Dereje Masebo - Ale - ደረጀ ማሴቦ - አለ- New Ethiopian Gospel Song 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 420

  • @derejemaseboofficial2767
    @derejemaseboofficial2767  4 ปีที่แล้ว +106

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ፡፡

    • @melb133
      @melb133 4 ปีที่แล้ว +2

      awo egzabher melkam new.bemekera kenim mesheshegiya new.

    • @habeahanentertainment4411
      @habeahanentertainment4411 3 ปีที่แล้ว +2

      yaaa amen🙏😊

    • @sharonabera1815
      @sharonabera1815 2 ปีที่แล้ว +1

      egziabher yibarkeh leyto yanureh bezemenh hulu alemn atmsel yihen emegnelehalew

    • @hiwotkibebew8865
      @hiwotkibebew8865 3 หลายเดือนก่อน

      Berta, tsega yibzalih wendimen mesay. Wendime zare BE ABATU EKIF NEW.

    • @hiwotkibebew8865
      @hiwotkibebew8865 3 หลายเดือนก่อน

      Simihin lemarfat mokirew yihen dink mezmur endisema mikniyat yehonugnn ye Egziabher mihret yagignachew.

  • @namrud3045
    @namrud3045 4 ปีที่แล้ว +49

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንደዚህ ልብን የሚነኩ እና እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑ መዝሙሮችን ከልቤ እወዳለሁ አዳምጣለሁ እዘመራለሁ
    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤

    • @derejemaseboofficial2767
      @derejemaseboofficial2767  4 ปีที่แล้ว +3

      Amen

    • @yesusjalaleekoo7679
      @yesusjalaleekoo7679 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ተባረክ 🥰

    • @ABRAHAM-AB-
      @ABRAHAM-AB- ปีที่แล้ว +5

      ​@@derejemaseboofficial2767
      ጌታ ስሙ ይባረክ ይሄን የፃፍኩልህ ከ2 አመት በፊት ነበር ...ዛሬ ደግሞ የጌታ ፍቃድ ሆኖ ይሄ ድንቅ አምላክ በፍቅሩ አንበርክኮ ወደ ቤቱ አምጥቶኛል ... ዛሬ ጌታን አዳኜ እና አምላኬ አድርጌ ተቀበዬ ከድቅድቁ ጨለማ ወደ ሚደነቀው ብርሃን መጥቼ በደስታ መዝሙርህን እየተባረኩበት ነው ❤
      ኢየሱስ ጌታ ነው ❤

    • @ruthtesfasilasie8835
      @ruthtesfasilasie8835 ปีที่แล้ว +1

      Glory to God ❤🎉❤ Brother

  • @betimarkos44
    @betimarkos44 2 ปีที่แล้ว +8

    በቀን 50ጊዜ ደጋግመን ከፈንጅ ጓደኞቼ ጋር የምንሰማው መዝሙር ደሬ ተባረክ

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 4 ปีที่แล้ว +43

    አለ እሱ በዙፉኑ ላይ ነው .....ደሬ ተባረክልኝ ወንድሜ አንተ ብሩክ ነህ 🎸🎹🎼🎼🎼🎼💎

  • @delinatesfay1857
    @delinatesfay1857 3 ปีที่แล้ว +18

    I'm Eritrean i don't know Amharic language but his song blessed me n i love u dereje bless u more n more 🙏🙏🙏

  • @AbiyatarLeyikun
    @AbiyatarLeyikun ปีที่แล้ว +1

    በዚህ መዝሙር መንፈስ የ ኮቪድን ጊዜ እንደ ተረት አለፍነው።
    ደርዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው !!

  • @semretfesshaye
    @semretfesshaye 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን መዝሙር በልቦናህ ውስጥ ያፈሰሰ ጌታ ክብር ይሁንለት።
    ጌታ ህዝቡን ልጆቹን እንዴት ማጽናናትን እርሱ ያውቅበታል። አለ አዎ አለ . ..
    ወንሜ ደረዴ በብዙ በረከት ተባረክልኝ ወንድሜ እወድሃለው።

  • @alemtsehaydesta6280
    @alemtsehaydesta6280 2 ปีที่แล้ว +2

    የጌታ ባሪያ ኑርለት ያከበሩትን ያከብራል ሉቋስ 18:28-30

  • @rutasolomon9795
    @rutasolomon9795 4 ปีที่แล้ว +28

    አለልኝ ይህ ጌታ የሚያድን የሚያበረታ.......
    እግዚአብሔር አለ
    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @HaboBt
    @HaboBt 4 ปีที่แล้ว +7

    ይህን መዝሙር አብዝቼ ከመሰማቱ የተነሳ ከእኔ ጋር ያሉ ሰዎች ያሉትን መናገር አልፈልግም but i can't stop this blessing song. How many of you are hearing this Encouraging song with me from China....ደሬ ተባረክልኝ ይህ መንፈስ አይወሰድብ። መጨረሻው በኢየሱስ መሰቀል ስር ይሁንልህ።

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዳናይት መክብብ አንቺን አይቼ ነው የመጣሁት

  • @landoforigins3172
    @landoforigins3172 4 ปีที่แล้ว +22

    Um Orthodox but i loved this mezmur...ergatah des ylal...bless u✊

  • @petrosmetube1
    @petrosmetube1 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ አለ። እኛም በእርሱ አምላካችን በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር አለን። #JesusLivesGloryHallelujahAmen‼️

  • @jesusislord6861
    @jesusislord6861 4 ปีที่แล้ว +10

    ወይ ቲክ ቶክ ለካ ከዚህ ነው! አሪፍ መዝሙር ነው እንደዚህ የተረጋጋ መዝሙር ነበር የናፈቀን፣ተባረክ ወንድማችን።

  • @lisantilahun4709
    @lisantilahun4709 4 ปีที่แล้ว +7

    መስማቴን ማቆም አልቻልኩም መንፈስ ያለበት ውስጥን የሚበላ የሚደንቅ መዝሙር ነው ፡፡ኢየሱስን የሚያስናፍቅ ዝማሬ ነው ተባረክ ደርዬ በብዙ

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial 4 ปีที่แล้ว +30

    wow...ደርዬ በእውነት ከሚገባው በላይ ነው የባረከኝ!!
    Song#1 music#1 ተባረክልኝ ወንድሜ!!

  • @siyomafoto5349
    @siyomafoto5349 4 ปีที่แล้ว +32

    I can’t wait for the sun to rise so I can play this song at full blast 🥰🥰

    • @fikryejesus2569
      @fikryejesus2569 4 ปีที่แล้ว

      Me too

    • @911FENDEW
      @911FENDEW 2 ปีที่แล้ว

      That's exactly what I'm doing right now 🌞🌞🎶🎶

  • @fitsumbulcha8178
    @fitsumbulcha8178 4 ปีที่แล้ว +12

    Just come from tiktok to see the intro... But just love all the song.

  • @sabafeleke7085
    @sabafeleke7085 2 ปีที่แล้ว +1

    መቼም ቢሰማ የማይጠገብ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ዘመንህ ይባረክ ሰዎች ሲሰሙት እንደሚባረኩበት ሁሉ አንተም ላይ የጌታ ፀጋ እጥፍ እየጨመረ ይባርክህ

  • @petrosmetube1
    @petrosmetube1 3 ปีที่แล้ว +6

    Jesus lives. Because He lives, We shall live also in Him forever. #ኢየሱስጌታነውGloryHallelujahAmen።

  • @Silas-u9v
    @Silas-u9v 10 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ በምንም ሁኒታ ውስጥ ቢሆን እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ አለ

  • @mierafgetachew9006
    @mierafgetachew9006 4 ปีที่แล้ว +1

    bezufanu lay yetekemetew tsadk abat abate nw
    '''''''''''''''''''''''''''''''' '''''''''''' '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''' ersu yene abat nw
    stayyyy blessedddddddddddd

  • @abenezerabera1414
    @abenezerabera1414 ปีที่แล้ว +1

    "እግዚአብሔር አለ" እንዴት ደስስስስስስስስ የሚል መዝሙር ነው ተወዳጅ ሆይ ጌታ ዘመንህ ይባርከው!

  • @biliseute
    @biliseute 10 หลายเดือนก่อน +1

    wendme tebarek mesmat yemayiselechegn song mw

  • @tyfryry1587
    @tyfryry1587 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አቅፎ ሲስምህ በህልሜ አየሁ አላቅህም አታቀኝም ግን ሰለ አየሁ ነግሬሃለው ወንድሜ እወድሃለው እሺ ተባረክ ባአካል እስክንጋናኝ ድረሰ

  • @Beemenet
    @Beemenet 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም ተባርክ ጌታን ይሄን መዝሙር ከተላንተ ጀምሬ ስለው ነበር እና ልስማው ብዬ ሳርች አርጌው ነው እውነት እግዚአብሔር አለ

  • @mebratasghedom6719
    @mebratasghedom6719 3 ปีที่แล้ว +1

    Hello Dere, God bless you.

  • @kassahun1998
    @kassahun1998 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dere yeabate biruk my almighty God bless u and ur beloved family❤❤❤

  • @abebechayelekusa1679
    @abebechayelekusa1679 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ጌታ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @eldumg3133
    @eldumg3133 4 ปีที่แล้ว +7

    አለልኝ💪 ይሄ ጌታ የሚያድን የሚያበረታ😭🙌🎸🎧🙏🙏heart touching song😭🙌 God bless you brother...እግዚአብሔር አለ!!

  • @obsanafrica3552
    @obsanafrica3552 4 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuu yemibarik mezmur naw

  • @ermiaserkalo
    @ermiaserkalo ปีที่แล้ว +1

    Be blesd daree

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 4 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ አንተ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ አብሮህ ነው እንዳይወሰድብህ ጠብቀው ከክፎች ራቅ

  • @sitotagezahegn4975
    @sitotagezahegn4975 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አለ!!!!!!

  • @wintanahailu9015
    @wintanahailu9015 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ይሄንን መዝሙር ምንም ልጠግበው አልቻልኩም ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistubeyeneofficial3264
    @tigistubeyeneofficial3264 4 ปีที่แล้ว +4

    ደሬ ብሩክ ሰው ተባረክልኝ አሜን አሜን
    #አለልኝ_ይሄ_ጌታ
    #የሚያድን_የሚያበረታ

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜሜን የኔ ጌታዬ ክብር ምስጋና ለአንተ ብቻ ይሁንለት ዘመንህን ይለምልምልህ ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ ወንድሜ📖📖♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ersamedanielgenet6225
    @ersamedanielgenet6225 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አሜን🎉🎉🎉 አለ አለ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @meskeremmelgie4317
    @meskeremmelgie4317 4 ปีที่แล้ว +2

    ደሬ ተባረክ። እውነት ነው ሰምቶ በምህረት የሚፈርድ ነው።

  • @nebiyumusse
    @nebiyumusse 5 หลายเดือนก่อน +2

    Menefese meyadese mezemure love it

  • @helenasfaw7690
    @helenasfaw7690 3 ปีที่แล้ว +1

    Dere tebarek!!!!

  • @masterscrafter-3.088
    @masterscrafter-3.088 4 ปีที่แล้ว +8

    አለልኝ የሔ ጌታ
    የሚያድን የሚያበረታ
    አሜን አሜን እልልልልል❤❤❤❤❤

  • @TesfalemAsmerom
    @TesfalemAsmerom 4 ปีที่แล้ว +5

    Bro am really like ur song it's from above. Your brother in christ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kesetemebrato5548
    @kesetemebrato5548 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልል አሜን ክብር ለጌታ ኢየሱስ: ተባረክ ቅቡእ ሰው:

  • @aklileshimels6947
    @aklileshimels6947 4 ปีที่แล้ว +6

    ደሬ በጣም የሚያረሰረስ ዝማሬ ነው።ፀጋ ይብዛልህ

  • @sisayhailu6693
    @sisayhailu6693 ปีที่แล้ว +1

    Amen abate egziyabher bezufanu lay ale

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 11 หลายเดือนก่อน +1

    My favorite gosple song God is good ❤❤❤❤❤❤❤❤❤his with us all the time ❤❤❤❤❤❤

  • @danielseiweni7384
    @danielseiweni7384 4 ปีที่แล้ว +5

    Can all Ethiopians Gospels songs have English Subtitles please, because Faith cometh by hearing the words through gospels songs - From : Papua New Guinean, a Country North of Australia = Much love in Jesus Name. Very great lyrics and its song.

  • @finishfinish2407
    @finishfinish2407 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen tsega yibzalh deri des bilognal tebarek 🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesboke9905
    @mekdesboke9905 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen tebarekilin deriye

  • @selamawitgkebede4239
    @selamawitgkebede4239 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን በእውነትም አምላክችን እለ ::
    ወንድሜ ጌት አብዝቶ ይባርክህ ::

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ሁላችሁም የሙለውጠው የእግዚአብሔር ብቻ ነው ሌላ ነገር ስለተወራ አይደለም ሌላው ወሬ እንቅፋት እንጂ አይጠቅምም ይህልጅ ሀሌ ሳየው የየሱስ መንፈስ አለበት ብዙ አሉ ዘማሪዎች ለእግዚአብሔር ክብር ይሆን ዘንድ እንደነዚህ አይነቶችን እመሰክራለው

  • @holyspirit848
    @holyspirit848 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሞገስ ስለሆነህ ክብር ይሁንለት ወዳጄ ደሬ ጌታ እንኳን ረዳህ በነገር ሁሉ ተከናወን

  • @karimtwk4315
    @karimtwk4315 4 ปีที่แล้ว +2

    አለልኝ ይሄ ጌታ የሚያድን የሚያበረታ 🙏🙏🙏🙏🙏 ደሬ ተባረክልኝ አቦ

  • @obsanafrica3552
    @obsanafrica3552 4 ปีที่แล้ว +1

    ይጨምርልህ እንጂ ምን ይባላል ....

  • @wintanahailu9015
    @wintanahailu9015 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ልዩ መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙌🙏

  • @meselechashamo5108
    @meselechashamo5108 ปีที่แล้ว +1

    ameeeeen ameeeeen egziabiher ale

  • @lididuye
    @lididuye 2 ปีที่แล้ว

    ውብ ውብ ውብ!

  • @seblewengelgeleta8030
    @seblewengelgeleta8030 ปีที่แล้ว +1

    Dereywa bless you

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 4 ปีที่แล้ว

    ለዝማሬ የተቃኘ ጉሮሮ ብሩክ ሁን ።

  • @samimitiku9008
    @samimitiku9008 4 ปีที่แล้ว +3

    1 ኛ ነው ተባረክ
    ኣለልኝ ይሄ ጌታ የሚያድን የሚያበረታ

  • @noahwolday4647
    @noahwolday4647 4 ปีที่แล้ว +4

    Exodus 3
    14: And God said unto Moses, I AM THAT I AM: and he said, Thus shalt thou say unto the children of Israel, I AM hath sent me unto you..!!! Man of God so Amazing mezmur ኣባቴ ኣለ my God bless you abundantly my dearest brother....🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @prophetrobelhailu7462
    @prophetrobelhailu7462 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ የጊዜውን መዝሙር ስላቀበልከን ተባረክ የእግዚአብሔር አለ :: ተባረክ በርታልን

  • @nahomishiferaw8999
    @nahomishiferaw8999 3 ปีที่แล้ว +5

    Addicted to this song !

  • @biruktawitm.8058
    @biruktawitm.8058 4 ปีที่แล้ว +10

    Wow... I'm in love with this song!! There is such a thick Spirit that can be felt!! Remain Blessed!!

  • @tsionyosefofficial5372
    @tsionyosefofficial5372 4 ปีที่แล้ว

    Ale Ale yegzaber Ale

  • @ersamedanielgenet6225
    @ersamedanielgenet6225 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ዲንቅነሽየዳሙፍሬኔኝ
    @ዲንቅነሽየዳሙፍሬኔኝ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረክ

  • @romeyogulet810
    @romeyogulet810 4 ปีที่แล้ว

    Endat edawededekut be fb semchawe muluwen lemagent bezu kedsuna teykalhu ende ena bezu sawe yeteyk man nawe amennnn

  • @eyesusiydinali2229
    @eyesusiydinali2229 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen geta eyesusi Abizito yibariki tabaraki babizu tabaraki

  • @ፀገነሽአለሙ
    @ፀገነሽአለሙ 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Amen get a yibaraki tabaraki❤❤❤👐👐👐

  • @yetagesuseblework4811
    @yetagesuseblework4811 2 ปีที่แล้ว

    Tebareklen baxam♥

  • @jhonatanabreham355
    @jhonatanabreham355 4 ปีที่แล้ว +8

    Wow I can’t stop listening dere this is worship

  • @ednasamuel9312
    @ednasamuel9312 4 ปีที่แล้ว

    ጌታን አብሮኝ አለ የምለው ኖሮ ስላየሁት ነው

  • @hirutmulugeta4146
    @hirutmulugeta4146 3 ปีที่แล้ว

    ቅርብነዉጌታ ፡ ሁሌአጠገቤ። ተባረክ ጌታአብዝቶ ይባርክ❤️🙏🙏🙏

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይበልጥ በፀጋው ይባርክህ

  • @belenezzz
    @belenezzz 4 ปีที่แล้ว +12

    My God
    He hears prayers
    He answers
    He wipes tears
    He sits at the throne
    He hears and judges mercifully
    ...
    The Lord is near
    Always beside me
    I don't have to go far
    He is in my heart
    The Lord is near
    Always beside me
    I don't have to go far
    He is within me
    The One who sits at the throne
    The Righteous Father is my Father
    The One who sits at the throne
    He is my Father
    ...
    We have a God
    That saves
    That strengthens
    ...
    ____________________
    I know the Lord is always with me. I will not be shaken, for he is right beside me.
    ‭‭Psalms‬ ‭16:8‬ ‭NLT‬‬
    Don’t be afraid, for I am with you. Don’t be discouraged, for I am your God. I will strengthen you and help you. I will hold you up with my victorious right hand.
    ‭‭Isaiah‬ ‭41:10‬ ‭NLT

  • @selamalemu1888
    @selamalemu1888 4 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው እግዚአብሔር አለ❤❤❤❤

  • @jerusalem551
    @jerusalem551 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen

  • @melb133
    @melb133 4 ปีที่แล้ว

    geta abzito yibarkih

  • @bekiyqueenyoutube5060
    @bekiyqueenyoutube5060 4 ปีที่แล้ว

    Teberek derey

  • @yesusjalaleekoo7679
    @yesusjalaleekoo7679 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zerihunmiky9041
    @zerihunmiky9041 4 ปีที่แล้ว +1

    አለ ጌታ ተባረክ

  • @GuitarMelody-i7v
    @GuitarMelody-i7v 4 หลายเดือนก่อน

    beloved deru you are blessed 😇🥰🙏

  • @yewbdargebre4078
    @yewbdargebre4078 2 ปีที่แล้ว

    Tebarke🙏❤🥰🥰

  • @ashebirhailegeorgis9330
    @ashebirhailegeorgis9330 4 ปีที่แล้ว +3

    I fill the presence of the lord when i listened it

  • @exocreature5049
    @exocreature5049 4 ปีที่แล้ว

    Oh i can't wait to listen this music so I came here from tik tok God bless you 😇😇

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 3 ปีที่แล้ว

    ዘመንሕን ይባርክ አሜን ሁሌም አለ

  • @lucynaethiopiawit2439
    @lucynaethiopiawit2439 3 ปีที่แล้ว

    ❤man alen yalesu!!....tebarek

  • @bereketassefa2073
    @bereketassefa2073 4 ปีที่แล้ว +3

    What asong
    You are amazing
    Keep shining our blessing

  • @ejersatesfayeofficial2687
    @ejersatesfayeofficial2687 4 ปีที่แล้ว

    dere bexam tebarek...le ine liyu meli'ikt newu....bexam inwedkalen...aleeeeeeee geta

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 ปีที่แล้ว +1

    Amene Amene Eebbifama ❤️📖❤️🤲🤲🤲🤲😭💔😭💔😭😭💔🙏🙏

  • @benedettab3808
    @benedettab3808 4 ปีที่แล้ว

    Amennnn 🙏ewe Amlak ymesgen Goyta ybareka waw tiuom mezmur ❤❤❤🌹🌹🌹❤❤❤

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh 4 ปีที่แล้ว

    እግ/ር ይባሪክ ፊቱንም ያብረል ወንድሜ

  • @mikasport6663
    @mikasport6663 2 ปีที่แล้ว

    bless ya

  • @takelegnadinew566
    @takelegnadinew566 4 ปีที่แล้ว

    Wowow Dare Babizu Tabaraki

  • @officialkeffaararo3308
    @officialkeffaararo3308 4 ปีที่แล้ว

    Singer Dereje Maganu Masa'ohe
    እግዚአብሔር አለ

  • @helenafantaye9946
    @helenafantaye9946 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you brother!! please also upload your old mezmur on your page/account so that we can access all together in one, on your official page.Thank you brother!!!

  • @salemhome2130
    @salemhome2130 4 ปีที่แล้ว +2

    May God Bless you dere,,,

  • @samueltesfaye2666
    @samueltesfaye2666 4 ปีที่แล้ว

    Dere tebarek abezeto yechmerebek ewnet nw aleeeee u are blessed