አባታችን ሆይ/ የልጆች መዝሙር/ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር/Bibe Song For Children/Sunday Worship

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025
  • የልጆች መዝሙር
    የማቴዎስ ወንጌል 6
    9 እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ፡- በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥
    10 ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤
    11 የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤
    12 እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤
    13 ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን።

ความคิดเห็น •