ሰበር ሰበር - ሞሳድ ከኢራን አደገኛ መረጃ አገኘሁ አለ ተጠባቂው የኢራን በቀል የለሊቱ መግለጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 195

  • @zd820
    @zd820 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ አቤል እና መሰግናለን በርታ

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድማችን ሁሌም ወቅታዊ መረጃዎችን ስለምታደርሰን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 2 หลายเดือนก่อน +18

    ጌታ ሆይ በሳላም የውጥዉ ሀገርን በሰላም መልሳኝ እባክህ ለምድርቱ ለህዝብ ሰላሙን አዎርድልን 🙏🙏በላ ስልጣኖቺ ፋጠርሁን እራስቶታል

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 2 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ለአለማችን ሰላም ያርግልን አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቸር አሰማን 🤲

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 2 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር እበክ ሰላሙን አወርድልን😢😢

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 2 หลายเดือนก่อน +9

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲

    • @ደሊናደሊና
      @ደሊናደሊና 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @מסרק
      @מסרק 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለማችን😢😢😢

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @በእምነትበእምነት-ነ2ወ
    @በእምነትበእምነት-ነ2ወ 2 หลายเดือนก่อน +5

    በእየሱስ ስም እነሱም በሀይላቸው ይመኩ እኛ በእግዚአብሔር እንመካለን የአህዛብ አማልክት ጣኦታት ናቸው እግዚአብሔር ይገልብጣቸው ክፋታቸው ይመለስባቸው እስራኤል የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ዶራንድ ትራፕ ይመረጣል ግን ለአህዛብ መልካም አይደለም እግዚአብሔር የተናገረው ስላለ

  • @bateldamte
    @bateldamte 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ጉድ 1 አመት ሊሆን ነው መገዳደል ከተጀመረ እግዚኦ ማሀረን ፈጣሪ ምነው ደም ጠጦ አልጠግብ አለ የገባው ሰይጣ መጨረሻየን አሳምረው አምላኬ😢😢😢😢

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 2 หลายเดือนก่อน +7

    ዛሬ እናቴ ቅድስት አርሴማ ናትእሳ ትጠበቅን በያለንበት ለሀገሬ ሰላምና ፍቅር ታውርድልን እንዲሁም ለቤሩት ሕዝቦች ለኛ ስደተኞች አርሴማ ትጠብቀን የሚደነፉትን በአይናችን አታሳየን ታብርድልን

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 2 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ሁሉን የሚችል እግዝያብሄር ይጠብቀን ብትይ አይሻልም? አርሴማ ሌላ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት የማያቃት በኢትዩ ኦርቶዶክስ የተፈጠረች መፅሀፍቅዱስ ውስጥ የሌለች ሴት ናት!! አረ ተው የእግዝያቤርን ክብር ለሌላ አትስጡ እህቴ?? ሁሉን ወደሚችል እግዝያብሄር አይናችሁን ብታነሱ ይሻላል!!! ተባረኪ እግዝያብሄር አምላክ ባላችሁበት በደሙ ይሸፍናችው!!!

    • @zakeepherm6515
      @zakeepherm6515 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነዉ ሰላም ፍቅርን ማዉረድ የሚችለው🙏 ቅድስት አርሴማን ደግሞ ሰላም እንድንሆን እግዚአብሔርን ለምኝልን ነዉ ማለት ያለብሽ እሽ እናት❤🙏

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 2 หลายเดือนก่อน

      @@zakeepherm6515 እግዝያብሄር አጠገብህ እያለ ለምን ሌላ አስፈለገ??? ከእስትንፋሳችን ይልቅ የሚቀርብ አምላክ እኮ ነው ያለን ወንድሜ?? እርሱ እኮ ሁሉ ይሰማል ያያል የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእኔ ላይ ጣሉት ያለው በእኔ እንጂ ለሌላ ንገሩና መጥቶ ይጠይቀኝ አላለም እንደሌባ ዋናውን በር ትተን ለምን በመስኮት መግባት ወድድን??? በትህትና ነው ወንድሜ ተባረክ!!

  • @ClipAlert123-ri4zt
    @ClipAlert123-ri4zt 2 หลายเดือนก่อน +6

    የሀገሬ ልጆች ሰላም አደራቹህ ቀኑን በስላም ያውለን እግዚአብሔር🙏🙏🙏

  • @salamoneanshebosalamoneans3461
    @salamoneanshebosalamoneans3461 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome

  • @merrydegena693
    @merrydegena693 2 หลายเดือนก่อน +13

    መተላለቅን እርስ በእርስ መበላላትን የሚወድ ሰይጣን ነው የጠገበ ሰይጣን ሲያጎአራ በመሀል ድሀው ሚያልቅበት ምክንያት

  • @andualemmulat-ee1qc
    @andualemmulat-ee1qc 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመፅሐፍ ትንቢት እይተፈፅመ ነው።እግዚአብሔር ያለ ብቻ ነው!!!

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሲጀመር የኢራን ጣልቃ ገብነት ያለባቸውን አገሮች እዩአቸው ጦር ሜዳ ሆነዋል ደሞም ኢኮኖሚያቸው ራሱ የወደቀ ነው እንደ ማንኛውም አረብ አገር ነዳጅ ግን አላቸው። የውጭ ጣልቃ ገብነት ያለው ፓለቲካ እና አገር ልክ እንደሊባኖስ ሁለት መንግስት፣ የእርስ በእርስ ጦርነት ፣የኢኮኖሚ መዳከም እየገጠመው፣ እንደ ሶሪያ መፈራረስ መሠደድ ይሆናል። በአንጻራዊው ሳውዲ ፣ ዱባይ፣ ጆርዳን የመሳሰሉት ሁልግዜ እንቅስቃሴአቸው የአገራቸውን ጥቅምና ሠላም ቅድሚያ በመስጠት ላይ ስለተመሠረተ በጣም ግዙፍ ኢኮኖሚ መመስረት የቻሉ ሀብታም አገሮች ሆነዋል አልፎ ተርፎ የአለማችንን ታላላቅ ሊህቃን ነጮችን ቀጥረው በገንዘብ ያሰራሉ ያልታደሉት መከረኞቹን ሊባኖስን ፣ ሶሪያ፣ የመን እዩአቸው ዛሬም ህዝባቸው በጦርነት እሳት ይለበለባል ሀብታቸውንም መጠቀም አልቻሉም።

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 หลายเดือนก่อน +11

    እናቴ የድንግል ማርያም ልጅ ስለእናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ሰላምን ለኢትዮጵያ እና ለሊባኖስ ቤሩት ስትል ሴራቸውን አክሽፍላቸው እባክህን ስደተኞች ሁለተኛ ሀገራችን ናት ሊባኖስ ቤሩት

    • @abduljelilali568
      @abduljelilali568 2 หลายเดือนก่อน

      Yihene lela hager bithogni yetabatachew neber yemtyiw leba

  • @ethiopa-n6l
    @ethiopa-n6l 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለ ሃግርቺን 😢

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 2 หลายเดือนก่อน +7

    የሰራዊት ጌታ ለስደተኞች ስትል እሳቱን አጥፉልን አፈሙዙን አቀዝቅዝልን😢

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres 2 หลายเดือนก่อน +10

    አምላክ ለክርስቲያኖች ⛪ እና ለሙስሊሞች 🕌 ሰላም አውርድልን አምላክ ❤❤❤

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን እውነት ነው ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም እህትና ወንድም ሆነው ነው የሚኖሩት ሰላም አውርድልን ለእኛ ስትል

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @MameIluu-tl5rx
      @MameIluu-tl5rx 2 หลายเดือนก่อน

      @@mulalemWeres 🤲🤲🤲🤲✊️✊️✊️

    • @UGg-ph9so
      @UGg-ph9so 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 2 หลายเดือนก่อน +3

    እፉ በዚህ ጦርነት ሰለባ የምሆኑት ንፁዋን ሰዎች ብቻ ናቸው በለስለጣናት በለው በለው የተባባሉ እናሱ ምንም አይሆኑም ነገር ግን ህፃናቶች በትልቁ ትልቅ አደጋ ይደርስባቸውል😭😭 ፈጣር ሆይ ይሄ ጦርነት እንዳይካሄድ አድርግ እበክ

  • @abduljelilali568
    @abduljelilali568 2 หลายเดือนก่อน

    Midre leba Beirut silemtnoru selam selam tilalachu palestine siwedim selam atlum. Leba hula

  • @Umarganna-m6x
    @Umarganna-m6x 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኣሜሪካ እጅዋን ባታስገባ እስራኤል ከምድር ጠፍታ ነበር

    • @HdgDGH-v3u
      @HdgDGH-v3u 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @yohannesmkfk38
    @yohannesmkfk38 2 หลายเดือนก่อน

    የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶችን እውነታ ከሚያረጋገጡልኝ ነገሮች መካከል አንዱ እግዚአብሔር እስራኤልን የሚጠበቅበት መንገድ በአንድ ላይ የተሰበሰቡባትም የሚበተንበት አሰራሩ

  • @ghaniKhan-gy5kx
    @ghaniKhan-gy5kx 2 หลายเดือนก่อน +1

    Laik ygebagnal

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም የአገረልጆች ከፉአካቻ ጉረኛዋ እራን ምንእያለች ትዉን አለሰማዉም ሕዝቡን የጦርነት ሳላብ ምታረጎ ፊልሲጠም እራን ልባኖ ጦርነቱ ከተጀመረ ደአትኦናለች አደራ የእትዮጵያ ሲደትኛዉን አንተጠብቅ ፈጣር🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tadalunagash9885
    @tadalunagash9885 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የሚገርመኝ ነገር ከዚህ ካደጋገር ሀገራት ዉስጥ አንድ አስታራቂ መሪ የለም ሁሉም አጨብጫቢዎች ናቸው ጥጋብ እንደዚህ በለው በለው ያሰኛል ያደጉ ሃገራትን የሚመሩ መሪዎች በእውነት እላችኋለሁ እግዚአብሔርን ረስታውታል መጨረሻቸው ይሆን ብቻ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን አንተ ደግሞ ቸር ጠባቂነ ማረን ይቅር በለን እችላለሁ አምላኬ ሆይ ዓለም በሙሉ ሰላም አድርግል 🙏👈

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 2 หลายเดือนก่อน

      ፖለቲካ አይን የለውም

  • @doit9895
    @doit9895 2 หลายเดือนก่อน +11

    ድል ለእስራኤል አረቦች ፈሳም ናቸው

    • @מסרק
      @מסרק 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@biruksherifኚኚኚኚ ልጋጋም ለፍዳዳ ንፍጥ ጭቅላት ባቺ ቤት ተናግርሺ ልብሺ ውልቅ ብሏን😂😂😂😂😂😂😂1838

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 2 หลายเดือนก่อน

      @@מסרק ምን አናደደሽ ሚዲያ የዘገበውን የተናገርኩት ጉድጓድ ስር መሆናቸውን አታቂም ወይ! አሜሪካን ያደረገችውን አልሰማሽም ወይ! ኢራን እስራኤልን ልታጠፋት ነው ብላ ጦሯን፣ መርከቦቿን፣ መሳሪዎቿን፣ወታደሮቿን እስራኤል ድንበር አስፍራ አይደል አንቺ ምን ያሰድብሻል እስራኤል ነች ድረሱልኝ ያለችው

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@biruksherif1838
      Koshesha afe becha Israel anate antun eylche wanawn tglw alche

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@zerthunabay6955የመሀይም ጹሁፍ አይገባኝም ከቻልሽ በእንግሊዘኛ ጻፊ አልያም በአፍ መክፈቻ ቋንቋሽ ጻፊ በእርግጥ በአፍሽ እየተጸዳዳሽበት ስለሆነ ይቅርብኝ😮😮

  • @Tukura-if1gz
    @Tukura-if1gz 2 หลายเดือนก่อน +21

    ለኢየሩሳሌም ሰላም ይሁን። ❤

  • @بولابولا-ن8ت
    @بولابولا-ن8ت 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወራሪዉ አይሁድ ያለአሜሪካ መዋጋት አትችልም ሙሉ የምእራባዉያን ድጋፋ ነዉ የፈነጨችዉ

  • @kedirgudeta
    @kedirgudeta 2 หลายเดือนก่อน +1

    Iran

  • @solata700
    @solata700 2 หลายเดือนก่อน +1

    10 ደቂቃ ሙሉ አንድ እርእርስን መደጋገም

  • @GreenPeppekhadja
    @GreenPeppekhadja 2 หลายเดือนก่อน +24

    መስጊደል አቅሷን አላህ ይጠብቅልን

    • @מסרק
      @מסרק 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሀሀሀሀ ለምንሺ ነው?? እስራኤል ውስጥ እየርሳሌም እኮ ነው ያለ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 หลายเดือนก่อน

      ባለፈው ሲጥሉ አፍርሰውት ነበር የእስራኤል እሮኬት አምካኝ መቶ ባይጥለው አልጀዚራ ላይ ሰርች አድርጊና ታይዋለሽ ​@@מסרק

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 2 หลายเดือนก่อน

      @@מסרקኅንብል ምንሽ ነው ቀልደሽ ሞትሽ ቤተ እስራእኤሎች ወይም ቀ
      ጥቃጫች እስፉራ እንዳት እንድምትኖሩ እናውቃለን 😂😂😂😂😂

    • @GreenPeppekhadja
      @GreenPeppekhadja 2 หลายเดือนก่อน

      @@מסרק አረ ባክሽ

    • @GreenPeppekhadja
      @GreenPeppekhadja 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@מסרק ከመቸወድህ ነዉ መስጊደል አቅሷ እስራኤል ዉስጥ ያለው መቸስ ምኞት አይከለከል

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 2 หลายเดือนก่อน

  • @fikeradane6612
    @fikeradane6612 2 หลายเดือนก่อน

    3ኛው ያአለም ጦርነት

  • @MameIluu-tl5rx
    @MameIluu-tl5rx 2 หลายเดือนก่อน +2

    Israel tifalech

    • @HaileMeseret-m3r
      @HaileMeseret-m3r 2 หลายเดือนก่อน

      Islam yitfal

    • @MameIluu-tl5rx
      @MameIluu-tl5rx 2 หลายเดือนก่อน

      @@HaileMeseret-m3r inatiken lebdat ye sharmuxaa lij ye seaw jibb nachiw inatte israeloch

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሰላም ለናንተ ይሁን ዉድ ክርስቲያኖች እንኳን ለእናታችን ለቁስቋም ማርያም ለቅድስት አርሴማ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምልጃ ፀሎትና በረከቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን!❤️

  • @abelabel757
    @abelabel757 2 หลายเดือนก่อน

    ግድ ነው እስራኤል መቀጣት አለባት

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 2 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን

    • @feeza6067
      @feeza6067 2 หลายเดือนก่อน

      የእግዚአብሄር ህዝብ?????

    • @AqsaMezhar
      @AqsaMezhar 2 หลายเดือนก่อน

      Ante yehuda

    • @abduwahidshure543
      @abduwahidshure543 2 หลายเดือนก่อน +2

      የእሰራኤ ልጆች በእግዛቤርም ሆነ በእየሱስ አያምኑም ደነዝ ጠይቅ???😂😂😂😂😁😁😁😁😁

    • @TamaneZeleke
      @TamaneZeleke 2 หลายเดือนก่อน

      @@abduwahidshure543 ቂሊ

  • @EThiopia765
    @EThiopia765 2 หลายเดือนก่อน

    መረጃውንምእሡንምያጥፍውካያሥበው

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 2 หลายเดือนก่อน

    The middle east situation must be resolved at one point in history .It shouldn't continue pending for ever like 6 decades .It is best,if the problems solved peacefully in diplomatic ways ,otherwise,one side to win over other to close this chapter once & for all.

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እስራኤል ደፍር መሆኖን በቀደም አየውኝ መሀል ከተማ መጣ ባለ ስልጣንን ለይታ መግደሎ በጣም ገርሞኛል ነገር ግን የሊባኖሱ ኢዝብሎ ከነካት ግን አትምረውም ስደተኞች እህት ወንድሞቸን ፈጣሪ ጠብቆ በሰላም ለአገራቸው ያብቃልን

  • @lidyaaraya6590
    @lidyaaraya6590 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም። ጠቡ ከሰው ሳይሆን ከእግዛብሄር ነው። አለም ሁሉ በእስራኤል ላይ ቢነሱ እስራኤል ብቻዋን ታሸንፋለች ። እስራኤል የቃል ኪዳን ምድርና የኢየሱስ ጌታችን ዙፋኑ መቀመጫ ናት ሊያፈርሷት ያሰቡት በእጇ ይፈርሳሉ ።

    • @4youmedia333
      @4youmedia333 2 หลายเดือนก่อน

      Ena enante min agebachuh ye israel amlak kehone Israel demo 1 bekutr bizat ayhud nache 2 muslimoch nachew bekutr yemibezut so enante egziabher yemibalew simu bewuch hager yemaytawok new😂

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሩስያና ቻይና እራን ትርክ ጎግ ማንጎግ ይቀበራሉ እስራኤል ውስጥ

  • @tutulgugul2659
    @tutulgugul2659 2 หลายเดือนก่อน +16

    እስራኤል ብቻዋ አትችልም ድሮ ብቻዋ ተውግታ አታቅም አሁኑም እንደዛ ብቻዋ እትችልም፣ እስራኤል ህፃናት ብቻ መግደል እና ከተማ ማውደም ነው ችሎታ

    • @EphremTube21
      @EphremTube21 2 หลายเดือนก่อน

      ኢራን ከዛቻ ዉጪ የምታዉቀዉ የጦርነት ታሪክ የላትም ለዛ ነዉ እስካሁን የምታስበዉ
      ከመጠፋፋት ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ ጦርነቱ ከተነሳ ግን ኢራን እና ጀሌዎቹዋ ያሳዝናሉ ድጋሚ እንደ ሀማስ ህዝብ መሀል ሆነዉ ክላሽ ይተኩሱ

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 2 หลายเดือนก่อน

      በሯ ድረስ ሄዳ በርብረ ኮቴውነ አስቅላቸዋለች አሸባሪውን ሀማሰ ደም መለሽ ሞሰድ❤❤❤❤❤

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @KediyTube885
    @KediyTube885 2 หลายเดือนก่อน +8

    እዉነት ነዉ እስራኤል ለብቻዋ ከኢራን ፊት መቆም አትችልም አጋሮቿን ተማምና ነዉ

    • @በእምነትበእምነት-ነ2ወ
      @በእምነትበእምነት-ነ2ወ 2 หลายเดือนก่อน

      @@KediyTube885 ማነው ? ያለህ እባክህ ? ውሽት ምስክሩ ውሽታም ነው ኢራን ብቻዋን መዋጋት አትችልም ያለ ሩስያና ፣ ቱርክ ፣ ቻይና ፣ ራሻ ምነው አለማወቅ ማንን ገደለ ስይጣን መቼም እውነት አያወራም አልስማህም ፈርኦንን ከነ ስራዊቱ ለማንም እጅ እንዳስጠመላቸው እነሱ ናቸው እኮ ቅዱስ ህዝብና የእግዚአብሔር ህብዝ ናቸው አብርሀም ይስሀቅ ያዕቆብ የማን መስለህ የእስራኤል አባቶች ናቸው እስራኤል የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም

  • @Yared-w2y
    @Yared-w2y 2 หลายเดือนก่อน +1

    💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤
    Beirut ላላቹ ሀበሾች ፈጣሪ ይጠብቃቹ።

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 2 หลายเดือนก่อน +1

    አገሮች ሁሉ እሳት መለኮስ ነው የሚውቁት

  • @Mubarak-j5v
    @Mubarak-j5v 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አረቦችን እና ኢራን ፈሪናቸው እል ነበር ለካ እናሜሪካ ጋር ነው ውጊያው 😮

    • @HomeBased-yd7um
      @HomeBased-yd7um 2 หลายเดือนก่อน +3

      እስራኤልም ኢራንን ሳይሆን ቻይና እና ሩሲያንም ነው ምትዋጋው ይሄ ከባድ ጀግንነት ነው ይሄንም በዛው እወቂ ምክንያቱም ከባድ መሳሪያ ለኢራን የሚያቀርቡት ገባሽ.

    • @Mubarak-j5v
      @Mubarak-j5v 2 หลายเดือนก่อน

      @@HomeBased-yd7um መቸ ተዋጉ

    • @HomeBased-yd7um
      @HomeBased-yd7um 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Mubarak-j5vኢራንም የተለያየ ተዋጊ መሳሪያ ተቀብለዋል ሲያሳዩ ነበር .ሲቀጥል ሊዋጉ እንጂ ሻይ ሊጠጡ አይደለ እየተጠባበቁ ያለው .

    • @HdgDGH-v3u
      @HdgDGH-v3u 2 หลายเดือนก่อน

      ​@HomeBased-ቀዳዳ😅😅😅😅yd7um

  • @EyobSemachew
    @EyobSemachew 3 วันที่ผ่านมา

    Do

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 2 หลายเดือนก่อน +5

    የሳይጣንን የአስመትን የድግምትን ሴራ አምላክ አፈረሰ፡፡ኢትዮጵያንና ልጇን አለምን ሁሉ አምላክ ሰላም ያድርግ አሜን፣፣

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢💔💔💔

  • @ZaroMasama
    @ZaroMasama 2 หลายเดือนก่อน +20

    ውነትነው እስራኤል ብቻዋን ከኢራን ፊት አትቆምም ትክክል ነው

    • @buzuneshkoru9254
      @buzuneshkoru9254 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂realy

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 2 หลายเดือนก่อน +6

      ​@@buzuneshkoru9254ብዙዬ በተአምር ብቻዋን አትችልም እድሜ ለአሜሪካንና አውሮፓ እስራኤል ምታሸንፈው መሳሪያ የሌላቸውን አገር ነው ለምሳሌ እንደ ፍልስጤን ..., የመሳሰሉት አገርን ነው

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 หลายเดือนก่อน

      እናቱ ሀማስ ሂዝቡላ ሀውቲ የማን መሰለሽ የኢራን ዘበኞች ናቸው የሚመጣን እሮኬት እያከሸፈች የምትቀጠቅጠው እኒህ ሁሉ ገለል ቢሉ ኢራንን አፈር ከድሜ ነበር የምታበላት​@@biruksherif1838

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 2 หลายเดือนก่อน

      ኪኪኪኪኪ....መላው ዝብ ቀመስለባሸ አረብ በሰበሰብ እስራኤልነ አየጠፉትመ ቆዘናሞች በየገራቱ ችግር እየገባች ብድን ፈጥራ ከመደገፍ ውጭ በግልፅ ወታ ታሪክ የምትፅፍበት ነብሰ የላትም ዝቦች

    • @ZemenaBerihun
      @ZemenaBerihun 2 หลายเดือนก่อน +1

      እስራኤል ከአለም ፊት ወይም ከአህዛብ ፊት በእግዚአብሔር ድጋፍ ቆማለች ደሞም ታሸንፋለች ።

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለኩሰው መሸሺ አመላቸው ነው

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 2 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲🤲🤲

  • @abebatewabech9622
    @abebatewabech9622 2 หลายเดือนก่อน +2

    አርመን ማስተዋልን ይስጥሺ ቱርክንም ይላክብሺ

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 2 หลายเดือนก่อน

    ሀሀሀሀቻይና እስራኤልን ለመምታት

    • @zeydashamil7438
      @zeydashamil7438 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሳምራ ትወቃታለቾ ፈስ እኮናት እስራኤል ትነካካና ድረሱልኝ

  • @HsenSraj
    @HsenSraj 2 หลายเดือนก่อน

    Mot esriel

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝም ብላቹ እዮ የመጀመሪያው ዋና ሠለባ ምስኪኗ ሁለት መንግስት ያላት ሊባኖስ ናት ምዕራብአውያኑ አጋጣሚውን በመጠቀም ኢራንን አሁን አገኟት

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይነ ቻይና አበቃልሺ ዋጋትቀበሃለሺ ቻይና

    • @essaessa4842
      @essaessa4842 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂chaina enkuwan esrael America adefratm shintam

    • @zeydashamil7438
      @zeydashamil7438 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @addisucinema
    @addisucinema 2 หลายเดือนก่อน

    2:22

  • @salamgalaxy7091
    @salamgalaxy7091 2 หลายเดือนก่อน

    Iran Wushanat Ishi Iran iSit bichawan Buchulochan satasketl Tigtemati😮

  • @AbdurahmanSanbato
    @AbdurahmanSanbato 2 หลายเดือนก่อน

    Arman ante nee

  • @EluBintHassen
    @EluBintHassen 2 หลายเดือนก่อน +10

    ግልፅ ኮ ነው እስራኤል ብቻዋን ምንም ማረግ አችልም የንፁሀን ደም እንደፈሰሰ አይቀርም ፍርድ ከአላህ ነው

  • @asefaali
    @asefaali 2 หลายเดือนก่อน +8

    እስራኤል በታሪኳ ራሷን ችላ አንድ ሀገር ጋር ጦርነት ገጥማ አታዉቅም። እንኳነን ኢራንን ሀማስን እንኳ ብቻዋን መዋጋት አትችልም።ለዚህም ነዉአ ንዲት ከተማ ጋዛ ብቻዋን እስራኢልን እየተዋጋች አንድ አመት አስቆጠረች።። ነገር ግን እስራኢል ሌሎችን ወደ ጦርነት ጎትታ በማስገባት ከጀርባ እንዲሰለፉ እና እንዲረዷት በማድረግ በኩል የተካነች ናት ።

    • @מסרק
      @מסרק 2 หลายเดือนก่อน +2

      ጂላጂል ታሪክ አታነብም ዎይም አትሰማም የዛሬ76 አመት 7 የአረብ ሀገራት ምንም ጉልበት የጦር መሳሪያ ቴክኖለጂ የሰው አቅም ባልነበራት ጊዜ እስራኤል የአረብ ሀገራትን አኮታኩታ አገር ሁና ቁማለቺ የቤንጌሪዮን እናየሌሎችን ታሪክ አብብ ዎይም ስማ

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@מסרקስለራስህ እንብብ ባርያ ቀጥቃጭ እንተም ስው ሆነህ እንተ ለራስህ ብታንብ እስፊሪ ታርክ ያለህ እስራኤል እስራኤል ስትሎ ስታስቁ እትዬቢያ ውስጥ እንደስው እትቆጠሩ እስራኤል ውስጥ እንደስው እትቆጠር እስተያየት ልስጥ ስትመጣ ስው ጥራ ብሉት እራሱ ምጣ😂😂😂😂😂😂

    • @asefaali
      @asefaali 2 หลายเดือนก่อน

      @@מסרק
      ስማ አንተ ደንቆሮ እስራኢል የአረብ ሀገራትን ማሸነፍ ቀርቶ ሀማስን ማሸነፍ አልቻለችም ። በታሪክ አረቦችን አሸነፈች የሚባልላት አሜሪካና እንግሊዝ ፈረንሳይ በመሳሪያና በወታደር ድጋፍ በማድረጋቸዉ እንጂ እስራኢል ተዋግታ አቸንፋቸዉ አይደለም ። አረቦችም ጦርነቱን ያቆሙበት ምክንያት የሚዋጉት ከእስራኢል ጋር ሳይሆን ከሀያላኖቹ አሜሪካና እንግሊዝ ጋር እንደሆነ ስላወቁ ነዉ ጦርነቱን ያቆሙት ። ግን አነንተ ለምን አንገበገበህ ... ፈላሻ ነህ እንዴ

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @מסרק
      @מסרק 2 หลายเดือนก่อน

      @@fakihasherif7585 መቅጥቀጥ ሙያ ነው እኛ በቀጠቀጥነው ጋራ ነው ሚታረደው እኛ በቀጠቀጥነው ማረኛ ነው ሚታረሰው እኛ የሰራነውን ልብስ ነው ምትለብሺው ጥበብ እኮ ነው

  • @yummyblackafrica
    @yummyblackafrica 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome my bro Abel

  • @AliGetachew-s6q
    @AliGetachew-s6q 2 หลายเดือนก่อน

    Respect china .russia.armenia

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 2 หลายเดือนก่อน

    እስራኤል አትፈራም

  • @accacc5974
    @accacc5974 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬስ ተቀደድክ አቤል ጭራሽ ሊባኖን ያስታጠቀችው ህዝብን አሌልክም ሊባኖኖች መች ይወዱትና ነው ህዝቦላን ራሱ አሽባሪነው የራሱ ወታደር ያለው ነው ህዝብን አትቦትረፍ ቅድ

    • @HdgDGH-v3u
      @HdgDGH-v3u 2 หลายเดือนก่อน

      አሸባሪማ አሜሪካና እስራኤል ናቸው

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 หลายเดือนก่อน

    yediabilos yegiber lijoch besebebasebab betinkosa iranen wedtorenit mektet new yemifelgut

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ አቢሉ በመጀመርያ አገር ይቀድማል ስእለ ኢትዮጵያ ብታወራ ጥሩ ነው የእራሷ አሮባት የሰውን ታማስላለች ሲባል ሰምተሀል😊😂

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 2 หลายเดือนก่อน

    ሞሳድን ማን ያምናል ምነው እስራኤል አለው አለው አረጋጋ አለች

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo 2 หลายเดือนก่อน +7

    እስራኤል እኮ እንደ ሀገር ራሷን መከላከል አችልም ያለ አሜሪካ ድጋፍ /🇷🇺🇨🇳🇮🇷💪

    • @roomiki95
      @roomiki95 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂 atefru bitefu eko nw

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 2 หลายเดือนก่อน

      ኤረ የሞተክ ላሲታዉሲ እንደ 20 አመትበፈት ወረብቻ

    • @מסרק
      @מסרק 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደቆሮ😂😂😂😂😂

  • @ዝናቡዘነበ-ጀ5ሐ
    @ዝናቡዘነበ-ጀ5ሐ 2 หลายเดือนก่อน

    የተበላሸ ቲማቲምና የገማ እንቁላል

  • @SerkalemwondifrawGoshu-p4z
    @SerkalemwondifrawGoshu-p4z 2 หลายเดือนก่อน +1

    manm minm bili Israel woyi finkich 💪❤️❤️❤️

    • @aliKhan-u7h9x
      @aliKhan-u7h9x 2 หลายเดือนก่อน

      🦵🖕👎
      🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 หลายเดือนก่อน

    እስራኤል ብቻዋንም ብትሆን አይችሏትም😅😅

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኢራኑን ጦርነት እነአሜሪካ ይፈልጉታል እመኑ ኢራንን ያወድሟቷል እስኪ ይኩሬንን እዩ አለንልሽ ግፊበት እያሉ ያወደሞት ኢራንም የዚህ ሰለባነዉ የምቶነዉ እስራኤልን ብቻዋን አይተዋትም ነጮቹ

  • @endrismohamed3913
    @endrismohamed3913 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው እስራኢል ያአላነሜሪካ ኢራንፋት መቆምአትችልም

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 2 หลายเดือนก่อน +6

    እስራኤል እስራኤል ናት ❤❤❤❤

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede 2 หลายเดือนก่อน

      ያውም ለሳዊ ክርስቶስን እየጠበቁ ያሉ።ከሀዲዎች።ክርስቲያን ያልሆኑ።አይሁዶች

    • @abdurhmanhassan378
      @abdurhmanhassan378 2 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ የአንተ ጌታህን ሰቅሎ የገደሉት ናቸው

  • @huaweflow2737
    @huaweflow2737 2 หลายเดือนก่อน +7

    እስራኤልን አይደለም አረብን ልትፈራ አለምንም አትፈራም ልበ ሙሉ ነን❤

    • @SerkalemwondifrawGoshu-p4z
      @SerkalemwondifrawGoshu-p4z 2 หลายเดือนก่อน

      💪❤️❤️

    • @አፍያትቢትሙሀመድ
      @አፍያትቢትሙሀመድ 2 หลายเดือนก่อน +3

      ኩሸ ባለቁጥረ አሚሪካ ድረሸ ሰትል እያየነት እኮነው

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 2 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂 ግብረሶዶም መቸም ጀግና አይሆንም ህፃን ገዳይ ብቻ ናቸው አሜሪካን እየለመነችነው ሀማስንም አልቻለችም

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሲጀመር የኢራን ጣልቃ ገብነት ያለባቸውን አገሮች እዩአቸው ጦር ሜዳ ሆነዋል ደሞም ኢኮኖሚያቸው ራሱ የወደቀ ነው እንደ ማንኛውም አረብ አገር ነዳጅ ግን አላቸው። የውጭ ጣልቃ ገብነት ያለው ፓለቲካ እና አገር ልክ እንደሊባኖስ ሁለት መንግስት፣ የእርስ በእርስ ጦርነት ፣የኢኮኖሚ መዳከም እየገጠመው፣ እንደ ሶሪያ መፈራረስ መሠደድ ይሆናል። በአንጻራዊው ሳውዲ ፣ ዱባይ፣ ጆርዳን የመሳሰሉት ሁልግዜ እንቅስቃሴአቸው የአገራቸውን ጥቅምና ሠላም ቅድሚያ በመስጠት ላይ ስለተመሠረተ በጣም ግዙፍ ኢኮኖሚ መመስረት የቻሉ ሀብታም አገሮች ሆነዋል አልፎ ተርፎ የአለማችንን ታላላቅ ሊህቃን ነጮችን ቀጥረው በገንዘብ ያሰራሉ ያልታደሉት መከረኞቹን ሊባኖስን ፣ ሶሪያ፣ የመን እዩአቸው ዛሬም ህዝባቸው በጦርነት እሳት ይለበለባል ሀብታቸውንም መጠቀም አልቻሉም።

    • @ogamobirega185
      @ogamobirega185 2 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነህ ከእስራኤል ማንም አያመልጥም።ልክ ነህ ኢየሱስም ከአይሁዶች አላመለጠም።

  • @TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
    @TSEHAYHAILEMARIAM-p5v 2 หลายเดือนก่อน +6

    እስራኤልን የነካ የእግዚአብሔርን የአይኑን ብልን ነካ ነው እናያለን ቻይና ሩስያ ምነው አጉል ልታይ ልታይ አሉ ይጠብቁ የእግዚአብሔርን የበቀል የቁጣ ፅዋ ሳይበርዝ ይጠጣሉ እስራኤል የሚዋጋላት እግዚአብሔር ነው እንጅ አሜርካ ወይም የስዎች ስብስብ ከምችት አይድለም :: ድል የእስራኤል ነው ውድቀት ለእስራኤል ጠላቶች በሙሉ አሜንንን አሜንንን ድል የእስራኤል ነው 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪💪ድል ለእስራኤል

    • @ZaroMasama
      @ZaroMasama 2 หลายเดือนก่อน +2

      የትኛው እግዛቤር የሰቀሉት የገደሉት የጎተቱት እንዴት ነው አይምሮአቹ ሚያስበው ግልብጥ

    • @essaessa4842
      @essaessa4842 2 หลายเดือนก่อน

      Tayji egzabher le esrael bcha new abat la lelaw yanjera abat new ende enkuwan ahun bafitm la gibt asalfo setowachewal bable anbibi😉😉😉

  • @et2507
    @et2507 2 หลายเดือนก่อน

    ፌዝ
    ===
    መቸም ምንግስት ጉድጓድ ተገባ ሃማዝን ታየው ምን ለየው ነ:: የኣማሪካው መከላከያ ምኒስቴር ሰክረታሪ You have tactical victory but grave strategic defeat ብለው ተተነበዩላቸ ስምንት ወር ገዴማ መሆኑ ነ:: ክንድ ለክንድ ቲታይ... ሰጉሪቲ ሚንስተሩ ኣለም የጠላው የናቀው ጥረህ ግረህ ብላ ብለው የተሳለቁበት ሌዚ ነ:: ባጽሩ ኣስቂኝ ነ::

  • @אייופקדו
    @אייופקדו 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታሪክ አለማወቅ ያረብ አገር ተሰብሰቦ ቢመጣ በደብ ነው ምታስተናግዳቸው ያውቜታል ቆንጆ አርገው

    • @BekryAmdino
      @BekryAmdino 2 หลายเดือนก่อน

      አዎ ያውቋታል አይሁድ መሆኗንና ህጻናትን ሴቶችን ንጹሀንን እንደምገድል ከወታደር ጋር እንደማትችል ያውቋታል!!!

  • @user-abdusultan54
    @user-abdusultan54 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 2 หลายเดือนก่อน +3

    አስራኤል. ፈጣሪ.ነው. ምረዳት. ከብዛቱ. ጥራቱ. አስራኤል. ጀግና. ናት. በወሬ. ሳይሆን. በስራ. አሳይታለች. እራን. ዋሬ. ብቻ.😂

    • @zeydashamil7438
      @zeydashamil7438 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 หลายเดือนก่อน

      Tekkel tultula yarbe terkem hulu

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 2 หลายเดือนก่อน

    iserael king🔵🔯⚪🔵💪💪💪💪

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሊባኖስን እንዳልነበረች አድርጎ ይመንን ኢራቅን መድገም ኢራን አለምን እየጠራች ታዲያ እስቲ ብቻዋን ትሞክር

  • @yisalembiru9141
    @yisalembiru9141 2 หลายเดือนก่อน +4

    I love isrel❤❤❤❤

    • @SerkalemwondifrawGoshu-p4z
      @SerkalemwondifrawGoshu-p4z 2 หลายเดือนก่อน

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 2 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር የኢራን ጣልቃ ገብነት ያለባቸውን አገሮች እዩአቸው ጦር ሜዳ ሆነዋል ደሞም ኢኮኖሚያቸው ራሱ የወደቀ ነው እንደ ማንኛውም አረብ አገር ነዳጅ ግን አላቸው። የውጭ ጣልቃ ገብነት ያለው ፓለቲካ እና አገር ልክ እንደሊባኖስ ሁለት መንግስት፣ የእርስ በእርስ ጦርነት ፣የኢኮኖሚ መዳከም እየገጠመው፣ እንደ ሶሪያ መፈራረስ መሠደድ ይሆናል። በአንጻራዊው ሳውዲ ፣ ዱባይ፣ ጆርዳን የመሳሰሉት ሁልግዜ እንቅስቃሴአቸው የአገራቸውን ጥቅምና ሠላም ቅድሚያ በመስጠት ላይ ስለተመሠረተ በጣም ግዙፍ ኢኮኖሚ መመስረት የቻሉ ሀብታም አገሮች ሆነዋል አልፎ ተርፎ የአለማችንን ታላላቅ ሊህቃን ነጮችን ቀጥረው በገንዘብ ያሰራሉ ያልታደሉት መከረኞቹን ሊባኖስን ፣ ሶሪያ፣ የመን እዩአቸው ዛሬም ህዝባቸው በጦርነት እሳት ይለበለባል ሀብታቸውንም መጠቀም አልቻሉም።

    • @ZaroMasama
      @ZaroMasama 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ እከክ

    • @intisarAbawari
      @intisarAbawari 2 หลายเดือนก่อน

      J😢😢😢😢😮😮😅😅😅😊😊😅😅😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅ìĵjjĵj98jkòkk⁸ioìĵjjkkj
      Òuou90098uulo9898o9ouonjñ.,
      Ll😮😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😮😮😢🎉

  • @Yared-w2y
    @Yared-w2y 2 หลายเดือนก่อน +1

    No matter what happens, we will win.🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @SadeAli-dn4oo
    @SadeAli-dn4oo 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂እሥራኢል ማንም ሀገር ካላገዛት የፊሊሥጢን ዜጎች ብቻ ይበቆቶል እኳን ኢራን😂😂😂😂እድሜ ለአሚራካ😂😂😂

  • @MohamedMo-k8l
    @MohamedMo-k8l 2 หลายเดือนก่อน

    Qq😊
    L❤❤❤

  • @abrhamdamise689
    @abrhamdamise689 2 หลายเดือนก่อน +1

    ortodox rip

    • @FreTadesse-t6c
      @FreTadesse-t6c 2 หลายเดือนก่อน

      ለምን ይሄ እኮ ሀገር ን ማስከበር እንጂ የኦርቶዶክስ ጦርነት አይደለም አንተ ደነዝ። እስራኤል ነፍስ በላ ነች አለቀ። በአረብ ሀገር ክርስቲያን የለም ያለክ ማነው?

  • @AhmedMohammed-lz3ct
    @AhmedMohammed-lz3ct 2 หลายเดือนก่อน

    😛😛😛😛😛😛

  • @Wagrisyayo
    @Wagrisyayo 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል እስራኤል ራሱ ችላ ከኢራን ጋር የመፈለም አቅም የላትም ❤❤ ድል ለኢራን

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
    @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 2 หลายเดือนก่อน +3

    እስራኤል ብቻዋን ብትሆን እንደምትጠፋ አለም ያውቀዋል እንኳን ኢራንን ልትገጥም ሀማስም ያጠፋት ነበር

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 awe lza aydl kwasha 10 kilo miter tdbko ymywta hospital or tmhrte bite yemimsheg 😅😅😂😂

  • @HagosElyas
    @HagosElyas 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ከን ኡነት አክርበህ አታኪም ዉስሀታም