher6174
      @sammaher6174 3 ปีที่แล้ว +1

      @@werqzeleke2815
      You’re missing the whole point. Let’s just leave at Bye. 😉✌🏽.

    • @be8cab
      @be8cab 3 ปีที่แล้ว

      Exactly you are right @Sam he spoke the truth n had to face the challenge May God bless him.

  • @yalemworkhaile2522
    @yalemworkhaile2522 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አድናቂው እንዲሁም አከብሪዎ ነኝ እግዚአብሄር ከእርስዎና ከመላው ቤተስብዎ ጋር ይሁን እኔም ባለቤቴም እንወደዎታለን !!!

  • @aduethiopian
    @aduethiopian ปีที่แล้ว

    ማን እንደ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ♥♥♥

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 ปีที่แล้ว +10

    አርቲስት ዝናህ ብዙ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 ปีที่แล้ว

    የመስፍን እናት በችግር ላይ ናቸው ለምን የስራ ባልደርቦቹ እይጎበኙዋቸውም😢

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤ .....

  • @r.z6570
    @r.z6570 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ሰይፍ ቃርያ ስንግ በቆሎ ተመቸኝ በጣም ነው የሳኩት

  • @ልዩልዩ-መ6ቘ
    @ልዩልዩ-መ6ቘ 3 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት ሁሌም ሳያቸው ልጁ ነበር የምትመስለኝ

  • @butluckily8830
    @butluckily8830 3 ปีที่แล้ว +8

    He is so cute, and gorgeous family.

    • @abebinacooking
      @abebinacooking 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ቤተሰብ እንሁን ያገር ልጅ❤️

    • @lily-qz4mm
      @lily-qz4mm 3 ปีที่แล้ว

      who is so cute? lol I hope you're not referring to the artist

    • @butluckily8830
      @butluckily8830 3 ปีที่แล้ว

      @@lily-qz4mm he is in my eyes 👀.

    • @lily-qz4mm
      @lily-qz4mm 3 ปีที่แล้ว

      @@butluckily8830 this is an older guy. although your english is grammatically correct, it simply has a bad taste in the mouth to say cute for an all grey old gentleman. it's more appropriate to use that to the kids, the little ones or a girl. Well, he may be your handsome if you're attracted to him in that sense... .

    • @butluckily8830
      @butluckily8830 3 ปีที่แล้ว

      @@lily-qz4mm hold on we're not in English class here however you can call grownups cute when you find them sweet: i.e he is clean, good cook and a family man 😊 so not necessarily attraction. you better think character wise next time 😉.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว

    Egzaibher Ethiopia 🇪🇹♥❤ 💖 😍✨ 🇪🇹♥❤ 🇪🇹 ♥ 🇪🇹♥❤ 💖 😍✨ 🇪🇹♥❤ 🇪🇹 ♥ 🇪🇹♥❤ Abasataha Rialeni Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu

  • @gentandhabty
    @gentandhabty 3 ปีที่แล้ว +4

    መስፍኔ ነፍስህን ይማረው

  • @Israelxox
    @Israelxox 3 ปีที่แล้ว

    Thank you, Sir! Gobez’’ Mistee new Yalecheh ❤️

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 3 ปีที่แล้ว +5

    Allah Yasadglet Yetebareku lijoch Yihunuluk

    • @abebinacooking
      @abebinacooking 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ቤተሰብ እንሁን ፈቲያዬ❤️

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 ปีที่แล้ว +9

    መስፍኔ የኔ ናት በጣም ያሳዝናል ልጆቹ እዴት ሆነዉ ይሆን በጣም ነዉ ያሳዘኑኝ በዚህ እጂሚያቸዉ መለየት😥

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 ปีที่แล้ว +1

      አው በጣም ከባድ ነው

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 ปีที่แล้ว

    ዝናብዙ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว

    በጣነዉ የምወደዉ ሚስቱ ቆንጆ ናት

  • @greatstar5111
    @greatstar5111 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው አርቲስት

  • @da8387
    @da8387 3 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ ለምሳሌ እንደኔ ዓይነቱ በቤተስቡ፣ ኣብረውት በተማሩና በሰሩትን ጥቂት ሰዎች ብቻ የሚታወቀውን ሰው ከኣገሩ ውጭ ኑሮውን ለመቀየር መኖሩ ኣንድ ነገር ነው እኔ የሚገርመኝ በተለይ በስነ-ጥበብ ታዋቂ የሆኑትን ታዋቂ ስነ-ጥበበኞች የጥበብዋን ምንጭ ጥለው/ጥላ ከኣገራቸው ውጭ ኑሮ መጀመር ማለት እንደ ውኃ በሌለበት ሻወር ስለሚሆን ለመኖር ሲባል ሌላ ስራ መስራት ግድ ይላል።

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv 3 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ራስህ ጠይቀህ ራስህ አትመልስ🙏

  • @kebede91
    @kebede91 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ስው ነው አይ ስደት በጣም እኮ ከባድ ነው አሚሪካን ለምዶ ግን ሀገር ቤት መ መለስ በጣም ከባድ ነው

  • @linawoldmariyam9047
    @linawoldmariyam9047 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ዝናብዙ ያንን የመሰለ በሬ ለምኔ አገር ቤት እያለው በጣም ነበር የምንመጣው በጥሩ ሁኔታ ነበር ያስተናገድከንም እናም አሁን በጣም ተቀየርክ

    • @Holylove260
      @Holylove260 3 ปีที่แล้ว

      አረጀ አይደል ?

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ወጥ ድፍን ሽንኩርት ጋሼ ሰርቼ እቀምሰዋለሁ እናመሰግናለን

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅህ

  • @sasung1516
    @sasung1516 3 ปีที่แล้ว

    Melikem kumnam yalifal mebalew bezeh seweiy ayhet yedrow akuam ena yahunu shimlk liyunetu edmhen yarzemew

  • @cvf5013
    @cvf5013 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአላህያሳድግልህልጆችህን

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +2

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::::::

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 3 ปีที่แล้ว +4

    ሁላችንም ሰብስክራይብ እናዲርገዉ ምርጥ አክተር ዝናህ ብዙ

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 3 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ እኔም ንፁ ሠው እወዳለው እንዳንተው በወጣው ቁጥር እናም መኪና ስነዳ መሪውን ጠርጌ በር በነካው ቁጥር ጋዝ ስቀዳ በግላቭ ነው ያንቺም በዛ ይሉኛል ቤተሠቦቼ! ቤትም ደርሼ በሩን ቤቱን ገልብጬ ሳፀዳ ነው የምውለው እንደኔ መጥፎ አይመስለኝም ከቆሻሻ ዝምድና የለኝም

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 3 ปีที่แล้ว

      እሰይ የኔ እመቤት ጥሩ አደረግሽ ንፅህናን መጠበቅ በጣም ደስ ይላል እኔን እኔን መሰልሺኝ እኔም ልክ እንዳንቺው ነኝ የግል ንፅህናዬንና የቤቴን ንፅህና መጠበቅ በጣም ያስደስተኛል

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 3 ปีที่แล้ว

      @@nejatumuayub6232 አመሠግናለው ውዴ ደስ ይላል ያንቺም ግን ሁሉም እንደኛ አያስብም ተይው ለነገ ይደር የት ይሄድብሻል የሚሉ የራሤ ሰዎች አሉ ከነሱ ጋር እንዴት ልስማማ ወይ አይሰሩ ወይ አያሠሩ😅 ባለቤቴ ራሡ ብታይ የተቻለውን ይጥራል ግን በመሀል ሰው ካለ እንዳንቺ ካልሆኑ የሠራሽውን በሠከንድ ሲያበላሹ,...ብቻ ለነገ የሚል ነገር ስልቹ ያረጋል!

  • @ybg4608
    @ybg4608 3 ปีที่แล้ว +3

    Zina bizu Betam melkam sew

  • @sarass2644
    @sarass2644 3 ปีที่แล้ว

    Zenhbzwe betam gobze nhe fetri ytebkhe knbetsbwechek lijeken egzabher ysedegelhe 💚💛❤🙏

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 3 ปีที่แล้ว +13

    ስለ አርቲስት መስፍኔ ሁላችንም አዝነናል በህይወት ያሉትን ሳናጣቸው እንርዳ ሰይፉ እባክህ አርቲስት አተነህን እንርዳ ስለሱ ውጣና ተናገር

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 3 ปีที่แล้ว

    Wow teru family

  • @KanaMert
    @KanaMert 3 ปีที่แล้ว

    Wow kesent gize behuala zenah bizu tegne mert balemuya andegna

  • @mayamaya-pf7gp
    @mayamaya-pf7gp 3 ปีที่แล้ว

    ደስ እምትል ባል

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 3 ปีที่แล้ว +9

    USA means U Start Again

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰይፉ ጥያቄህ በብዛት personal የሆነ ነገር ለኦዲየንስህ የማይጠቅም ከትልቅ ሰው የማይጠበቅ ጥያቄ ነው ግን አንተ ሾው ላይ በብዛት አላይህም ሳይ ደግሞ ተራ ጥያቂ ተጠያቂውን የማይመጥን ነውየምትጠይቀው respect full ሁን ለእንግዶችህ። አሁን የዝና ብዙ ከአሜሪካ ስለሚያገኘው ጥቅም እስተማሪ ነው? አሜሪካ ስራ ክቡር ነው ምንም ሰራህ የምትከበረው በሰውነትህ ነው አንዱ ከኢትዬጵያ ለየት የሚያደርጋትይሄም ነው ሼፍ ስለሆነ ክብሩን እንዳጣ ልትነግረው የፈለክ ትመስላለህ አቦ ሰይፉ እራስህን አርም please be professional. በጣም አትውረድ።

  • @selamtekeste2411
    @selamtekeste2411 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ባለሞያ

  • @piccolinamiquerido8128
    @piccolinamiquerido8128 3 ปีที่แล้ว +1

    thanks sefisha...betam desblognal selakerebklen...zenabezun

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 3 ปีที่แล้ว +1

    Enkuwan dena mexelun👏👏

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 3 ปีที่แล้ว +8

    ይሄ ሰውዬ ከመሸ ነው ልጅ መውለድ የጀመረው ልበል??? ልጆቹ ሳይሆኑ የልጅ ልጆቹ መሰውኝ ነብር በእውነት እድግ ይበሉልህ

  • @great-full3612
    @great-full3612 3 ปีที่แล้ว +4

    That is called OCD NOT HYGIENE!!

  • @alwahamart2556
    @alwahamart2556 3 ปีที่แล้ว

    ዝናህብዙ ስወደው

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 3 ปีที่แล้ว +2

    ማን እንደናት ማን እንዳገር የት ይገኛል ምሶሶና ማገር

    • @abebinacooking
      @abebinacooking 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ማን እንደእናት ቤተሰብ አርጊኝ ሳራዬ❤️

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 3 ปีที่แล้ว +15

    የመስፍኔ ሞት መቼም አይረሳም ነብሱን ይማር

    • @dffrfff190
      @dffrfff190 3 ปีที่แล้ว

      አው ማርያምን

  • @Zeki_tube15
    @Zeki_tube15 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቪዲዮ ነዉ በዚሁ ፕሮፋይሌን በመንካት የሰራሁትን አስገራሚ ቪዲዮ ተመልከቱ ።

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነቱን ነው ለዚህ ወቅት መታጠብ ጠቀመው ....ዪቱበር ላይ እከታተለዋለሁ ...በተለይ ምሰር ወጥ ያሳየን 😋😋😋

    • @ayantuhabib8013
      @ayantuhabib8013 3 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ምስር ብሎ ዝም ነው 🥰🥰👌ባለቤቴ መስፍንን ስለሚወደው ቪዲዮውን አይቶ ሠርቶልኝ ጣት ያስቆረጥማል

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum5939 3 ปีที่แล้ว

    Lebalbetehe yalhe kebre yebalte edakbrhe nwe yaderkgne egzabhre yetabekachu

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 ปีที่แล้ว

    ክሮፍሌክስ የስስት ምርጥ ምግብ ለኔ ብቸኛ ምርጫየ ነው

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 3 ปีที่แล้ว

    It is too subjective to evaluate the lost and the gain opportunity.

  • @fitiftiemulu2402
    @fitiftiemulu2402 2 ปีที่แล้ว

    ስላሪቅመምአገቤትየትይገኛል

  • @ጃማኤልሻማ
    @ጃማኤልሻማ 3 ปีที่แล้ว +1

    መስፍን ጌታቸዉ ሞቶል ዉይ

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 3 ปีที่แล้ว

    Egzabher yasaklh

  • @tehetinatessema4068
    @tehetinatessema4068 3 ปีที่แล้ว

    You make me lough Seyfu!

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን 3 ปีที่แล้ว +6

    ውይ አርጅቶ እንዴት ነው አሜሪካ ለሰው አይመቸም ማለት ነው

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 3 ปีที่แล้ว

      አሜሪካ ቀላል አይደለም ! ወይ ሀገሩን የሚመጥን ትምህርት የተማረ ካልሆነ

    • @Kk-qy1ey
      @Kk-qy1ey 3 ปีที่แล้ว

      Alaregem shebet yergena meglecha aydelem kodawen temelketu yetechemadede aydelem betm teru nw yalew shebetun belachew bedenb tayut neber

    • @Kk-qy1ey
      @Kk-qy1ey 3 ปีที่แล้ว

      @@MM-wj8mq yehe hulu sedetegna amro yeminorew yagegnewen serto nw wanaw yeseat kefeyaw nw God bless America

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 3 ปีที่แล้ว

    መሽአላ ተባረክአላ ልጆች ሳምሩ ህድግበሉ

  • @sne1896
    @sne1896 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ሕይወት ከቱ እውነት

  • @alemzerecabegaz1463
    @alemzerecabegaz1463 3 ปีที่แล้ว

    ልጅ በሚሪካ የገቢምንጭ ነው የኮብድም ተስጥቶል በፊልምህ በጣም ነው የምንወድህ