ቀልደኛውና ጨዋታ አዋቂው ሊቁ አለቃ ገብረሀና...|Documentary | ዶክመንታሪ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
አቀራረቡ ጥሩ ነው በርቱ ።ሆኖም በትረካው የሰማሁትን ጉልህ ስህተት ለማረም መቻል አለባችሁ ይኸውም ጣይቱ ለፍፁም ንግስት አልነበሩም እቴጌ ነው ማዕረጋቸው ንጉሥ ባለበት ሀገር ንግስት ሳይሆን እቴጌ ናት የምትኖር ዘውዲቱ ሚኒሊክ ንግስት ነበረች ንጉሥ ስለሌለ ባል ቢኖራት ንጉሥ አይባልም ሁለት ባለስልጣን በአንድ ሀገር አይኖርም ።ወይ ንጉሥ ወይ ንግስት ነው ሀገር የሚያስተዳድረው ።እርማቱን አድርጉ አድማጭ እንደተሳሳቱ እንዳይቀር ።
ሁሌም የማደንቃቸው ሰው ናቸው
Thank you!
እናመሰግናለን
ጎበዝነህ❤❤❤❤❤
Thanks 😊 🎉❤❤❤
✝️🙏🏼✝️🙏🏼✝️🙏🏼✝️
የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ሚስት ንግስት መነን ሳይሆን እቴጌ መነን ነበር የምትባል
(የሚባሉት:በል:) የምትባል:አይባልም:ገገማ:ፍየል:ጠባቂ።
@@aratkilo1808ዳዊትም ፍየል ጠባቂ እረኛ ነበረ/ሩ
@@aratkilo1808ሳታማኸኝ ብላው
ባለጌ እና ደንቆሮ አትሁን ሰዌሰው ምን እንደሆነ አለተማርክም ሰምና ወርቅ ቁም ነገር በዘዴ ይነገራል ያስተምራል አንተ ግን ምን ይጠቅማል ጋ ነህ
AAleka G/Hana fazegnana keledgna nachew engi yehanen yahel sera bisru noro ketalala abatoch tarikachewn ensema nebere ewonetgna Tarik Saigon yebateseb ye fetera tereket new.
ትረካው ጥሩ ግን@Daniel መልካሙ ያለውን አስተካክሉ ካልሆነ ትውልድ እውነተኛ ታሪክና እውነታን ያዛባል ለካስ ድሮም በአንድ ሀገር ሁለት ነገስታት የተለመደ ነው ይላሉ ልክ እንደ መሪያችንና እንደአባይ ማዶ ወሮበላ
አትቀደዱ: እኝህ: ሰው: ያለ:ዘለፋ, ስድብ,ትችት, በስተቀር:ምን:ተውልን:ሄዱ:ቢባል:ስድነት:ብቻ።ምንም:የጠቀሙን: ነገር:የለም:አትቀደዱ።
Thank you very much.
አይ ባለጌ ያሳደገህ አቦካኸው😂😂😂
tarikachin new, endezinb tiwlik atbel
የሆንክ ከብት
እናመሰግናለን