Ethiopia - የተፋፈሩት የአማራ ብልጽግናና ህወሃት ከባድ ውዝግብ፣ የወጣው የህወሃት ሰነድ፣ ከባድ የመሳሪያ ዝርፊያ፣ መቀሌ የተገኙት 140 መኪናዎች
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ ።
አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
💚💛❤🐅🐅🐅🐅🐆🐆🐆🐆🐆 አማራ እና ሕዝቦቹ ያሼንፋሉ ፋሽሽቶሽ ይጠፋሉ ማንንም አንሰማም ድል ለጀግናው ፋኖ አማራ ኩሩ ሕዝብ ባለታሪክ ባለዝና ሕዝብ ባለታሪክ ሕዝብ
ድል ለፋኖ ❤
እህ የኸ ሚድያ እንዴት እንደሚያሥጠላኝ ድልለአማራ ፋኖ ለጉራጌ ፋኖ ለአፋር ፋኖ ለሱማሌ ፋኖ ለቤንሻጎል ጉሙዝ ፋኖ ለደቡብ ፋኖ ❤❤❤❤❤
Kkkkkk
Le Sudan Fano endatel kkkk😅😅😅😅😅
ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ
ድል ለተገፋዉ ለአማራዉ ሕዝቦች
ድል ለፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤
ዘመነ እሰክንድር በርቱ አንድነትሀይል ነወ
ድል ለአማራ ፋኖ ለህዝብ ልጂ
Yetngaw yeamara kill meri yemmtkew ketwldd botachew eyyasfenakelachew yihe sew new ende yemminnegager beg Allah yatfaw abbabye megen
ድል ብሶት ለወለደዋ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖኖኖኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ😢❤
Good morning Fetha Midya for sharing the true news no more for TPLF❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለፉኖ
ህወሃት ማመን ጉም እንደመዝገን ይቆጠራል
Let's gooooo fano 💚💛❤️💪💪💪
ህወሃትን የሚያነጋግረው ፋኖ ብቻ ነው ሁለቱ ተነጋግረው ውሳኔ ላይ።የሚደርሱበት ነገር ብቻ ተቀባይነት ሊኖረው ይችላል እንጂ በአብይና ሽመልስ የሚመራው የአማራ ብልጽግና ተብየው ተላላኪ አለሁ ለማለት ብቻ የሚያወጣው የይስሙላ መግለጫዎች ከፈገግታ ያለፉ አይደሉም።
ህዋሀት ከአማራ የሰረቀው መኪናነው ባለቤትነቱ የአማራ ናቸው
ሕወሐት ለትግራይም ሆነ ለኢትዮጵያ መፍትሔ ስይሆን ዋነኛው የችግር ፈጣሪነት የተካነ የማፍያ ሰብሰብ የአሸዓ የገዳዮችና የሀገርና የሕዝብ ሐብት ዘረፋ የተጠመደ ሰለዚህ እንደዚህ ዓይነት አካል ከሌላው የሀገራችን ሕዝብ ጥላቻ የለኝም የምትለው ነገር ጭራሸ አሁንም ጭራሸ መቀበል የለብንም
ብልጽግና ሃላቀር ዳግም ለህውሃት ትጥቅ እድታጠቅ ኣረገው ከታጠቀው ለማስፈታት ኣይችልም
❤❤❤❤❤❤❤
deleeee lafano ❤❤❤
It is amazing to hear cars become street -dogs without owners in Tigray.
ምን? ምን? ኣይሰማም!!
በትግራይ የተገኙት ባለቤት አልባ መኪኖች በጦርነቱ ጊዜ ከአማራ ክልል የተዘረፉ ይሆናሉ እሚል እምነት አለኝ
💖💖💖💖
🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅ወደፊት
የትግራይ ህዝብ የአማራ ጎሮቤት በመሆኑ ከመጠን በላይ ይቆጨኛል ከአማራ እንዃን አንድ አገር ለመሆን ለጉርብትና የማይመች ብዳ መንቀኛ ህዝብ ነዉ
እኛ ኤርትራኖችና ኣማራ ዓፋር ከነዝህ ኣሬመን ካሃድዎች ጅቦች ጎሬበት መሆናችን መርገም ነው።
@@ramandebene1131ሁለታችሁም የቅኝ ገዢዎች የአእምሮ አጠባ እና የሃምሳ ዓመታት ክፉ ትርክት ውጤት መሆናችሁን ነግራችሁናል።ለሺዘመናት ተጋምዶ የኖረን ሕዝብ በጎጥና መንደር ከፋፍሎ ማናከስ የማን እቅድ እንደሆነ ይታወቃል።እናንተንና ብልጽግናን የመሰለ የሕዋሐት ልጆቾ ደግሞ ታጽፈጽማላችሁ።የምዕራባውያንን ሤራ ገብቶን ቢሆን እርስ በእርስ ባልተጋልደን ነበር።ያሳፍራል።መቼ ይሆን የምንነቃው።አንድ ሃይማኖት እና የባሕል ሥነ ልቡና እየተጋሩ እንዲህመጠላላት የት ሊያደርስ?ስንት ዘመን ሊያኖር?ማስተዋሉን ያድለን
First
Selam
ምሳሌ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
⁷ በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤
⁸ ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም ጠገን።
⁹ እግዚአብሔርን ከሀብትህ አክብር፥ ከፍሬህም ሁሉ በኵራት፤
የአማራ ብልጽግና የአካባቢውን ህዝብ ለሁለተኛ ጊዜ መካዱ ግልጽ ነው!! ለነገሩ ስልጣን ከማጣት ብሎ ሰላማዊዉን ክልል የጦር ቀጠና ለማድረግ ከወሰነ ድርጅት ምን ይጠበቃል!!
ሀገር ማለት የመሬት ይዞታና በገጿ ላይ የሚገኙ ሀብቶችን ጨምሮ ኘው። ኢትዮጵያ ሀገር ከሆነች የሕዝቦቿ እኩል ሀብት እኝጂ በብሔር ተከፋፍለነው መሆን አልነበረበትም! ከሆነ ደግሞ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እየፈረሰች ነው ማለት ነው!!!
ፊድራል መንግስት ምን አገበዉ የአማራ ሀገር እንጂ ወለጋ አይደለም
ሕወሃት ከትግራይ ፖለቲካ ገለል ካላለ የትግራይ ችግር አይፈታም፣ ትግሬም ከጦርነት አየሰገላገልም። አማራ ደግሞ በምንም ዓይነት ርስቱን ለጀመናኛ ትግራይ አይሰጥም።
የአማራ እና የወያኔ ሹማምንት ነን በማለት ህዝቡን ግራ የሚያጋቡ ስራ ፈቶች አሁንም አሉ።
ህዝቡን ግራ ከማጋባት ለምን ስራ አይሰሩም?
ሕወሓት የሚባለው አደገኛ ነቀረሳ መቼ ይሆን ከስር መሠረቱ ተነቅሎ መወገድ ያለበት ?? የዚህ ሁሉ የሃገራችን ምስቅልቅል ጠንሳሽና መስራች እሱ ነው ።
የ ኣብይ የምባል ካሃዲ ነው ህወሓት እንደ ገና ህወት ለመዝራት ዕድል የሰጣት። የ ኤርትራ ሰራዊት ኣንዴና ለዘልዓለም መሪዎችን በ መቀለ ለመቅበር ዝጉጁ ነበር ምን ይሁን ይሄ ዱሬ ካሃዲ ኣብይ ግን ጦሩነቱ በመጨረቻ ሰዓት ለ ኣመሪካኖች ተምበርክኮ ጦሪነት ኣስቅሞ ወደ ፕሮቶራያ መረጠ ኣሁን ጁንታ ሰላም ኣይሰጡም።
ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው። በለን ነበር።
❤
ከአማራ ክልል የተዘረፉ መኪኖች ናቸው
Tplf በጦርነቱ ጊዜ ወደ ሸዋ ሲገሰግስ የሰረቃቸው መኪናዎች ሊሆኑ ይችላሉ።
ዘመነ የህዝብ ልጅ መሆኑ አመረ አወቀ
በጦርነቱ ከአማራ ክልል የተሰረቀ መኬና ነዉ
ከአማራ ክልል ሰርቀዉ የወሰዱት
ጁታ እኔ መኪና በጁታዉ ተሰርቆ እስታሁን አልተገኘም☝️☝️☝️☝️☝️☝️😭💔😭
🎉
ህወሃት መልሶ ሳምሪን ይዞ ሊገባ ፈልጎ ይሆን??? When will be justice be served for ALL war criminals and for those who committed crime against humanity????
ሕወሃት ከተከዜ ወዲህ ማዶ አርስት የለዉም። ብአዴን እና የፈደራል መንግሥት በአማራ ላይ ሊደራደሩ አይችሉም።
የመቀሌ ፖሊሰ ሊጥሰ አላገኘም
በጭባጫውና ሆዳሙ የአማራ ብልፅግና አደለም የአማራ መሬት ሚስቱን የሚሰጥ የወራዳ ስብስብ ነው
አልሸባብን ብልፅግና እንደሚያስታትቅ የመንግስት ቃል አቀባይ ስዩም ተሾመ ነግሮን ነበር ቪድዬዉ አለ
First viewer!!!
ህዋሀት አንድ ሺ ጊዜ ቢሰበሰብ ለምን ይነገራል? የሌሎችም ይነገራል ወይስ አሁንም ህውሀት ጦርነት ላይ ናት?
መቶ አርባ መኪና ።።ከአማራ ክልል የተዘረፉ ትጥቅ ይዞ መግባት ህዝቡ በሰላም እንዳይኖሩ ከማድረግ በስተቀር ወንጀል እንደ አማራው ክልል እንደመስፋፋ ማድረጉ አይቀሬ ነው ለትጥቅ መከላከያ አይበቃም ወይ
ሰላም ቤት ሰብ ወድየአገሬ ልጆች በላችበት ሰላምች የበዘ ወዴች እሰት በቅንነት ደምሩኝ
ትራምፕ ጆሮውን ነው የተመታው
በቅርቡ ኮረኔል አብይ ግንባሩን ይመታል አትጠራጠሩ
ኮረኔል አትበል
ዲቃላው አቡሽ አህመድ በል
@@Omarabdikariimshaftaag-es7bh ትክክል ዲቃላው አቡሽ
😮tihang
ህዋሀት ለዚች ሃገር ና ህዝብ መከራ ያመጣ ድርጅት ነዉ በተኮልና በሴራ ከተሞላ የማፍያ ግሩፕ መፍትሄ የማይታሰብ ነዉ
If TPLF is allowed to have Militant in Raya with Weopons, there is huge war in Amhara region based individual having weopons
የትግራይ መርየት ወደህ ጠልተህ ይመለሳል ራስህን ኣትሸውድ ምኛ
ቤተሰበ እሰኪ በቅንነተ አበረታቱኝ 🙏🙏
ፋኖ ጉድሽ ፈልቷል😅😅😅😅😅😂😂😂
በጦርነቱ ከአማራ ክልል የተዘረፉ ተሽከርካሪዎቾ ለመሆናቸው ጥረጥር የለውም።
ፈታሊ የብልጺግና አባል ወይምየመግስትገዳፊነው
ችድ ! ኣንታ ሓሳዊ !! ቦኽቧኽ
ከአ አ ተሰርቀዉ የሄዱ ናቸዉ
TPLF mnew atrsugn ale ?
ይህን ሁሉ ችግር ያመጣዉ አሸባሪዉ ህዉሀት ደሞ የሀገራዊ መፍትሄ አፍላቂ ሁኖ መጣ እሲ አታስቁኝ ደሞ ትግራይ ዉስጥ ያሉ መኪናወች ቁሳቁሶች ልብሶች ሳይቀሩ ሁሉም የተሰረቁ አደሉዴ አሁን ንፁህ እና ህጋዊ መስለዉ ባለቤትነታቸዉ የማይታወቁ መኪኖች አገኘን የሚሉን ወሬኞች😂😂😂
mekinawochu betorentu weket ke amhara kelel yetzerefu nachew.
ህውሓት ለኢትዮዽያ መፍትሄ ተቀመጠ፡ ውይ ለካ ለኢትዮዽያ ያስባሉ😂😂😂😂። ከሻቢያ ጋር ተባብረው ኢትዮዽያን ወደብ አልባ አደረጓት፡ አሁን ደግሞ ወልቃይትን ይዘን ጠቅላላ አገሪቷን እናውድማት ነው ጨዋታው።
ጋክው
ህወሃት አይደለም እንዴ የሰሜን ዕዝን የመታው ወይስ ተረሳ? መንግስት ረስቶለት ከሆነም ይነገረን! "(DDR) Disarmament Demoblization and Integration" የሚለውም የፕሪቶሪያው ስምምነትን ተረሳ? የሚገርም ስምምነት ነው! ወይስ አሜሪካ ምን እያደረገች ነው? ኧረ የመንግስት አቋምም ግልጽ አይደለም! የአፍሪካ ህብረትስ የስምምነቱን አፈጻጸም ምን ላይ አድርሶታል? ዘይገርም ነው የወያኔ የአገዛዝ ስራዓት ነው በታሪክ ለዚህ የመከፋፈል የመንደር (ጎጥ)ና የዘውግ ፖለቲካ ውስጥ አስገብተው በአንቀጹ መሰረት(39) ሁሉንም በታትኖ ሃገር ማፍረስ ታላቂቷን ትግራይ እንደ ሃገር ለመመስረት የሚደረግ ስራና ሴራ እንደሆነ ከማኒፌስቷቸው ራሱ መረዳት ይቻላልና የማያባራ ቀውስ ውስጥ እንደሚገቡ ለራሳቸውም ለህዝቡም ያሰቡበት አይመስልምና መንግስት እንደ መንግስት መንቀሳቀስ አለብት እላለሁ:: ሰላም ለሃገራችን!
የትግራይና አማራ ህዝቦችን ለማጣላት ዋና ተግባርህ ነው ፣ግን አይሳካልህምከሁሉም በላይ ደግሞ የውሸት ናዳህ በምታስተላልፈው ሚድያህ ከእሳት ሚድያ በእኩል መጋራትህ ነው።
በተአምር ህወሃትን የሚያምን ማንኛውም ፋኖም ይሁን ሌላ ድርጅት እራሱን በራሱ እንደቀበረ ይቁጠር! የህወሃት ዋናው አላማ ትግራይን አገር ማድረግ ብቻ ነው!!! የህወሃትን ሚስጥር ኤርትራን ጠይቁ!!!
ህወሃት ትክክል ነው ቀድሞ በአካባቢው የነበሩ ልዩ ሃይል ነው ሌላ አዲስ የገባ ሃይል የለም ከሰላሳ አመት በፊት አማራ የሚባል ብሄር በሌለበት አማራ ብሎ ጎንደርን ጎጃምን ወሎን ሸዋን ቅማንትና አገውን ጨፍልቆ የአማራ ክልል አደረገ ሰባት ዩኒቨርስቲ ተገንብቶ በርካታ የአማራ ቢሊየነሮችና ሚሊየነሮች በ27 አመት ተፈጥረው በተማረ የሰው ሃይል በጤና በእድገት ከሁሉም የተሻለ ሆኖ የአማራ ክልል በሁሉም ክልሎች ኢማራ ሰርቶ ተቀጥሮ በነፃነት እየኖረ የኢህአዶግን ዘመን እንደተበደለ ማምረት ተገቢ አይደለም የኢሳኢያስን መንግስትና ብልጽግናን ደግፋችሁ በትግራይ ህዝብ ላይ የፈጸማችሁት ግፍ ታሪክ አልረሳውም አሁንም ከትግራይ ጋር ሰላም ብትፈጥሩ ለትግራይ ሳይሆን ለአማራም ጥሩ ነው ትግራይን ይቅርታ ጠይቃችሁ ከትግራይ ሰላም ፍጠሩ
በሰለምና በፍቅር መኖር ለሁላችን ይበጃል።በደል የፈጸሙት ኤሊት ነን ባዮች ናቸው።ካንሰሮች የጎጥብሔር ፖለቲከኛ ሁሉ። እንደሕዝብ ችግር የለም። ለማንኛውም የአማራን መከራ ያስጀመረው ሕወሓት ነው።ማኒፌስቶው ላይ ጠላት አድርጎታል።''የአማራንና የኦርቶዶክስን አከርካሪ መትተነዋል" የተባለውን አልሰሙም ይሆን?ፀረ አማራ ትርክት መፍጠርና ኢትዮጵያን መበታተን የፋሺሽት ጣልያን እቅድ ነበር አስፈጻሚው ደግሞ ሕዋሓት፣ሻቢያ፣ኦነግ፣ብልጽግና ሁሉ ናቸው።ሕዝቡ ላይመለስ ተነስቷል።አትግደሉኝ።ልኑርበት እያለ ነው። ማስተዋሉን ያድለን
ETHIOPIA 🇪🇹 weyane and abiy AHMED corrupted leaders never bring a solution in ETHIOPIA 🇪🇹. People of ETHIOPIA 🇪🇹 must understand 😀
Ab3t
ሕሶአኦሽብስክዎቼ
ሳስበው ይህ ሚዲያ የወያኔ አጨብጫቢ ነው ሁሌ ሰለነሱ ነው የሚዘግበው
ትክክል ሁሌም የሚያወራው ህዋት ነው የሚለው የትግሬ ሚድያ ነው መሰለኝ ምክንያቱም ካአለነሱ የላ የለም እንዴ 85 ብሄር ያለባት ሀገር ያንድ ብሄር የበላይነት ለማሳየት ነው የሚሰራው አማራ ፋኖ አለ ኦነግ አለ እረ ስንቱ አለ አገው ሽንጎ አለ ሱማሌያ አለ አፋር አለ ደቡብ አለ ታድያ ይህ ዘግበው አያውቁም ግን በጣም ያሳዝናል በእውነት ይገርማል ማሽቃበጥ ይወዳል ሚድያው ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪
የአማራ ክልል ካድሬ is dead body.
የህዋሃት.ስብሰባ.አያልቅም.ተንኮል.ነው.ሚዶልቱት
ህወሀት የገማ እና የተላ ድርጅት ፣ስንቱን አስጨርሷ፣ አራቁቷል። እንኳን ለሌላ ለራሱ የማይበጅ ነው።
Demeke mehonena yete newu
land is for god poeple can shear and live together without ethnicity
look big country india more than 200 ethniciti live together
RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
amara and tigray are brother
look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
This middia is more support Amhara folse diciveing propaganda to Amhara,also focuses on tigreans,diciver systematic propaganda so, don't follow tigreans,
ህዋሀት ቂጥህን ይብዳህ።
Weshtam hager weshte hizbi Ethiopian
ጰጀጰጰጰጀጸጸጸየጸ
ቦታው የትግራይ ክልል መሆኑ ተረጋግጦ/ተወስኖ እስከተመለሰ አማራ ክልል ምን አገባው?
🙏እባካችሁ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ እባካችሁ🙏
❤❤❤
ህዋሀት ለዚች ሃገር ና ህዝብ መከራ ያመጣ ድርጅት ነዉ በተኮልና በሴራ ከተሞላ የማፍያ ግሩፕ መፍትሄ የማይታሰብ ነዉ
ያሁሉ መከራ በሃጥያታችሁ ነው እንደውም ገና ብዙ ይቀራል የማይ ካድራ ፤አክሱም ፤ማርያም ደንገላት ፤አላማጣ ፤ ኮረም እና በሌሎች አከባቢዎች የተጋሩ ጭፍጨፋ ወደ ፈጣሪ አይጣራም እንዴ?
@@gebreananyagebreslasse214ይጣራል ጥያቄ የለውም።ለዚህ ውርደት ያጋለጥንን ችግር ከመሠረቱ ለይቶ ለመፍትሔው መሥራት አይሻልም?