ሕዝቤ ሆይ ስማ ዘመኑ አልቋል!! በመላው ሀገር ጭንቅ ይሆናል _ነብይ ስምዓን ሪቄ @YHBC Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
    Thank you For Visiting Our TH-cam Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
    Follow Us on Facebook:-
    / hawassa-yehi .
    ..
    Subscribe Telegram:-
    t.meHawassa
    Subscribe TH-cam
    www.youtube.co....

ความคิดเห็น • 197

  • @CheraCher
    @CheraCher ปีที่แล้ว

    Amen memeles yhunlin gashe egziabher yibarkot

  • @user-mm1gu1vi3u
    @user-mm1gu1vi3u ปีที่แล้ว

    አባ በምህረትህ አስበን ከዚ ክፉ ዘመን አስመልጠን

  • @silas3591
    @silas3591 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ምህረትን አርግልኝ። አርግልን

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌geta hoy irdan marn marn

  • @ChaltuLancho
    @ChaltuLancho ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር ቸር ስለሆነ አዝኖልን ተናገረን። ይህን ዕድል በማግኘታችን ክብር ለስሙ ይሁን፡ ቶሎ መንቃት አለብን።

  • @AberhamKolla
    @AberhamKolla ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ማረን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว +11

    ወገኖቼ፣ በዚህ ገጽ ላይ የላክሁላችሁን እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጽ ለጉባኤውና ለምታውቋቸው ቤ/ክ.፣ ለክርስቲያኖች፣ ለአገልጋዮች በማድረስ እንድትተባበሩኝ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ!! ጌታ በእውነት ሊመጣ ነውና በእውነተኛ ንስሐና እርቅ ወደ ጌታ፣ ወደ ቃሉ እንመለስ!! እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ፣

  • @AsmeraAsefa-uz4jf
    @AsmeraAsefa-uz4jf ปีที่แล้ว

    ማረን አባ ማረን 😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 ปีที่แล้ว

    Abetu geta hoy asbagn melsegn melsegn abayeeee enda ante mihonlgn ylmena melsegn geta hoy eraralgn abayee medane aykilalbgn

  • @bogalenegussie
    @bogalenegussie ปีที่แล้ว

    ጌታ እባክህን ማረኝ ንጉሤ ቦጋለ ከፊንላንድ

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 ปีที่แล้ว +12

    አበቱ ጌታኢየሱስ ሆይ እርዳን አገዜን ሁልጊዜ በፍት እንድንገኝ መንፈስ ቅድስ አግዘን ምህረት በእኝላይ ይግነን ተስፋችን አንተ ብቻ ነው🙏🙏🙏

  • @fatumafatumakader
    @fatumafatumakader ปีที่แล้ว

    Amen

  • @user-ei9bn7rf3l
    @user-ei9bn7rf3l ปีที่แล้ว

    ጌታይርዳን

  • @henoktesfaye9845
    @henoktesfaye9845 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @user-fi7eu4zn6x
    @user-fi7eu4zn6x ปีที่แล้ว +36

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን አስበን ማረን ይቅር በለን ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን ጋሼ እግዚአብሔር በእርግጥ በእርሶ ሲናገር ሲሰራ በብዙ አይቻለው ጌታ ያስበን ማስተዋልን ስጠን

  • @messayalemayehu5858
    @messayalemayehu5858 ปีที่แล้ว

    ትንቢትን አንናቅ ግን በእግዚአብሔር ቃል እንመርምር

  • @tigistmeshesha9158
    @tigistmeshesha9158 ปีที่แล้ว

    የአለም ህዝብ ሁሉ ተጨንቅዋል ጌታ ሆይ ድረስልን

  • @eshetubolka8538
    @eshetubolka8538 ปีที่แล้ว

    Amen.

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ማረን 😢😢ማረን ጉልበታችን ብቻ ሳይሆን የልቦናችን ጉልበት እንዲበረከክ እርዳን መንቃት ይሁንልን

  • @endalehailemariam8294
    @endalehailemariam8294 ปีที่แล้ว +13

    አሜን ይህ ፀሎት በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ስለሆነ የጌታ ትድግና ከበደል እና ከሃጢያተኝነት በእየሱስ ደም ዛሬ ስላነፃኝ ጌታን እባርከዋለሁ ተባረኩ ።

  • @TamiratBirhanu-to5hl
    @TamiratBirhanu-to5hl ปีที่แล้ว +3

    ለእግዚአብሔር ድምፅ ምላሽ መስጠት ይሁንልን።

  • @gracetube5140
    @gracetube5140 ปีที่แล้ว +11

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋል ስጠን ፣ እርዳን ፣ ፀጋህን አብዛልን የተሰበረ ልብ ስጠን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zematube8985
    @zematube8985 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ሆይ ይህን ክፉ ዘመን አስመልጠን😢😢😢

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 😢😢😢🤝🙏🙇🏻‍♂️🙏🙇🏻‍♂️🙏🙇🏻‍♂️🙏💔😭😭😭

  • @hirpaeba6981
    @hirpaeba6981 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ ጌታ ሆይ ምህረትህን አውርድልን ።
    ባዝነናል ስተናልም
    ።ለእኔና ለቤቴ ምህረትሀነ አብዛልኝ
    አሜን

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot935 ปีที่แล้ว +13

    😢😢😢አቤቱ እግዚያብሄር ሆይ ልቤን ወደ አንተ መልስ ልብ መመለስ ይሁንልኝ

    • @AbnetTefera-hu2ek
      @AbnetTefera-hu2ek ปีที่แล้ว

      Mermeri ye elyas esat kesemye words endatebekachuh

    • @AbnetTefera-hu2ek
      @AbnetTefera-hu2ek ปีที่แล้ว

      Matewos 24:1-36 anbebye mel's alew

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 ปีที่แล้ว +5

    አባ ይቅር በለን እርዳን በሰጠኸን እድል መጠቀም ይሁንልን መልሰን አግዘን

  • @user-hr3he1ln7f
    @user-hr3he1ln7f ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ የድንጋይን ልብ ወደ ስጋ ልብ ቀይርልን መልሰን እኛም እንመለስ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ሆይ እርዳን አግዘን በምህረትህ አስበን 😢

  • @habtamu-wp1gf
    @habtamu-wp1gf ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ መልሰን፤ እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞው አድስ፤
    ሰቆቃወ 5:21

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አስበን ማረን ማረን

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy ปีที่แล้ว +7

    ጌታ እግዚአብሔር የሚመልስበትን ልብ ይስጥን😢😢😢😢😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏😭😭

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንን።እግዚአብሔር ሆይ ደካማውን ብርቱ የሚያደርገው መንፈስህ ይርዳን።

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @user-gf5yn9yz9c
    @user-gf5yn9yz9c ปีที่แล้ว +12

    እስበን ጌታ ሆይ ምህረትህ ቡዙ ነው !!! ማረን ማረን ልባችንን እንመልሳለን!!!

  • @user-nm9on6ur3f
    @user-nm9on6ur3f ปีที่แล้ว

    Yeqeri bleyy yene aba😢😢😢😢

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ይሄንን ክፉ ጊዜ ማለፍ አልችልም
    ጌታ ሆይ
    አንተ በምህረትህ ድረስልኘ።

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መነዉ እናንተን አግኝቼ የአገልግሎታችሁ ተካፋይ በሆንኩ እባካችሁ አድራሻችሁን ላኩልኝና የበረከታችሁ ተካፋይ ልሁን ኑሩልን።

  • @kukuteshome5728
    @kukuteshome5728 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ማረኝ ህዝብህንም ይቅር በለን 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @muleyeayle1621
    @muleyeayle1621 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ሆይ እርዳኝ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንን ማርኝ ማርን ጌታ ሆይ ልብ ወደ አንተ መልስን 😢😢😢🛐🛐🛐 ከምመጣ ክፉ ዘመን አድናኝ 😭😭😭🛐🛐🛐🛐

  • @dawitmehari9660
    @dawitmehari9660 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር የሚመልስ ልብ ይስጥን !

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንን በጌታ በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ተባረኩልኝ በጣም እወዳችኋለሁ ስለ እናንተ ቅዱስ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና ነፍቆታችን ሆይ ና ጌታችን ኢየሱስ ሆይ እንወድሃለን ዘማናችን በጌታ ቤት ብቻ ይለቅ

  • @user-ys5hx9qw9c
    @user-ys5hx9qw9c ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለልኡሉ አምላክ እግዚአብሔር
    ይመስገን እድል ስለሰጠን እንበረታ ዘንድ ይርዳን

  • @deborakebeda8261
    @deborakebeda8261 ปีที่แล้ว +1

    አቅም ስጠን ጌታ ሆይ አቅቶናል

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ከሚመጣው ክፉ ዘመን አስመልጠኝ አንተ የምትወደውን አይነት ልብ ስጠኝ በኢየሱስ ስም አሜን።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @tarikualemu
    @tarikualemu ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ማሪን ይቅር ባለን አባተ ማሪን 😭😭

  • @genetabera5872
    @genetabera5872 ปีที่แล้ว +1

    ት.ሕዝ 33፥30_31አብቡ እውነተኛ የጊዜ መልዕክት እ/ር የምመለስ ልብ ይስጠን ጌታ ይባርካችሁ!!!

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj ปีที่แล้ว +3

    I receive in the Name of Jesus 😊😊
    😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @maranata1484
    @maranata1484 ปีที่แล้ว +4

    አረ ጌታ ሆይ የደነደነ ልባችንን ስበር

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +1

    የምህረት አምላክ ይቅረ በለን
    አባቴ ይቅርበልኝ😢😢

  • @tbole9539
    @tbole9539 ปีที่แล้ว

    ይህ ትክክል መልክት ነዉ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 ปีที่แล้ว +1

    አሜሜሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏💖 ameeeeeeen ameeeeeeen ❤🙇😭😭😭😭😭😭😭

  • @devatube4147
    @devatube4147 ปีที่แล้ว

    አቤቱ መልሰን..

  • @tesfah-ys2gm
    @tesfah-ys2gm ปีที่แล้ว +2

    Abetu geta hoye melesen menfese kiduse hoye Maren😭😭😭

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 ปีที่แล้ว

    God please help me

  • @tofikhussen7013
    @tofikhussen7013 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሆይ መልሰን አቤቱ በእኛ ተስኖናል እና እጅህ ትርዳን አቤቱ እርዳ

  • @JesusMyhealer
    @JesusMyhealer ปีที่แล้ว +2

    ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ !

  • @yemsrachgetachew6468
    @yemsrachgetachew6468 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ማረን ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን ይቅር በለን ጌታ ሆይ ከሚመጣው ቁጣ በምህረትህ ከለን 😢😢😢😢😢😢

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 ปีที่แล้ว +3

    እባክህ እግዚአብሔር ይቅር በለን😭😭

  • @User-sg6bl
    @User-sg6bl ปีที่แล้ว +1

    አባቴ አግዚአብሔር ሆይ 😭😭😭😭እባክ አሰበይን 😭😭😭

    • @AbnetTefera-hu2ek
      @AbnetTefera-hu2ek ปีที่แล้ว

      Semye kelde yelem mawok alebish yeben matewos 24:1-36 yenebeb

  • @yohanadawit9833
    @yohanadawit9833 ปีที่แล้ว +2

    Geta hoy asben 🙏

  • @maramarya2235
    @maramarya2235 ปีที่แล้ว +2

    🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ

  • @solomonmengesha5110
    @solomonmengesha5110 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ አሁንም የንስሐ ጊዜ ስለሰጠኸን እናመሠግናለን !!!

  • @genetdebebe-wk8eh
    @genetdebebe-wk8eh ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ሆይ ይቅር በለን በቃ በለን ያየነው ክፉ ነገር ይበቃናል ማረን መልካም ይሁንልን

  • @genetfida7856
    @genetfida7856 ปีที่แล้ว

    Egzabhere way erdan Marene Yikere balane abate way

  • @hiwotmekonnen8251
    @hiwotmekonnen8251 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አባት ሆይ ይቅር በለን። አግዘን እርዳን ማስተዋልን ስጠን 🙏

  • @fantahunabdi869
    @fantahunabdi869 ปีที่แล้ว

    ወንድማች ነብይ ስምኦን ሪቄ ጌታ ይባርልህ!! መልእክቱ ትክክል ነው! ተመለሱና በህይወት ኑሩ! የሚል መልዕክት ሁል ጊዜም ቢሆን ከጌታ ነው፡፡ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!!

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንዳንተ ቸር ነት ይቅር በለን አቤቱ ልቤን ወዳንተ መልስልን።አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @berehanfeleke2362
    @berehanfeleke2362 ปีที่แล้ว +1

    ameni

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว +2

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +3

    _እርዳኝ ጌታ ሇይ

  • @kabayehukata2734
    @kabayehukata2734 ปีที่แล้ว

    ስለ ይቅርባይነቱ የእግ/ር ስም ብሩክ ይሁን!!!

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ባረካቸው❤✅🙏

  • @abrahamtefera6623
    @abrahamtefera6623 ปีที่แล้ว

    ወገኖች እንንቃ የጌታችን መምጨ ደርሰል፤፤

  • @user-pv2lw4bx5k
    @user-pv2lw4bx5k ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር ባለን
    እንዴ እኝ አትሁን የኝ ኃጢያትቺን ሁሉ ይቅር ባለን uuuuuuuuuu😭😭😭😭

  • @user-no3ig2ef7x
    @user-no3ig2ef7x ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 💔💔💔💔😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @mamushdesto5114
    @mamushdesto5114 ปีที่แล้ว +2

    maran getaho

  • @erbika9657
    @erbika9657 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen Ameeeeeen 😢😢😢😢😢😢😢🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @nooryn8293
    @nooryn8293 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen 😢😢😢😢❤❤❤

  • @jam7all270
    @jam7all270 ปีที่แล้ว

    ጌታዬ ሆይ ማረኝ ።🙏🙏🙏
    አባ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን።

  • @kefyalewzenebe4610
    @kefyalewzenebe4610 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen abatoche enemelesalen Getam wede egna yemeles !!!! Tebareku

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏እሜን እሜን

  • @ruthgebru5484
    @ruthgebru5484 ปีที่แล้ว

    ማረንጌታሆይ ልቦና ስጠን እቅም ሁንን

  • @enattemesgen6263
    @enattemesgen6263 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይርዳን

  • @zematube8985
    @zematube8985 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @bereketseta9817
    @bereketseta9817 ปีที่แล้ว

    ለውጠኝ ለውጠኝ ለውጠኝ ለውጠኝ ጌታ ሆይ አንተን እንደምስል አድርጋት ህይወቴን እየሱሴ!! በዚህ ዘመን አስተዋይ ሊሆን የሚገባ የጌታ ሰው ይህን ዜማ ቅን ሊሰማ ይገባል እኔ ጌታ ሆይ ማረኝ ማረኝ ማረኝ አስመልጠኝ ትውልድን እንዳስመልጥ አስተዋይ አድርገኝ ከቤትህ እንዳልጠፋ እርዳኝ! ጌታ ሆይ ልቤን ህይወቴን ማንነቴን ሊነጥቋጥ የቋመጡትን ጠላቶቿን አውርዳቸው እኔነቴ ሁለመናዬ የአንተ ብቻ የአንተ ብቻ ይሁን ዘመኔን የልጅ ልጆቼ ይገዙልህ በምህረትህ ይጎብኙ መሪያቸው አንተ ብቻ ሁናቸው ተመስገን በእየሱስ ስም አሜን!!!!!!!! በፕሮግራሙ ተባርኪያለሁኝ!!

  • @mesfinjesus8680
    @mesfinjesus8680 ปีที่แล้ว +1

    Aba hoy mhiretih ybzalin 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 ปีที่แล้ว

    Marennnnn yene geta wode wode Ante memeles yihuln
    Egezehaberher yikrta adergelnnn yen abat 😭😭😭😭Eney emelsalehu melsegn

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ

  • @isaactakele9336
    @isaactakele9336 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ወዳንተ መልሰን ከጥፋት ጉድጓድ አውጣን በፍጹም ልብ ወዳንተ መልሰን

  • @misganawoldu5121
    @misganawoldu5121 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-jp3dz8qp3k
    @user-jp3dz8qp3k ปีที่แล้ว +1

    በምረት ይብዛ ማረን