በእናቴ አባት ስም በመጠራቴ ፓስፖርት ለማግኘት ብሄድ አጉላሉኝ ያሉት ተገልጋይ ጉዳይ ! ማንን ምን እንጠይቅልዎ? Girma Fisseha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • #Immigration #Passport #ShegerFMRadio
    ያደረግነው ተገቢውን የሰነድ ማጣራት ነው! ኢሚግሬሽን
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    TH-cam: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

ความคิดเห็น • 8

  • @user-pk8rq6ky8w
    @user-pk8rq6ky8w หลายเดือนก่อน

    በዚ ጉዳይ ቅሪታ ነበረኝ ከኮረና በፊት የተያዘ ጉዳይ ነበረኝ እስካውን አለው

  • @DT-01
    @DT-01 8 หลายเดือนก่อน

    እኔም አመሰግንሃለው በርታ ወንድሜ ጥሩ ሰራ ሁሌም ይከተልህ

  • @hiruthailu3751
    @hiruthailu3751 4 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ወንድም ግርማ በምን መልኩ ስልክህን ወይም የምትጠቀምበትን የሶሻል ሚዲያ ማግኘት እችላለሁ? የምኖረው ከኢትዬጵያ ውጭ ነው። እርዳታህ በጣም ያስፈልገኛል።

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r 8 หลายเดือนก่อน

    መገናኛ ብዙኃኑ ሁሉ ቲቪውም ሬድዮውም በነፍስ ወከፍ አንተን የመሰለ ጋዜጠኛ ይዘው የዚህን አይነት መሰናዶ ቢጀምሩ ሀገር የምታየው ለውጥ ቀላል አይሆንም ነበር።
    ሸገሮች ግን ምስጋና ይድረሳችሁ!

  • @jambojota4250
    @jambojota4250 16 วันที่ผ่านมา

    Ere bagerachen badaa honen

  • @jambojota4250
    @jambojota4250 16 วันที่ผ่านมา

    Tigray selehonen endt passport eneklkel

  • @efremtadese650
    @efremtadese650 8 หลายเดือนก่อน

    አንድ አንድ አስታየት ሰጭውች ግን
    ምን ነው ድድብናችን እዩሉን ስሙልን አላቹምነው በደጉ ጊዜ አንድ ሰው የሚያሳደግን ልጅ የእህቱን የወንድሙን ልጅ የልጅውን ልጅ በስሙ ሲያስጠራ የኖረ ባህል ነው

  • @enathagere1270
    @enathagere1270 8 หลายเดือนก่อน

    የምር አንተን ሳናደንቅ አናልፍም ። በርታ በተለይ አንዳንድ መስሪያ ቤቶች ሰራተኞች ሚዲያ ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉ አይተናል። አንዳንዶች ደግሞ በጣም ጥሩ ንግግርና ስብዕና የተላበሱም አሉ ። መስሪያ ቤት ማለት የተለያዩ ሰዎችን የሚያስተናግድ ነው ። ነገር ግን ስብዕናቸው የወረዱት እርምጃ ቢወሰድ ሐገርን መቀየር ይቻላል። በነገራችን ላይ መኪናውን የተያዘበትን ግለሰው ምን ላይ እንደደረሰ በጉጉት እየጠበቅን ነውና Please መጨረሻውን እንወቅ🙏
    የዘወትር ተከታታይ ከዩናይትድ ኪንግደም