🛑እጅ እስከመቁረጥ የደረሰው የጥንዶቹ Live ጉድ - ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ค. 2022
  • ሰሞኑን አነጋጋሪ የሆነው እጅ እስከመቁረጥ የደረሰው የጥንዶቹ Live ጉድ ቪዲዮ እንዲሁም ሌሎች አዝናኝ ቪዲዮዎች በሚገርም አቀራረብ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት 👉 / aletubeee Subscribe በማድረግ Family ይሁኑ ፣ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶት ሼር ያድርጉት🙏
    DONT CLICK THIS :👉 bit.ly/3mX2wbL
    🔴 እጅ እስከመቁረጥ የደረሰው የጥንዶቹ Live ጉድ - ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS
    Ethiopia | Ale Tube | Ale Tube Extra | Ale Tube | Ale TH-cam | Alex Brown | Ale TH-cam | Alexis Alex | Alex Tube | ethiopian comedy ,
    #aletube #ebs_online #ethiopiacomedy #esat #tiktok #ethiopianmovie #zemene_kassie #dink_lijoch
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 801

  • @user-nv3bh5ks3o
    @user-nv3bh5ks3o 2 ปีที่แล้ว +57

    የኔ ውድ እውነት ነው ማንም ትክክለኛ ነው ማለት ከባድ ነው እና ለሁለቱም ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችሁ ነው ምለው እኔ ምክንያቱም ማን ትክክለኛ ማን ትክክል ያልሆነ አናውቅም እና ብቻ እኛ መፍረድ አንችልም 💝💝💝💝

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +5

      👍👍👍

    • @redplanet9609
      @redplanet9609 2 ปีที่แล้ว +4

      @@Ale_Tube how could he say ill be there for you if he havent seen the picture first?

    • @abiyt7131
      @abiyt7131 2 ปีที่แล้ว +4

      @@Ale_Tube ያራዳ ልጅ ቺኳን ሸፎ ሳትልባት የቀረህ አልመሠለኝም🤔... ልክ እንደኔ😋

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +3

      Wef 😂😂

  • @user-uv8uo8zg7w
    @user-uv8uo8zg7w 2 ปีที่แล้ว +85

    ትክክለኛ ፍቅር ስላልነበር ነው እንደዚህ የሚሆኑት እውነተኛ ፍቅር አንዱ ለአንዱ ይሸፍናል ይከላከላል እንጂ ባደባባይ አይሰዳደብም የዘንድሮው ፍቅር ፈጣሪ ካልተጨመረበት ልብ መሰበር ይመጣል እርሱ ይሁነን

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +2

      Amen 🙏🙏👍

    • @mekidesbirhanu3243
      @mekidesbirhanu3243 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Ale_Tube yna wed edati eko edmtznang

    • @hanaasmamawe4531
      @hanaasmamawe4531 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Ale_Tube ale yene shebla 😍

    • @awiko2024
      @awiko2024 2 ปีที่แล้ว +1

      Baregetem awenat nw 😘🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @ekram1241
    @ekram1241 2 ปีที่แล้ว +87

    ችግራቸውን ለምን መንግስት አያይላቸውም😳😂

    • @fidelreact
      @fidelreact 2 ปีที่แล้ว +6

      enkwan yenesun ye netsuhanunem alayem

    • @sehabeta7404
      @sehabeta7404 2 ปีที่แล้ว +1

      are lekiso amareh huletunm yidefachewna fikir eskemekabr yhonal.............

    • @zuzuk8107
      @zuzuk8107 2 ปีที่แล้ว

      @@sehabeta7404 ኧረ በሳቅ😂😂😂😂እሱ ይሻላል

    • @theartofselebretion
      @theartofselebretion ปีที่แล้ว

      Seyte eko adelem love engi !!!

  • @yeshanbeladane1766
    @yeshanbeladane1766 2 ปีที่แล้ว +32

    የዛሬው ይለያል 36 ደቂቃ ቀጥልበት አባትዬ ሁሌም ሳቅህ ያስቀኛል ❤️❤️❤️

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

    • @bisrotube7118
      @bisrotube7118 2 ปีที่แล้ว +2

      Enem

    • @abiyt7131
      @abiyt7131 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Ale_Tube እንዴ ፍቅርን በኮሜታተር ተከታተልን😂😉

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o 2 ปีที่แล้ว +46

    በሁኑ ሰአት ሰላቺ ቺቲ መሆን እና አለመሆን አይመለከተንም ያገራችን መከራ እና ሲቃይ ነው ያሳሰበን ፈጣሪ ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን

    • @fenat8525
      @fenat8525 2 ปีที่แล้ว +2

      Idk gn I believe him she's a bad person also a big liar

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 2 ปีที่แล้ว +32

    ኑርልን አባቴ:: እሱ እውነትነት ያለው ይመስላል

  • @yabsrachalalchew8641
    @yabsrachalalchew8641 2 ปีที่แล้ว +20

    የኤለመንተሪ ፍቅር በአስተዋይነት ይበልጣቸዋል

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🔥🔥🔥🔥👍

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f 2 ปีที่แล้ว +13

    ግን ለምድነው የኢትጵያ ፍቅርኛማቾች ሲለያይዉ ካልተሰዳደባቹህ ትሞታላቹህ የተባሉ ይመስል live lay watew መሰዳዳብ ወይ ፈጣሬ😢😢ሞቸ እጀን አልቆርጥም የፈለገውን ይበል

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🔥🔥🔥👍

  • @Blenkonjo
    @Blenkonjo 2 ปีที่แล้ว +10

    እነዚህ ልጃች የት ሀገር ነው ያሉት ቤተሠብ የለባቸውም ያሳዝናል

  • @meklitsanga1345
    @meklitsanga1345 2 ปีที่แล้ว +7

    Johnny depp and amber heard🤣🤣 eziga

    • @danuyirga20
      @danuyirga20 2 ปีที่แล้ว

      Andddd we're watching the trial live🤣🤣🤣

  • @user-ut4qx3ts8b
    @user-ut4qx3ts8b 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔምለው 1ሺ ምናም ሠው ሁሉም እግሊዘኛ ይችላሉ ይሠማሉ ማለት ነው። ሲፈልጉ ይጣሉ ሢፈልጉ ይታረቁ እኛን ለምን ያጨናንቁናል አሁን እነዚህ ምን ያሥተምራሉ ለሁለቱም ፈጣሪ ይሁናቸው

  • @sossinabelete5719
    @sossinabelete5719 2 ปีที่แล้ว +3

    ለራስዋ ክብር ቢኖራት ኖሮ የወጣችበትን ማህበረሰባችንን ሀበሻን ባልናቀች ነበር አርቲፊሻል ነገር ነች እግዚያብሔር አምላክ አገራችንን እና ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን እኛን የሚያሳስበን ይሄ ነው

  • @dagialax
    @dagialax 2 ปีที่แล้ว +8

    እነኚ ልጆች የሚቆጫቸው ሲያድጉ ነው አሁን በስሜት እንደዚህ live ገብተው እጅ እስከመቁረጥ የደረሱት ነገ እሱም እሷም አድገው ሌላ life ላይ ሆነው ይሄን ቪዲዮ ሲያዩ ምን እንደሚሰማቸው ያኔ እና ያለን እኛም ብዙ አሳልፍን ዛሬ ላይ ግን ምነው ባላረኩት ያልነው ብዙ ነገር አለ እድሜ ያስተምራል

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      💯👍👍

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ የአዞው ነገር እኔ እራሱ እንደት ደነገጥኩ በተረፈ አሌክስዩ በርታልን ሁለቱ ጥንዶችን ግን ይሄ ነው ብሎ መፍረድ ይከብዳል ማለት ለምን ችግራቸውን በውስጥ አይፈቱም ሚድያ ላይ ወጥቶ እንደዚህ መሆኑ አስፈላጊ አይመስለኝም

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @melkam5005
    @melkam5005 2 ปีที่แล้ว +20

    Sounds like he is obsessed with her. He’s always talking about her or outing shades. Why did he even show a picture of her hand. That is something private. . They both need help. There’re just so toxic to each other .

  • @wdasemaryam8203
    @wdasemaryam8203 2 ปีที่แล้ว +2

    yesake mnch debrogn neber betam slemtah desss blognali😍😍😍🥰

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      🥰Fetari yakbrlgn 🙏🙏

  • @Lil_A.D_official
    @Lil_A.D_official 2 ปีที่แล้ว +21

    Single life is best

  • @johannaw946
    @johannaw946 2 ปีที่แล้ว +1

    Ante bcha video Sera😘 we luvs you❤

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Much more respect 🥰🙏

  • @tsedeniya5781
    @tsedeniya5781 2 ปีที่แล้ว +8

    ምን አይነትህፃናት ናቸው እነዚ እንጭጭ በቆሎ እረ ወገን ለእነዚህ መሠል የፈረንጅ አሻንጉሊቶች , ዶማዎች no more# እንበል

  • @kalkedantasfaye4475
    @kalkedantasfaye4475 ปีที่แล้ว +2

    አሌክስ ወድሜ መልካም ልደት 👏

  • @myethiopia2418
    @myethiopia2418 2 ปีที่แล้ว +7

    አሌክሶ ከደዚህ አይነት ፍቅር አላህ ይሰውረን አረ ሸም በአደባባይ 🙄😄

  • @bettytamrat3588
    @bettytamrat3588 2 ปีที่แล้ว +12

    አስተያየት ሰጥቼክ አላቅም የ እስከዛሬው ተመችቶኝ ስለማየው የዛሬው ግን ውሸት የበዛበት ስለሆነ ደቂቃውን በነሱ ብቻ ጨረስክብን😭😭😭😭😭😭 ምንም ሳንስቅ ትክሰናለክ ብለን እናስባልን 🙏🙏

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +3

      Next eksachuhalew🙏🙏

  • @tebibus4024
    @tebibus4024 2 ปีที่แล้ว +37

    In my opinion she is lying😐Her body language seems strange😶

  • @user-dx6eu9mx8o
    @user-dx6eu9mx8o 2 ปีที่แล้ว +7

    ናፍቀከኝ ነበር የኔ ሠው💜👌

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      Metenal besefiw 😊

  • @mesisintayehu2143
    @mesisintayehu2143 2 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ምንድነው ሚያዝጉን መጀመሪያ ለ አቅመ ፍቅር ድረሱ ።ህፃን ሁላ። እና አንተ ደግሞ በርታልን bro...

  • @user-ny4tc8pp9f
    @user-ny4tc8pp9f 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስወድህ አሌክስ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 2 ปีที่แล้ว +2

    Alu ምርጥ ልጅ ❤ቁም ነገሩ እራሷ ጋር ያለ ነው የሚመስለው ሰህተቱ ጥፋቷን ለመሸፋፈን ነው እንደዚህ የምትሆነው ግን የሚያስጠላው ነገር ሚድያ ላይ ወጥተው ሲያወሩ ይደብሩኛል እና ግን አሌክሶ አንተን በአካል በአገኝክ ገና ሳይክ የምስቅ ነው የሚመስለኝ 😂😂😂

  • @nostalgicmusicvibesnmv5223
    @nostalgicmusicvibesnmv5223 2 ปีที่แล้ว +2

    Keep it up!!!!!!!

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      🙏👍👍👍

  • @eyuelfesseha5040
    @eyuelfesseha5040 2 ปีที่แล้ว +1

    alexo videow arif nawe gn sewu endayeselach videown atarzemew berta we support u

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏👍

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 2 ปีที่แล้ว +3

    አሌክሶ የምር ትለያለህ ሁሌም ሳቅህ ያስቀኛል ፈታ ብያለው😍😍 🤠🤠 🤩🤩እኔ ለሁለቱም ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችው ነው የምለው ፡፡

  • @midnightrain3111
    @midnightrain3111 2 ปีที่แล้ว +2

    First commenter😍 alexo timechignalesh

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😊 Fetari yakbrlgn 🙏🙏🙏

  • @yordiethiopia8867
    @yordiethiopia8867 2 ปีที่แล้ว

    Sewedek eko alex😘😘😘

  • @addisethio494
    @addisethio494 2 ปีที่แล้ว +23

    what gets into my nerves is that the way they try to look cool with their broken English...🤪

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +2

      Yap 😁

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 ปีที่แล้ว +3

      Exactly I guess everyone focused on what kind of English is it

    • @addisalemchaka2538
      @addisalemchaka2538 2 ปีที่แล้ว +1

      Yet new yetewelechew?Amaregna eko atechelem a?

    • @Azariah3434
      @Azariah3434 2 ปีที่แล้ว

      Thank you 🥱

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 4 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ ሳቅህ በጣም ነው የምታስቀኝለማንኛውም አንተ የሳቃችን ምንጭ ነክ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 2 ปีที่แล้ว +5

    6:23 such slick dad 😂🤣👌🏻

  • @enkuworkalemahu6543
    @enkuworkalemahu6543 2 ปีที่แล้ว +1

    Yeaaa am z first 👍👍🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🎉👍👍

  • @tewahdofilmsandpictures
    @tewahdofilmsandpictures 2 ปีที่แล้ว +1

    tnafkenaleh eko bro tft atbel...ere yihun selam hun enji

  • @chugeb8238
    @chugeb8238 2 ปีที่แล้ว +4

    I believe him.

  • @raziabera9710
    @raziabera9710 2 ปีที่แล้ว +7

    የምን ሀገር ዜጎች ናቸዉ😂

  • @jasminea4147
    @jasminea4147 2 ปีที่แล้ว +6

    The biggest reaction comes from the person who knows they are wrong

  • @mafitechtube6924
    @mafitechtube6924 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow bro i love you and please another vidoe tomorrow

  • @MIInDsEthiopia
    @MIInDsEthiopia 2 ปีที่แล้ว +3

    Their drama is unbeatable, I even wasted 20 min of my life watching them. They should deal with their problems on their own.

  • @Itz_notme321
    @Itz_notme321 2 ปีที่แล้ว +2

    ልክ እንደ እማየ እና ኣባየ ናቸው ያቺ ሌላ ትላለች ያ ሌላ ይላል

  • @soretimerga2348
    @soretimerga2348 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow really

  • @HM-qb2cb
    @HM-qb2cb 2 ปีที่แล้ว +3

    Ale Tube tleyalek 🔥🔥

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🙏🥰🙏

  • @biruktsegaye5653
    @biruktsegaye5653 2 ปีที่แล้ว +5

    አሌክሶ በሳቅህ ሰው ገዳይ እኮ ነህ keept up

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😊👍👍

  • @football-pq7co
    @football-pq7co 2 ปีที่แล้ว +1

    best video of all time

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @user-oc8xi5we8b
    @user-oc8xi5we8b 2 ปีที่แล้ว +2

    አሊክሶ እንኳን ደህና መጣህበርታልን😍😍😍😍😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🙏

  • @SHADOW-wn2er
    @SHADOW-wn2er 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi man you are the bast

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Much more respect 😊🙏🙏

  • @user-no3ln6ky1b
    @user-no3ln6ky1b 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ale ymachk besihu ketl bro

  • @rahmetkedir490
    @rahmetkedir490 2 ปีที่แล้ว +1

    nice to see you ale.

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🙏

  • @nathe6318
    @nathe6318 ปีที่แล้ว

    Bro said Xavi and inesta 😂😂...much love g

  • @danuyirga20
    @danuyirga20 2 ปีที่แล้ว +3

    Oh My Godddd.....በጣም ነው ሚያስቁት😂😂😂😂😂😂

  • @fraolalemayehu4896
    @fraolalemayehu4896 2 ปีที่แล้ว +1

    Alexooooo ur back

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Yeah 💯😊

  • @bisrat4709
    @bisrat4709 2 ปีที่แล้ว +1

    u r the best alex

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😊🙏🙏

  • @mubarekabdu9325
    @mubarekabdu9325 2 ปีที่แล้ว +1

    siyawarat hula bro eyale new😊😅😂😂😂

  • @freetafreeta3817
    @freetafreeta3817 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሸክልኝ አሌክሶ ሰላምህ ይብዛልኝ አይቼ እኮምታለሁ ብሮ ♥️

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🙏

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 2 ปีที่แล้ว +2

    አሌክስዬ የኔ ዉድ ፈገግታህ ይለያል

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🥰

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 2 ปีที่แล้ว +6

    ግም ለግም አብረህ አዝግም የተባለው ለነዚ ውርጋጦች ነው ልጅቷ ሀበሻን ምን አሣደባት እዛው ችግሯ ትወጣ እንጂ ደሥ ሢላቸው ሊያሥቀኑን ሢከፋቸው ሊሠድቡን ምን አይነት ችጋራሞች ናቸው

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 ปีที่แล้ว +17

    አሌ ስለናፈከኝ ብቻ ላይህ ገባው 💓 እንጂ ስደት ላይ ሆነን የምናየው የወገን መከራ ሊያሳብደን ነው😢😢😢😢😢😢

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +6

      Ayzon lehulum fetari yawkal

    • @yehaniznesro170
      @yehaniznesro170 ปีที่แล้ว +1

      @@Ale_Tube ufff ffffffffffffffffffffffffffffffffffffff

  • @kaderujuher4566
    @kaderujuher4566 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂Love.

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍

  • @nardostetemeqe
    @nardostetemeqe 2 ปีที่แล้ว +14

    His objective is to destroy her! because still, he is doing a video about the issue! This is obsession

    • @user-ps2ms2xd6c
      @user-ps2ms2xd6c 2 ปีที่แล้ว +3

      Nahhh she cheated and deserve eveey worst thin

    • @nardostetemeqe
      @nardostetemeqe 2 ปีที่แล้ว

      @@user-ps2ms2xd6c when she mentions about he cheated on her, when they're talking face to face , he didn't mention once about her. From the first video released still now he doing videos about her this is an obsession. Most men if they are deceived by their girlfriend they don't want to talk about it, but he still makes video about it

  • @ilovemymarrymyall3397
    @ilovemymarrymyall3397 2 ปีที่แล้ว +1

    Ewnetegna yafkre filefit 1 du le 1 du mister ayawetam yechilewal enji bakeh lelawen endayabelashu 2 tegna atamtachew selemewedeh nw yayehut tnx bro for all

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Much more respect 😊🙏🙏

  • @xyon82
    @xyon82 2 ปีที่แล้ว +4

    6:40 - 6:48 አረ ኡኡኡኡኡ አዘላልሽ 😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭

  • @samrawitgeberhiwot2219
    @samrawitgeberhiwot2219 2 ปีที่แล้ว +1

    Temechegnaleke betam💓💓💓

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🙏🙏

  • @meklitmekbib545
    @meklitmekbib545 2 ปีที่แล้ว +1

    des stil yemir Ale

  • @tshemeselmone5218
    @tshemeselmone5218 2 ปีที่แล้ว +2

    Alax wow betm tmechjal gn zera lkeydelm.

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      Sorry betam 🙏🙏

  • @tigqueen1003
    @tigqueen1003 2 ปีที่แล้ว +1

    Barta bro🥰

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      Amesegnalew 🥰🙏

  • @bezaayale2609
    @bezaayale2609 2 ปีที่แล้ว +1

    ትመቸኛለህ ❤❤❤

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🙏🙏

  • @eskedardereje8855
    @eskedardereje8855 2 ปีที่แล้ว +4

    ከእነዚ ሰዎች ምንም የምንማረው ነገር የለም እውነት ለመናገር።መወቃቀስ ምንም ትምህርት አይሆንም።ደስ የሚል የፍቅር ጊዜ አሳልፈው ነበር። እሱን እረስተው ባአደባባይ ሚስጥራቸውን ማውጣት ምንም ደስ አይልም አሌክሶ። ሰዎች ሰውነታቸው ሲወፍር እና ቁመታቸው ሲጨምር ፍቅር መጀመር የለባቸውም አእምሮአቸው ሲያድግ እንጂ።

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🔥🔥🔥👍👍

  • @eyerusalemseleshi4315
    @eyerusalemseleshi4315 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይደብራሉ እውነቱ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @henokfafi4520
    @henokfafi4520 ปีที่แล้ว

    Ewnet nw ayzon. Single mehone yeshalale😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @meksurmulat1274
    @meksurmulat1274 2 ปีที่แล้ว +1

    Alx bro tshegureahe chiraro asemesloshale....

  • @melkam5005
    @melkam5005 2 ปีที่แล้ว +11

    It sounds like they are both trying to hide something and lying 🤥. You can tell from how they act. They both did something wrong

  • @samuelgirma3831
    @samuelgirma3831 2 ปีที่แล้ว +2

    Adenkaki ngn bro

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Kelb amesegnalew 😊🙏🙏

  • @mubarekahmed8466
    @mubarekahmed8466 2 ปีที่แล้ว +1

    Wazzzuuuppp 😉😉😉😉😉😉

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Wazzzuuuppp 😊

  • @pubgalite1952
    @pubgalite1952 2 ปีที่แล้ว +1

    wow

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      👍👍

  • @naodkibreab2639
    @naodkibreab2639 2 ปีที่แล้ว +1

    Alekoye betam nw miwedih from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Much more respect 🙏🙏

  • @technologyhack7332
    @technologyhack7332 2 ปีที่แล้ว +5

    ሴት ልጅ እንደዚመደረግየለበትም ማክበር እንጂ ብታጠፍም

  • @robertl6681
    @robertl6681 2 ปีที่แล้ว +3

    It is a big derama

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      🤷‍♂️

  • @yordanoskinfe9480
    @yordanoskinfe9480 2 ปีที่แล้ว +1

    esu ga ewnet yale yimeslal

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 2 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነው ድረሱልን ሲባሉ አይመጡም የሰው ጭራቆች የፈለጉትን ሰው ከጨፈጨፉ በሆላ ለቀብር ይደርሳሉ የቀብር ሰነስራአት አስፈጻሚ ነው የሚመስሉት ነፍስ አድን አይመስሉም

  • @custcust3755
    @custcust3755 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy Wednesday

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Happy Wednesday too 😊

  • @ashreact2329
    @ashreact2329 2 ปีที่แล้ว

    Ale yilewal tileyalh bro
    Eski egnanm aberetatun eyegebachihu

  • @seberavlog
    @seberavlog 2 ปีที่แล้ว +1

    teregume ba ale tube

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😁😁😂😂

  • @melkam5005
    @melkam5005 2 ปีที่แล้ว +9

    She is doing ቻዉ ቻው ትልና ደሞ ትመጣለች😂😂😂

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +3

      Example telaw 😂😂👍

  • @michoumichou7164
    @michoumichou7164 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነውየምላቹ ሚዲያላይ የሚመጡት በፍቅር ስም ድራማ እየሰሩ ነው ሁለቱም ወሸታሞች ናቸው የነሱን ውሸት ግን ጊዜ ሰጥቼ ማዳመጥ አልፈልግም አሌክሶ በጣም ነው የምትመቸኝ ማየት የምፈልገው አይቼ ወጥቻለው

  • @raxxx1550
    @raxxx1550 2 ปีที่แล้ว +1

    32min arif bexam

  • @selamawitmengste2611
    @selamawitmengste2611 ปีที่แล้ว +1

    aleya tmcegalki 😘😘😘😘😘😘😘

  • @maryamnnn21
    @maryamnnn21 2 ปีที่แล้ว +1

    We made we did it we are champion

  • @sahleshibru4759
    @sahleshibru4759 2 ปีที่แล้ว

    ale both are so kid and kidy game they ware play

  • @adonaymebrku7729
    @adonaymebrku7729 ปีที่แล้ว

    tergum ba ale tube

  • @abdi_ad
    @abdi_ad 2 ปีที่แล้ว +1

    Aleachn 😍😍

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      Weye 😊

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 2 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ይመችህ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🙏

  • @abebeworku1624
    @abebeworku1624 2 ปีที่แล้ว +2

    አሌ ማኛ በጣም ነዉ እኮ እምትመችኝ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Fetari yakbrlgn 😊🙏🙏

  • @tomisquad
    @tomisquad 2 ปีที่แล้ว +1

    The first commenter

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 2 ปีที่แล้ว +1

    አሌክስ እኳን ደህና መጣህ ሰላም ብያለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      🥰👋

  • @helutube9275
    @helutube9275 2 ปีที่แล้ว

    አሌ 👏👏

  • @eskedarteklehaymanot5267
    @eskedarteklehaymanot5267 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔውድ ትለያለክ አሪፍ ነበር

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🙏🙏👍

  • @yonasshiferaw6462
    @yonasshiferaw6462 2 ปีที่แล้ว +2

    balage nat betam