ዘመድኩንም ሆነ ማንም ያልተረዳችሁት ብዬ የማስበው መዝሙር ምንድነው መዝሙር 1 ምስጋና 2 ትምህርት,ስብከት (እስቲ እያንዳንዱን ሀረግ በመዝሙር ውስጥ ተመልከት እደውም ከልብህ የዘመርክ ቀን በቃ እንባህ ማባሪያ የለውም 3 መዝሙር ፀሎት ነው when i look it postive side hullem sbket alle like every single day yalemakuaret gn be consert yeneberewn lmd lemaskom there must be another habit to replace the bad one So ene bebekule yh gena sewun lmdun maskeyeria nw keza sitenaker demo yegenan wazema yhnn hulu hzb wede maskoreb derega yadgal bezihu yketl
Hulun mekawom endet yichalal
Zemedku nekel bzu atinadad
Zemedkun mekegna new
መዝሙሩ ራሱ ስብከት ነውኮ
ዝማሬው እጅግ በጣም ጥሩ ነው። የሚጎድለው ነገር አለ።
ህዬሰውዬ የቅናት መንፈስ
ቅናት የምትይው ራስሽ የውስጥ ክፍትሽን አጥሪው ፤ መጀመርያ ፤ ዘመድኩን የተናገረው ለቤተክርስትያን ካለው ፍቅር ነው ፤፤ መጥፋ አይደለም ፤ ዲቆን ሄኖክም ሆነ መምህር ዘመድኩም ሁለቱም የቤተክርስትያ ልጆች ናቸው ፤፤ ፈጣሪ በረከቱን ያብዛላቸው ፤ሁለቱም ለቤተክርስትያን ያስፈልጋሉ ፤፤ ሁለቱ ተደዋውለው ፤ይነጋገሩ ፤ ሳይድ እየያዛችህ ሌሎቻቹ አትሽቃብጡ ፤ ፤
ዘመዴ ደሞ እሱን ደሞ አንተ ስበክህ እንጂ ሁሉም. የራሱን. አስተዋጾህ ነው. የሚያደርገው. እኛ. ተማችቶናል ስብከቱን ለሰባኪው ተወው. በቃ. ሁሉን. ነገር መቃወም አይከብድም. እንዴ
Zemeeduku Yesbbbk Bat Negerugne Bizenes Lemesrat New Felgotu Areda Mhonu New
ZEMEDKUN MIN EYEHONE NEWU
Zmede zmarewu mndnwu tadya aree teregaga
Zemede atkna yeknat me fest ale hat temek mefesu endewedles
አይ ደቆሮዬ መዝሙር እኮ ስብከትም ነው
Yekes menfese albehe bekhe
ዘመድኩን በቀለ
ዘመዴ ግን ሁሉን መተቸት አይከብድም?
እረ ዘመድኩን ሁል ጌዜ እንከን ማውጣት ነው እንዴ ሥራህ
I agree with Zemedkun!
ይሄ ሰውዬ እኮ ሁሉም ጋር እኔ ገብቸ ካልፈተፈትኩ ማለቱን ቀጥሏል።
ስሙን ላለመጥራት ነው "ሰውዬ" ያልኩት
አንቺ ጠራሽው አልጠራሽው ፤ ዘመድኩን በቤተክርስትያን ልጅነቱ ከፓፓስ እስከ መመናም የታወቀ ነው ፤ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከማናችሁም በላይ ችግሩ ውስጥ በገባች ግዜ ፊለፊት የተጋፈጠ ነው ፤፤ ብዙ ነገር ያረገ ነው ፤፤ አንቺ ራስሽ የውስጥ ክፋትሽ አጥሪ፤መጀመርያ ፤፤ ልዚህ ነው ትምህርት የሚያስፈልጋቸሁ ፤፤ ዲያቆን ሄኖክ እና ዘመድኩን ይነጋገሩ ፤፤ሊሎቻቹ አታሽቃብጡ፤፤
ዘመዴ ምን ሆነክ ነው መዝሙሩ እራሱ ስብከት አይደለም እንዴ
ያዝማሪ ስብስብ
በፕሮግራም የምስጋና መዝሙር ቀን እንጂ ስብከት አደለም ዘመድኩን እንደሆ ተቃወም ተብሎ የተፈጠረ ነው።
በየቀኑ ስብከት ይሰበካል መች ቀረ ምን አናደደህ በዝማሬ "እግዚአብሔር" ቢመሰገን ምን ችግር አለው ።
ሁሌ እየተሠበከ አደል እህ ቆርቆሮ😅😅😅😅😅😅😅
kedada
Koy ante hulun tekawumh endet tgefawaleh Egziabher eko bemechoh aygegnm be kn hlina new enj
Mekegne
ዘመዴ በሁሉ አፍ ተከፍቶ ይቻላል???
Zemedkun snesrat
Eski zem bel endew af alegn bileh zem beleh atawra zim bel befetereh yanten asteyayet yeteykeh yelem zim bel!!!!!!!
የሚተች እና የማይተች ለይ ዘመድኩን ካልተቸህ ትሞታለህ ተብለሀል እንዴ? ምንድነው? የትዝታው ወንድም ሆንክ እኮ ምን ነካህ?
የእልታ ትርጉም እልልልል .....እልልል ተሰፍሮ ተቆጥሮ ተመዝኖ የማያልቅ ምስጋና ለዘለዓለም ለእግዚአብሔር ይሁን ማለት ነው አብዛኛው ሰው አያውቀውም ትርጉሙን አስተላልፍ
Zemedie atinaded Gena enizemiralen min ayehina yehe zimare Amina newu yetejemere mine anite kezia befit sibiketun satijemirewu ? Ahun sewu menikef tinish ayidebirim ?🤔
እይይይይ ዘመድኩን ደግሞ አንተ ከሌለህበት ሁሉም ነገር መተቸት አለበት ማለት ነው? ከዚህ በላይ ስብከት ከየት ይምጣልህ ሁሉም በመነበብ ብቻ እኮ አይሰክም መዝሙሩ እራሱ እኮ ስብከት ነው ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ እራሱ ብቻውን ስብከት እኮ ትምህርት እኮ ነው:: ምነው ቀናህ እንዴ? የሃሳቡ አመንጪ ስላልሆንክ ወይስ ምንድነው? ሰይጣን አሾከሾከህ
ምነዉ ኣባዉ?
እዉነት ነዉ ዘመዴ አንተ ትለይለህ
ዘመርኩንአስከዛሬተሰበክንአናመሰግነውከዘፈንከክለብየሸሸውንትውድምንአድርግትለዋለእ
ምነው ሁሉን አውቃለው አላቹ
አታብዛው አንተ ደግሞ ፖለቲካህ ስበክ ዝም ብለህ መዝር እራሱ ስብከት ነው
I agree with Zemedkun!
ፖለቲቻ እያሉ ሰውን ከማባላት ማመስገን ክፋት ነውን? እንቅፋት አይጠፋም ብምንም እናልፋለን ዛሬን እንጅ ነገን የኖረ የለም ይልቅስ አንተም ተሳተፍ ላንድ ቀን ልብህ ይረፍ
Don't be stupid you always criticized people. Just shup
ዘመድኩም ከቅናትና ከመበለጥ ከባርነት አስተሳሰብ መች ነው የምትወጣው በእንዳንተ አይነቶች ደደቦች ስድብ ነጭ ነጯን እያልክ ስንቱ ወደ አህዛብ ጣዖታት እንዲሄዱ አደረክ እንጂ ለኦርቶዶክስ ጠብታ ነጥብ አላበረከትክም ሰው ለመሆን ሞክር
ዘመድኩን ለቤተክርስትያን ያረገውን ፤ማናችሁም አላረጋችሁም ፤ እሱን ፓፕሳቶችን ወይም ዲያቆን ሄኖክን ጠይቂው ይነግሩሻል ፤፤ ለቤተክርስትያን ሃሳብ መስጠቱን ፤ዳቆን ሄኖክ እና ዘመድኩን ይነጋገሩ ፤እነሱ ይተዋወቃሉ ፤ሁለቱም ለቤተክርስትያን ያስፈሉጋታል ፤፤ሳንቾ ሳይድ ይዘህ አታሽቃብጥ ፤ ፤
አቤት መጠላለፍ ያሳፍራል ክፉዎች
እዳተ አይነቱ ሰው ነው ኦርቶዶክስ የሚያዳክመው ሁሉም በጊዜ ይሆናል
ዘመድኩን ሲረግጥ አይጣል ነው። እሱ አይርገጠኝ ብሎ መፀለይ ነው
ሀዋርያቶችኮ ክርስቶስ ሳምራ፣ አርሴማ፣ጨርቆስ፣አቦነ አረጋዊ፣ተ/ሀይማኖት አሁን ደግሞ ለአብይ አህመድ እየቀደሱ ነበር ቄሶቻችሁ ለሆዳቸው የማያመልኩት የለም ወ.ዘ.ተረፈ እያሉ ዘመናቸውን ሀጢያትን የተላበሱ ሰውን በማምለክ አልጨረሱም ጊታ እየሱስን ብቻ ነው የሰበኩት ለዚህ ነው ማርያምም ሀዋርያትም አማኞች ናቸው የምንለው፡፡
ሌላ ቦታ ስትሄድ ገንዘብ ታገኛለህ ኦርቶዶክስ ውስጥ ከሆንህ ግን ለነፍስህ ነው ምትሰራ
ይሄ ሰውዬ ችግር አለበት እንዴ?
ጭፈራ ቤት ቢሔዱ ኖሮ እንደዚህ ይወቅሳቸው ነበር? ግብዝነት ጥሩ አይደለም። እነሱ የሚያገኙትን በረከት እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው።
ዘመድኩንም ሆነ ማንም ያልተረዳችሁት ብዬ የማስበው መዝሙር ምንድነው
መዝሙር 1 ምስጋና
2 ትምህርት,ስብከት (እስቲ እያንዳንዱን ሀረግ በመዝሙር ውስጥ ተመልከት እደውም ከልብህ የዘመርክ ቀን በቃ እንባህ ማባሪያ የለውም
3 መዝሙር ፀሎት ነው
when i look it postive side hullem sbket alle like every single day yalemakuaret gn be consert yeneberewn lmd lemaskom there must be another habit to replace the bad one
So ene bebekule yh gena sewun lmdun maskeyeria nw keza sitenaker demo yegenan wazema yhnn hulu hzb wede maskoreb derega yadgal bezihu yketl
ከዲን ሄኖክን ጀርባ ያሉት አካላት መቼም አይሳካላቸውም ተጠቅመነው ከመስመር ሲወጣ ዞር እንላለን።
ከዲን ሄኖክን ጀርባ ያሉት አካላት
1. የሮማ ካቶሊክ/ pop Francis
2. Economical religion
3. New World Order
ከሮሙ ፖፕ ጋር ምን አይነት ግኑኝነት ነው ያለው??? ጠይቁት
እንዴ ዘመዴ አንተ በስመአብ ብለህ ትሳደብ የለ መተቸት አይሰለችህም ተው።
ሰይጣን ባተ ላይ እንዴት እደሚሰራ ማሳያ ነህ እኮ ተቃጠልከሰ አይደል
አንተ ደግሞ የምትተቸውን እወቅ
Zemede.....ps stop! Be nice to your own house!,to your brothers and sisters.
Why you want to be negative all the time??
ዘመዴ በጣም በጣም ደደብክ
ሁሉን ካልተቸህ አልሆናለህ
እግዚአብሄርን አንጋጠን የጠራንበት ነው
ይሄ ፓለቲካ አይደለም
አንተ ለመሳደብ አመትበህ ትጀምር የለ መዝሙር ወንጌል ነው እኮ ካንተ የበለጠም ባላውቅም
የወደቀውን ሳናነሳ ምስጋና አለ እንዴ? ጫማህን አውልቅ እዚህ-ጋ ነው!