ความคิดเห็น •

  • @beautybykidist
    @beautybykidist 3 ปีที่แล้ว +1

    instagram.com/beautybykidist?

    • @firdewschannel7104
      @firdewschannel7104 3 ปีที่แล้ว

      Well kidi tefash

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 ปีที่แล้ว

      አረ ቅድስቴ የት ጠፋሽ ግን በሰላም ነው

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 3 ปีที่แล้ว +10

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በሰላም ሁለት ታርግሽ (ታሳቅፍሽ) አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ፈገግታቻናል
    @ፈገግታቻናል 3 ปีที่แล้ว +12

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ ቅድመ ጥንቃቄሽን በጣም ወድጄዋለው አላህ ልጆችሽን በጤና ያሳድግልሽ

    • @beautybykidist
      @beautybykidist 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen🤍

    • @azi374
      @azi374 3 ปีที่แล้ว

      Congratulations 🥰🥰

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 3 ปีที่แล้ว +3

    ቅድስትዬ ሆስፒታል ልትገቢ አንድ ቀን ወይም 2 ቀን ሲቀርሽ ፀጉርሽን 5 ወይም 6 ቦታ ጎንጉኚው በተረፈ ጌታ በሰላም ይገላግልሽ ተባረኪ

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 3 ปีที่แล้ว +1

    መባረክን የምታውቅ የእኛ ጌታ ስምህ ይባረክ!! እንኩዋን ደስ አላችሁ ቅዲ & ጌዲ ከእረጅም ግዜ በሁላ ዛሬ ሳገኝሽ ከትልቅ በረከት ጋር ነው!

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘመናዊ ሴት፣የሀገሬ ምስኪን እናቶች ለድንገት ነዉ የሚሄዱት፣እንኳን በሰላም ተገላገልሽ!!

  • @robanaliy8241
    @robanaliy8241 3 ปีที่แล้ว +4

    Wooww congratulations you are having another baby girl 👧 they will be friends God bless your family love you girl 😊😊

  • @aeeaewaawesee249
    @aeeaewaawesee249 3 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ጊዜ ትጠፋያለሺ አትጥፊ እወዲሻለሁ የዲሮ ተከታታይሺ ነኝ ዘመን ያልቀረረኝ ብዙ አትጥፊ

  • @yemeserachassefa8617
    @yemeserachassefa8617 3 ปีที่แล้ว

    It is very nice video, bt I can't get the link.
    Can u give me all the links?
    Thanks

  • @edenb8558
    @edenb8558 3 ปีที่แล้ว +7

    Congratulations 🎉 that breath shortening I feel you as I’m 37 weeks pregnant 🤰

    • @beautybykidist
      @beautybykidist 3 ปีที่แล้ว +2

      Thank you mama🤍 congratulations 🎉 wishing you a safe delivery

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 3 ปีที่แล้ว

      በሰላም ተግላገሊ የኔ ቆንጆ እኔም በሚቀጥል ሳምንት ነው ምወልደው በፆሎታቹ ኣስብኝ

    • @edenb8558
      @edenb8558 3 ปีที่แล้ว

      @@selamtube5095 🙏🏾 Egziabher Amlak be’Selam yigelaglish. Berchi!

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 3 ปีที่แล้ว

      @@edenb8558አሜን እህቴ አመስግናለሁ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 ปีที่แล้ว

    Kidiye thank u but no link on ur description table

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 3 ปีที่แล้ว +2

    ጠንቃቃ ሴት ስወድ ሳደንቅ መኳኳያማ ግድ ነው ዝርክርክ ብሎ መቀመጥ አያስፈልግም።😜😜😘😘😘ኢትዮጵያውያን ልመዱ ለመውለድ ስንደርስ የግድ ለሆስፒታል የሚያስፈልጉን ነገሮች አስተካክለን በትንሽ ሻንጣ እናስቀምጥ የግድ ቅድስት የዘረዘረችው ሁላ መኖር የለበትም ።።።የሚደንቀኝ ብዙ ግዜ ሀበሻ ትውልድ በመጨረሻው ሰአት ሲንጋጉ ሳይ ደሜ ይፈታል ያንን አምጣልኝ ይሄን አምጡልኝ ብላ ብላ ሲባባሉ በጥፊ ብላቸው ደስታዬ።።።።በሰላም ውለጂ ቅዴ ትንፋሽ ቁርጥ ቁርጥ ይላል አስም አለብሽ እንዴ??🤔

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔቆጆ ኪድዬ ፀጉርሽ በጣም አምሮበታል ጌታ በሰላም ይገላግልሽ ግን ከይቅርታጋ እናተጋ ሁስፒታል አንድወር ነው ሚያስተኙት ብዙኮተታ ኮተት ይዞ መሄድ አስፈለገ ባክሽ ሚካቡም ፍእድሼኑም ምናምኑ ይደርሳል ብሰላም ውለጂ

  • @mekidesgizaw1698
    @mekidesgizaw1698 3 ปีที่แล้ว +1

    Can u tell me best baby bottle brand pls

  • @segenmisghina
    @segenmisghina 3 ปีที่แล้ว +4

    Congratulations love!!!!!

  • @saniseni4172
    @saniseni4172 3 ปีที่แล้ว

    እኔ እመዳም ቤት ተቀምጨ ስቱ ተቀየረ ሁለተኛ ልወልጅ ነው የመጀመርያቱ ግዜ እኔም ባንድ ነው የወለድነው
    አይዞሺ ፈጣሪ ይርዳሺ ማር 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @sabahintsa7730
    @sabahintsa7730 3 ปีที่แล้ว

    Congrats . I don’t see the links in the description box for the things you put on your bag. Can you do that for me please ?

  • @ራሄልየየሺልጅ
    @ራሄልየየሺልጅ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ቅድስትዬ። እመቤቴ ድንግል ማርያም። በሰላም ትገላግልሽ አይዞሽ ማማዬ

  • @maryfesseha6874
    @maryfesseha6874 3 ปีที่แล้ว

    Wow congratulations Kidst... I love everything about you guys. Beautiful family God be with you ♥️♥️♥️

    • @maryfesseha6874
      @maryfesseha6874 3 ปีที่แล้ว

      Haakaa silicone pump... That was my lifesaver..

  • @electroshop307
    @electroshop307 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በሰላም ውልደሺ ለማቀፍ ያብቃሺ የኔ ናት

  • @kalkidanlakew4474
    @kalkidanlakew4474 3 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ💛💛💛

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 3 ปีที่แล้ว +2

    የፊትሽ ከለር እና የአንገትሽ የደረትሽ ከለር ይለያያል ምክንያቱም ፊትሽ ላይ ዱቄት ነስንሰሻል የሚያምረው ከለር ግን የአንገትሽና የደረትሽ ነው

    • @gy8086
      @gy8086 3 ปีที่แล้ว

      Kechalshe 🤐beye please omg!!

    • @adi-my1cq
      @adi-my1cq 3 ปีที่แล้ว

      @@gy8086 thank u 😂😂በማያገባን መግባት መች እንደምናቆም እኮ!

    • @hiwot1228
      @hiwot1228 3 ปีที่แล้ว

      እርጉዝ ሲኮን እንደዛ ነው ብዙ ግዜ አንገት ይጠቁርብናል እንከን ከማየት ጥሩ ምኞት ብንመኝ ይሄን ባህል ልመጂ።

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว

    ኪድዬ ስወድሽ ለምን ጠፋሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔ ከሀገር ቤት ነው ምግብ የምሰራው ሼር በማድረግ አበረታቺኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ቅድስትየ ስወድሽ እግዚአብሔር ከኔ በተሰብሽ ይጠብቅሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @selomeendale331
    @selomeendale331 3 ปีที่แล้ว

    Congrats! May God be with you and your family!!!

  • @mulalemdebela2778
    @mulalemdebela2778 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ ማርያም ትማርሽ። አሁንም ቆንጆ ነሽ ብዙም አልወፈርሽም

    • @beautybykidist
      @beautybykidist 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏🏽 Thank you so much 🤍

  • @mehemed2809
    @mehemed2809 2 ปีที่แล้ว

    ምን እዴት ነው የተለወጥሽው

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 3 ปีที่แล้ว

    Again congratulations kidiste 🎉🥰🥰🥰

  • @mahaletgolija1443
    @mahaletgolija1443 3 ปีที่แล้ว

    congratulations kiduya geta eysus kanchi gar yehu ...

  • @senaitsisay2252
    @senaitsisay2252 3 ปีที่แล้ว

    May God be with you provide you with everything you need I’m so happy for you beautiful 🤩😍

  • @jesusismysaviour2866
    @jesusismysaviour2866 3 ปีที่แล้ว

    Kiduyee Congratulations. Enkun geta redash yene mar.I 😍😍😍

  • @natureiseverything6975
    @natureiseverything6975 3 ปีที่แล้ว

    Congratulations again it’s been long time since I wasn’t seeing you on social media

  • @manedanchieshete6225
    @manedanchieshete6225 3 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations kidoye👌🥰

  • @nardimichael2316
    @nardimichael2316 3 ปีที่แล้ว

    Congratulations you’re so beautiful 😻 and the kids are adorable 🥰 and the king 🤴 is king

  • @gy8086
    @gy8086 3 ปีที่แล้ว

    Wow the 2ed baby 👶 congratulations bravo may GOD be with you!!

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ ምን ሆናችሁ ነው ቅድስትዬ ድምጻችሁን አሰሙን በሰላም ነው?ይሄ ክፉ ግዜ አስጨነቃችሁኝ

  • @mesiyewube
    @mesiyewube 3 ปีที่แล้ว +1

    Congratulation የኔ ቆንጆ እመ አምላክ ትቅረብሽ ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @neimahoussein8803
    @neimahoussein8803 3 ปีที่แล้ว

    Congratulations both of you 🎉 🎊🎈baby boy or girl 😍🌹❤️

  • @tsehayaregay1645
    @tsehayaregay1645 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 3 ปีที่แล้ว +2

    ቅድስት ፀጉርሽ የት ሄደ ቅድስትዪ እኔ ሳቅሽ የመጀመርያሽን ሳትወልጅ ነበር ተቀየርሽብኝ ለማንኛውም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @sehenna1
    @sehenna1 3 ปีที่แล้ว

    የአጥር ወፍ አትስማሽ ..!! ብያለው ትርጉሙን የሚያውቅ ለማያቅ ንገሩልኝ.. God be with ya..! X

  • @selamayele5636
    @selamayele5636 3 ปีที่แล้ว

    wow kidistey beautiful God bless you more & more God is with you ❤️🙌🙏💕🙏

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ትራሳቸው አይመችም ጥሩ አድርገሻል እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @sheganet7129
    @sheganet7129 3 ปีที่แล้ว

    Thank you it really helps 😊❤

  • @ephratafetenedemeke4852
    @ephratafetenedemeke4852 3 ปีที่แล้ว

    Congratulations kidiye

  • @sofeawol6266
    @sofeawol6266 3 ปีที่แล้ว

    አኔ ቆንጆ እኔ የ2ወርከሁለት ሣምንት እርጉዝ ነኝ ጨጉዋራዬ ምንም አይነት ምግብ ሊስማማኝ አልቻለም በዛላይ ቁጭ ብዬ ሥነሣ ያዞረኛል ምንድን ነው መፋትሄው

    • @እሙሀጅራዩቲዮብ
      @እሙሀጅራዩቲዮብ 3 ปีที่แล้ว

      ፈሳሽ ነገርተ ጠቀሚ በእርግዝና ግዜ ደማነስ ይበዛል

  • @luchiagetachew6906
    @luchiagetachew6906 3 ปีที่แล้ว

    First comment 🥰

  • @seblewengelhailu3247
    @seblewengelhailu3247 3 ปีที่แล้ว

    Congregation kido 🙏🙏🙏😍🥰🥰🥰

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የምልሽ የኔ ቆንጆ ለራስሽ እኮ ነው የምትታይው ምን ችግር አለው ደርድር አርገሽ ብታሳይን የምናይ መስሎሽ ነው ያየሁሽ ግን ዛሬ ነው ብዙም አላውቅሽም ።

  • @ummsuleiman2864
    @ummsuleiman2864 3 ปีที่แล้ว

    Allah be selam yeglglsh sister 😍😍😍💐💐💐

  • @mikiyasjohne5421
    @mikiyasjohne5421 3 ปีที่แล้ว

    በሰላም እግዘሀብሒር ይገላግልሸ

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 3 ปีที่แล้ว

    እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም በሰላም ትገለግልሸ አይዞሸ። በሚቻልሸ አማርኛ መናገር አትችነይም መሠለኝ ምነው ???

  • @millymilu7
    @millymilu7 3 ปีที่แล้ว

    You had such a beautiful healthy babe !! Enkuan does alesh kidiye konjo!!!!

    • @beautybykidist
      @beautybykidist 3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much mearye 🤍

  • @mekdesgella
    @mekdesgella 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 ปีที่แล้ว

    Kidiye better to show us the items.u just explained them .thank u and may God be with u.

  • @tube_semuguragewatube_8932
    @tube_semuguragewatube_8932 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ፀጉርሽስ?

  • @eyuchristian3981
    @eyuchristian3981 3 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏
    But product link pls

  • @asterbayu3631
    @asterbayu3631 3 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations kidesta
    but we need the link pls

  • @sulamith.7165
    @sulamith.7165 3 ปีที่แล้ว

    Kidistiye congra, welcome elroi.

  • @nardimichael2316
    @nardimichael2316 3 ปีที่แล้ว

    That’s my favorite color too

  • @weyneamanuel4745
    @weyneamanuel4745 3 ปีที่แล้ว

    Be Selam Tegelagye Gen Betam Aletganenem Lij marelden lite of the part kottar Teganene

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 3 ปีที่แล้ว

    Kideye God beselam yegelagelesh yene konjoo

  • @deboraasefaw7662
    @deboraasefaw7662 3 ปีที่แล้ว

    Beselam egziabher yegalelshi yene konjo

  • @thinker3146
    @thinker3146 3 ปีที่แล้ว

    Hello to this house
    Peace to all of us
    "Let's be a family"👍👍👍

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 3 ปีที่แล้ว

    እንኮን በስላም ምርጫ ጣሽ ቆንጆ እሰይ በሰላም ተጋላገሊ

  • @edeneshetu6302
    @edeneshetu6302 3 ปีที่แล้ว +3

    በይ ሰላም ይገላግልሽ ሆስፒታል ነው ወይስ ቢሮ

  • @rebeccalijalem5927
    @rebeccalijalem5927 3 ปีที่แล้ว +1

    I love your makeup 😍

  • @ok-lo1dx
    @ok-lo1dx 3 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ወላህ ሳስብሽ ነበር ጠፍቸ እያልኩኝ ነበር

  • @Tesfamily
    @Tesfamily 3 ปีที่แล้ว

    Swedsh yet nebersh 😍😍

  • @endeenatwonji3404
    @endeenatwonji3404 3 ปีที่แล้ว

    Congratulations!

  • @mekedesafine7049
    @mekedesafine7049 3 ปีที่แล้ว

    oh kidestya bless you

  • @kiduseyakidist7075
    @kiduseyakidist7075 3 ปีที่แล้ว

    Congratulations both of u beautiful 😍💖

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 ปีที่แล้ว

    በሰላም ተገላገዬ

  • @tenaethiopia4742
    @tenaethiopia4742 3 ปีที่แล้ว +2

    Congratulations ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @mekdesgella
    @mekdesgella 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @tge4585
    @tge4585 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁለተኛ ወለድሺ በፈጣሪ እኔ ከሰደት ሳልመለሰ አይሰደት አድሜየን ጨረሰወኮ

  • @ሙስሊምነኝ-ቀ5ሠ
    @ሙስሊምነኝ-ቀ5ሠ 3 ปีที่แล้ว

    እንዴ እች ልጅ እንዴት ነው የተቀየረች
    ድሮ ሳትወልድ ነበር ማውቃት አሁን ትልቅ ሴት ወፍራም ምናምን ሆና አስደነገጠችኝ 😳

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 ปีที่แล้ว

    ተፈጥሮዊነገር ነው ባታካብጅ ሁላችንም ወልደናል እናውቃለን በጣም። እካበድሽ ክክክክ

  • @azebghebrughebremariam7943
    @azebghebrughebremariam7943 3 ปีที่แล้ว +1

    አልልልልልልልል። አንካን በስላም ተገላገሽ ቕደስት። ሹኮር

  • @hodanamen7083
    @hodanamen7083 3 ปีที่แล้ว

    Egziabhair beselam yegelaglesh yene qonjo!!

  • @احمدالو-ض2ل
    @احمدالو-ض2ل 3 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ

  • @shashelove3658
    @shashelove3658 3 ปีที่แล้ว +2

    በእንግሊዘኛ እየቀበጥሽ እንዴት ይግባን

  • @elu9423
    @elu9423 3 ปีที่แล้ว

    Wow congratulations yene konjo

  • @sarateklu8867
    @sarateklu8867 3 ปีที่แล้ว +1

    Amarrigna bicha lisema yemichl sew endet yisimash ? Min alebet amarigna bicha bitawer mekelakelu biker wey bititeregum EGIZIABIHER beselam yigelagilish AMEN

  • @tsigedesta1081
    @tsigedesta1081 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for share us

  • @yesiamme1406
    @yesiamme1406 3 ปีที่แล้ว

    Yene mar enam 3 week new mekergn tsleyelgn

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 3 ปีที่แล้ว

    በሰላም ተገላገይ

  • @tsegaanteneh9016
    @tsegaanteneh9016 3 ปีที่แล้ว

    Congratulations 🎉🎊🎈

  • @freweiniyohannes5230
    @freweiniyohannes5230 3 ปีที่แล้ว

    Mariam beslam tglaglsch (beschlem tawtach ayzoch ayne Kongo

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 3 ปีที่แล้ว

    Tefash kedste allah selam yigelaglish

  • @shumate1237
    @shumate1237 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎንጆ የት ጠፋተሸ ነው wel com.beulu

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 3 ปีที่แล้ว

    እማምላክ ልጆችሽን ትባርክሽ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቅዲዬ እንኳን ማርያም ማርች

  • @azimu1974
    @azimu1974 3 ปีที่แล้ว +1

    Òooo betam germognal ene ymakesh ymejemriya lejshen kmeweldesh bfit nbe

  • @hawi3131
    @hawi3131 3 ปีที่แล้ว

    ማሬ ሁለተኛ አረገሽዝዴ ጠፍተሽኝ ነበር አገኘሁሽ

  • @ginanelly6235
    @ginanelly6235 3 ปีที่แล้ว

    Congratulations

  • @habeshalove7466
    @habeshalove7466 ปีที่แล้ว

    Ere Yat tefachehu konjo

  • @kidist6498
    @kidist6498 3 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations ❤❤❤🍾🎂

  • @agerekibret7102
    @agerekibret7102 3 ปีที่แล้ว

    Congratulations 🎉

  • @fremarkos4705
    @fremarkos4705 3 ปีที่แล้ว

    Thanks konjit, right on time, I need this 😘😁

    • @beautybykidist
      @beautybykidist 3 ปีที่แล้ว +1

      I'm glad 🤍

    • @fremarkos4705
      @fremarkos4705 3 ปีที่แล้ว

      Thanks for making this video 👍🏼