ሁለቱ ተወዳዳሪዎች በጣም ነው የሚገርሙት፣ ለዳኞችም ልዩ ናቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 8 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ ደስ ብሎኝ አይወቀም ። እደግ ተመንደግደደ። ፋናዎች ደስ ብሎኛል በርቱ❤

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ ደስ ብሎኛል ። አመሰግናለሁ ❤ በርቺ።

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለቱም ምርጦች ናቸው ጴጥሮስ ግን ይለያል❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @biniyamgedefaw
    @biniyamgedefaw 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጴጥሮስ ይለያል እንደምታሸንፍ አንጠራጠርም ጀግና❤❤❤🎉🎉

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 8 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤በርች

    • @Dereabe34
      @Dereabe34 8 หลายเดือนก่อน

      Bercihe

  • @HussenYimer-r9j
    @HussenYimer-r9j 7 หลายเดือนก่อน

    የዘንድሮው ተወዳዳሪዎች ከባዶች ናቸው ጴጥሮሥና ዝንታለምን ከምጠብቃቸው ተፎካካሪዎች ውሥጥ ናቸው የጴጥሮሥ ደግሞ ከእድሜው የቀደመ ብሥለት ያለው የሰላ ጆሮ የተሰጠው ድምፃዊ ነው ።ዝንታለምም እንደዛው ከምጠብቃት ተፎካካሪ አንዷ ሥትሆን አገባቡና አሁን ያለችበትን ሁኔታ ስመለከተው አትሌቶቻችን የሚከተሉት ሲስተም አለና መጨረሻቸውን ማየት እናፍቃለሁ ።ሌላው በጣም በጣም ላደንቃቸው የምፈልገው ሙሉ የባንዱን ክሩ ነው ጥርትና ጥፍጥ ያለ ጥምረታቸው ማራኪ ነው ሪሥፔክት ለፋና ላምሮት ዳኞችና አዘጋጆች

  • @haymilal8085
    @haymilal8085 8 หลายเดือนก่อน

    ሉባንጃየ የኔ ውርቅ ቴዲ ታደስ እድሜ እና ጤና ይስጥቅ ጴጥሮስ የሚገርም ልጂ ነው በርታ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 8 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ በርታ ወንድሜ ትልቅ ዘፉኝ ትሆናለሕ።

  • @DT-uc8dy
    @DT-uc8dy 7 หลายเดือนก่อน

    Wow .,.,.......,.1st and next audition 1st

  • @shibeshiyimam708
    @shibeshiyimam708 8 หลายเดือนก่อน

    ዼጥሮስ ልዩ ነው

  • @najatali8761
    @najatali8761 8 หลายเดือนก่อน +3

    Amhara የአኢትዩፂይ ዋልታና ማገር ነወረ የምንለው በምክኒይት በው ጋሎች እየመረራችሁ ዋጡት💪💪💪💪💪

  • @ashagreliyih8804
    @ashagreliyih8804 8 หลายเดือนก่อน

    Berta Yagerie Lje ❤p

  • @shambelsisay7351
    @shambelsisay7351 8 หลายเดือนก่อน

    ጴጥሮስ ይለያል 🎉

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 7 หลายเดือนก่อน

    ብዙ መድከም አያስፈልግም ለምን አትሸልሙትም 😂😂😂ዙር ማብዛት አያስፈልግም ።

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 8 หลายเดือนก่อน

    Lm4❤

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተወዳጁ እና ጥልቁ ጋዜጤኛ ዳዊት አለሙ ድምጹ ጠፍቷል፡፡ወዴየት ሂዶ ነዉ; እሱም ፋናን ለቀቀ እንዴ ? ፋና መቼም ጠንካራ ሰዎቹን ዕያጣ የአማተሮች መጫወቻ ከሆነ ዉሎ አድሯል፡፡

    • @BezaGetu-hm7fp
      @BezaGetu-hm7fp 8 หลายเดือนก่อน

      አማኑኤል ይልማን እንዳይሆን አማተር ያልከው ሀሀሀሀሀ

  • @Trtrt7339
    @Trtrt7339 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዝንታለም ጠንቆይ የገዛ ጓደኛዋን በጥንቆይ ያሳመመች የበግ ልቅስ የለበሰች ተኩላ በጣም ጓበዝ ልጅ ነበረች ዛሬ ልጅቷ ገዳምላይ ታማ ትገኛለች ሂወቷን አበላሽታ ቱ

    • @kibromtemesgen4244
      @kibromtemesgen4244 8 หลายเดือนก่อน

      አይ ወሬ ማናት እሷ ዝንታለም ባየህ ደግ ሩህሩህ የዋህ ልጅ ናት ምናልባት የምትሸማቀቅ መስሏችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል አሰማችሁም

    • @kibromtemesgen4244
      @kibromtemesgen4244 8 หลายเดือนก่อน

      መቼም የትርንጎ/ትሪና በቀለ ጓደኛ ነሽ ወይም ራሷ ነሽ እሷ አንዴ የለየላት በሽተኛ ናት እብድ

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 8 หลายเดือนก่อน

      ማነች

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሀበሻ ምቀኝአ ነው ምናልባት የአካባቢያችሁ ሰው ትሆናለች ሚዲያ ላይ ስሙዋን እንደዚህ ማጥፋት ነው ነው ገና ወጣት ልጅ ናት እዚህ ኮተት ዉስጥ አትገባም ቀንተሽ ነው አንቺ ማዳም ቤት ብረድስት ስትፈትጊ እሱዋ በአለም መታየቱዋ አንገብግቦሽ ነውምቀኝአ ጠንቁዋይ አንቺ ነሽ ባለጌ

    • @betelhemworku2976
      @betelhemworku2976 7 หลายเดือนก่อน

      ሴት 😂😂 እኮ ችግር ነው girl ጥንቆላውን ተይን😅

  • @birebire5742
    @birebire5742 8 หลายเดือนก่อน

    Yantes yilyali😮😮😮😮

  • @MatyasGebretensay
    @MatyasGebretensay 6 หลายเดือนก่อน

    Biyaleksm yamrbetal

  • @brukgirma8566
    @brukgirma8566 8 หลายเดือนก่อน

    blenua timeleslin