Jorney to Islam means Jorney to Terrorism Surah Aal-e-Imran, Verse 151: Soon We cast terror into the hearts of the Unbelievers. (English - Yusuf Ali) Surah At-Taubah, Verse 5: fight and slay the pagans (non Muslims) wherever ye find them, an seize them, beleaguer them, and lie in wait for them in every stratagem (of war); but if they repent, and establish regular prayers and practise regular charity, then open the way for them: for Allah is Oft-forgiving, Most Merciful. (English - Yusuf Ali)
ወላሂ ከእኔ ታሪክ በአብዛኛው ይመሳሰላል በጣም ነው ደስ ያለኝ።ማሻ አላህ
እኔ እኮ የሚገርመኘ ነገር ይሄን ቪዲኦ ያየዉ ሰዉ ቁጥሩ በጣም ብዙ እንደሆነ ያሳያል እርግጠኛነኘ ከዚ ዉስጥ የበለጠዉ የኛዉ ሙስሊሙ ነዉ ግን ላይክ ያደረገዉ 183 ቢቻ ነዉ ያሳፍራል ጣአታቹ ያሳዝናቹአል እንዴ ወይስ ምንድ ነው ጥሩ ነገር እና ትምርት ያለዉ ነገር ስንአይ ማረግ ያለብንን ህጉን መከተል ይልመድብን
እውነት ነው በጣም ነው ሚያሳፍሩት እስቲ ላይክ ሼር ሰብስክራሂ በአላ አድርጉ
ሱብሀን አላህ ከተሳሳተ መንገድ ወደ ትክክለኛዉ ሀይማኖት ስለመለስከኝ አልሀምዱሊላህ ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰቦቼ ሙስሊም እዲሆኑልኝ 😢
ማሻአላ፡ጀግና፡ማሻአላ፡የጀግና፡ጀግና፡አድናቂህ፡ነኝ፡በጣም፡አደንቀሀለሁ፡አለህ፡ይጠብቅህ
ኡስታዝ ካሊድ ከሳሁን አላህ ሱ ወ ይወድካል ከጨለማ ወደ ብርሃን አመጣክ አላህ ይወፊቃቸዉ እዉነተኛዉን መንገድ አላህ ያሳዉቃቸዉ
አሏሁኩበር ሱብሀን አሏህ የፈለገውን ይመራል አሏህ በተሠቦቻችነን ይመልሥልን
ጉዱ ወጣ እኔም ያንተው እህት ነኝ ስለምቴ አላህ ይጨምርልክ
Berchi wude to😘😍
አላህይጠብቃችሁ
ማሻ አላህ በርች
ሟሽ አላህ አላሁ አክበር ይሄን ሠምቶ ማለፍ ከንቱነት ነዉ አላህ ይጨምርልህ ከዚህም በላይ
አላህ ለሚፈልገውሰው ቀጥተኛውን መግድ ይመራል ዋል ማሻአላህ
ማሸአላህ ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር እመኝልሀለው ኢንሸአላህ ለአላህ በሀቅ ሊያመልኩት ለተገባው ጌታ ብየ እወድሀለው ባረከላህፊክ
እኛም በሰማነው ኡታዝም በተናገሩት አላህ ተጠቃሚ የድርገን
ኡዝታዝ ኻሊድ ካሳሁን አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ስለድናችን በርታል
ሞቶዋል እንዴ
መሸአለህ ኡስታዝ ጃግናናህ በርታ አለህ ይጨሚሪልህ
ማሻ አላህ ኡስታዙና አላህ ያፅናህ በርታልን
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሂ ማሻአላህ ኡሰታዝ አላህ ይጠበቅህ ያረብ ሱብህን አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ
ካሊደ.ይኸን.ቪዲዮ.ክርስቲያን.እያለሁ.ነዉየሰማሁት.እኔም.ዳቆን.ነበርኩ.ከሰማሁትበሗላ.ወዳዉነዉ.ሸሀዳየያዝኩት.
አልሀምዱሊላ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
MashAllah tebarekallah Allah ewnetun yasaweqeh Allah misgana yigbaw.Alhamdulillah .Allah yewededewn qena mengedun yimeral.
መሸአላህ ወንድሜ እንኳንም ወደተፍጠርክበት ተመለሰክ አላህ ይወዳሀል ብዙዎቹኮ ክርሰትና ሳያምኑበት ለሰው ፍርሀቻ በውሰጡ ይኖራሉ 👆♥
አለህ ይጠቢቅህ ኡስተዚ ከሊድ
ሱብሀን አላህ
ሱብሀን አላህ እነከ ላተህዲ መን አህበብት ወላኪን ኢነላህ የህዲ መን የሻአ
❤❤❤❤❤❤❤አለህያጠብቃ
eni Orthodox ngn gn bzu ngrochen tmarkubt eskmawk memarin alakortm thanks ❤
በደንብ አንብብ /ቢ/
በእስልምና ሀይማኖት መጀማሪያ እዉቀት ይቀድማል።አንብብ እዉናቱ ይገበሀል/ሻል/
አመሰግናለሁ ፣አላህ በእዉነተኛዉ መንገድ ይምራህ/ይምራሽ/
❤❤❤
وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ
ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡
ማሻአላህ
አላህ አክበር
አላህ አክበር
አላህ አክበር
ማሺአላህ. አላህ አክብር
አላህ አክብር አላህ አክብር
አላህ አክብር አላህ አክብር
አላህ አክብር አላህአክብር
እኔም እዳተው ነኝ በቅርቡ ሸሀዳ እይዛለሁ😢😢😢😢
ማሻአሏህ አላህ ይጨምርልህ አይዞህ በርታ ኡስጣዙና
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
መሻአላህ በርታ ኡስታዝ
አላህ አክበር
አላህ አክበር
አላህ አክበር
Mashaa.alla
ኣይ ክርስቲያኖች ኣላህ ሂዳያ ይስጣቹ ጀዛከላህ ኸይር
MASHALLAH Brother I hope the christian can learn from brother Khalid kasahun. 👍👍👍👍
ማሻአላህኡስታዝአላህ ይጨምርልህ
مَاشَاءَ الله
مَاشَاءَ الله
Allah yasdesth wendmachin wellahi betam des yemil tmhrt new keante bzu entebqalen wendmachin
Insha Allah ❤❤❤❤❤ mash Allah ❤❤❤❤
ሱብሀን አላህ ወልሀምዱሊላህ ወላኢላሀኢለላህ ወላሁአክበር
አላሁ አክበር😊😊
Masha alah
አልሀምዱሊላ አለነኢመተል ኢስላም
الله يحفظك يا أستاذنا خالد
ماشاء الله تبارك الرحمن
ማሻአላህ አላህይጠብቅሕ
ካሊድ አሰላሙአለይኩም የ27 አመትጉዞ እሚለዉ ሲዲቁ2 24ደይቃላይ ያለው ቅዳሴ ውስጥ ኢስላማዊ ቃላቶች ሰምቼአለሁ ሲዲዉን ማግኘት ከተቻለ ለክርስትና እምነት ተከታይ ወንድሞቻችንእና እህቶቻችን ቢሰሙት ባይነኝ
አላህ ይጠብቀቸዉ ግን እደናቸዉ ጠፍተዋን የምታቁ ንገሩኝ አላህ የዱኒዉን ስኪት የአኸይራዉንም ይወፈቀቸዉ ጀነትልፍርደዉስን ያረብ👍👍👍ሱብሀነአላህ አጅብ👍👍👍👍
መሻአላህ አላህ ቀጥተኛዉን መራህ
አላህ ይጠብቅክ ያረቢ
ማሻ ኣሏህ ሓቢብ ቓሊ በርታ ኣይዞህ
Allah yebetete ewqetn ysth emnetnm ysth wendmachin endante aynetn allah yabzaln
ማሻ አላህ አላህ አክበር
ማሻአላህ ማሻአላህ
ማሻ አላህ አላሁ አክበር
Mashallah
Subehan allah betam eko glt new gn allah sachelmbachew newji allah hoyi mechereshayen asamrlgne
ማሻ አላህ
Mashallah 👍👍👍👍
Mashallah mashallah 🌹🌹🌹♥️♥️♥️
Brilllant
MashAlah
Mashallah enkuan wedtftrhbt haymanot bedna metah allah yewdedwn yemral mashallah anten demo wedohan
መሻአላህ
mesha alah
Alhu akbar
Ebakachew ehe dai kalid kasahun wedet hed
ማሻአላህ
ماشاء اللة
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ
MashaAllah
Mash Allha
Mashaallah 💓💓💓
Masha Allah
Allah yetbekh yareb oustaz aten edzah lebhn yekfet allah lalawochunm allah yehdeyachew eganm allah yhaden yareb beslmena edftern beslemna yegedelen aderhan getyewaye allahewaye
አሚንን ያረብ
ማሻአላህ።እኔም ዘንድሮረመዳንነዉየሰምኩት።አይየስላሴጉድ?
Maallaa alla
mashaallah
Alah yichemrlik wendimachin
Allahu akbar
ግን የት ገባ የለም ሚዲያ ላይ ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን አላህ ይጠብቀው
Mashallah mashallah
እኔም ካሊድ ካሳሁን ነኝ
SubhanAllah
الةاكبر
Kiristi'anoch endih yademetu shear argu
ክርስቲያን ሁሉ አለህ ይመልሳችሁ
ስለነብዩ የተፃፈበትን ነገር ማግኘት እፈልጋለሁኝ እና በኡስታዝ አማካኝነትነው የማገኘው እሱ ቦታውን ስለሚያውቀው
እኔም እውነትን መፈለግ እንዳለብኝ ነው ያወኩት ።
❤
መፅሀፍቅዱስን እና ቁርአንነ አንብቢ ወገኔ
❤❤❤❤❤
وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ
ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡
😊😊😊
ማሻላህ ወድሜ ስለታቦታ ግልፅ አርገህ ስራልን ቪዶ
☝️☝️💯
እኔ በርግጠኝነት እነግርሃሎ
እውነት አንተ ገብቶህ ነው ሙስሊም የሆንከው በእርግጠኛነት አሁንም አልገባህም ኣላህ ሰማይና ምድር ሲፈጥር በቃሉ ፈጠረው ይህ ከኣላህ የሚወጣው ቃል የሚሰራ ነውና ይህ ቃል አለማት ተፈጠረበት እንላለን።በኛ ክርስትና ይህ ከአላህ የወጣው ቃል ከኣላህ ዘንድ ነበረ ይህ ቃል ከአላህ እንደ ታዛዥ ይወጣል ሳይሰራም አይመለስም።ስለዚህ ኣላህ ከልቡ ቃሉን ሲያወጣ ልብ እንደ አዛዥ እንደ ኣባት ነው ብለን እናምናለን ያ የሚወጣው ቃል እንደ ታዛዥ እንደ ልጅ ተላላኪ ብለን እናምናለን ሌላው አላህ መኖርያው በሰማይ ነው ዙፋኑም በሰማይ ነው። ቢሆንም አሁን አኔም አንተም የምንጽፈው ያያል ይሰማል ያውቃል። ይህ ደግሞ ከዙፋኑ ሳይነሳ ሳይንቀሳቀስ ቃሉን ይልካል ሁሉንም ይሰራል ያሳካል በመንፈሱም በሁሉም ቦታ ሁሉንም ይከታተላል ስለዚህ አላህ ሰዎስት ነው ማለት ነው አይደለም። እግዚኣብሄር ኣንድ ነው ሲሰራ በዙፋኑ ሆኖ(ኣብ) ቃሉን ይልካል(ልጁን)በዙፋኑ ሆኖ ጸሎታችን ይሰማል መንፈሱ በሁሉም ቦታ አለ(መንፈስ ቅዱስ)።በዙፋኑ ያለው ኣምላክ የሚሰራበት የሚመጣው ቃል በሁሉም የሚገኘው መንፈስነቱን ሰዎስት ቦታ አለ ማለት ነውን።ይህ ከእግዚኣብሄር የሚወጣው ቃል ነው ዓለማት የተፈጠረበት ቃልስጋ ሆነ ብለን የምናምነው።ይህን ለመረዳት አለመታደል በጣም ከባድ ነው ያውም 27ዓመታት።እግዚኣብሄር ይርዳህ ወንድሜ።
27 ዓመት በክርስትና ቆየሁ ግን አልገባኝም ብሎ ሃይማኖት መቀየር ምን ማለት ነው።
አሁንስ ገብቶህ ነውን።መቼም አይገባህም።ስላሴ የሚባለው ትምህርት ነው በይበልጥ ያስበረገገህ።ግን ዞር አሉ አልሸሹም።ይህ የኣንዱ እግዚኣብሄር የአሰራር ሶስትነት የትም ሄደህ አታመልጥም።አላህ ብለህ የምታመልከው ፈጣሪ እኮ በጥልቀት ስታየው እኮ ያው ነው።ምክንያቱም አላህ ሰማይና ምድር ሲፈጥር በቃሉ ነው የፈጠረው ስለዚህ አላህ መስራት ሲፈልግ ቃሉ ሁሉን ቻይ ስለሆነ ቃሉን ነው የሚልከው ቃሉም ሳይሰራ አይመለስም ሁን ሲል ይሆናል።ከአላህ ልብ ቃል ይወጣል መንፈሱም በሁሉም አለና ያያል ይሰማል ያውቃል።እንግዲ ለሙስሊሞች አላህ ለማድረግ ሲያስብ የ የልብ ጉዳይ የአዛዥነት ጉዳይ እኛ ክርስትያኖች ኣብ ወይም ኣባት እንለዋለን አላህ ከልቡ የሚወጣው ቃል በራሱ ያ የወጣው ቃል ታዛዥ ሰሪ ፈጻሚ ነውና ልጅ ብለን እናምናለን።አላህ የሚኖረው በሰማይ ነው ዙፋኑ በሰማይ ነው ሲሰራ ቃሉን ይልካል ይሆናልም።አላህ መንፈስ ነውና በሰማይ በዙፋኑ እያለም በማሃላችንም አለ።ስለዚህ የአላህ ትእዛዝ አዛዡ (ኣብ) ። ከኣላህ ዘንድ የሚወጣው የትእዛዝ ቃል ታዛዡ( ልጅ )።በሰማይ ይኖራል አያልን ስናበቃ በሁሉም ቦታ አለ የምንለው የኣላህ ህልውና ደግሞ መንፈስ(መንፈስ ቅዱስ)። መጽሓፍ ቅዱስ ሁሉም መጻሕፍቶቹ ከዚህ ሃሳብ ሳይወጡ ሳይጋጩ በዚሁ እሳቤ የተጻፉ ጥርት ያሉ ግልጽ መልእክቶች ናቸውና አታወሳስበው።ወንድሜ አታምታታው ምንም ቢሆን 27 አልገባህም እና ተስፋ አትቁረጥ።እንደ እንትና ተከፍሎህ እንዳይሆን ብቻ ጌታ ይሰውርህ ድሮም በሰላሳ ዲናር ነው ጨዋታው
ከመተቸት እናንተም አምብቡ መፃፍቅዱስን ከዛም ቁራንን አንብቡ የዛኔ እውነታው ፍንትው ብሎ ይገለጥላቻል ምርጫው የናንተ ነው ሌላው እስልምና እንድታምኑ አያስገድድም ም እናንተ እንደምትሉት በጥቅማጥቅም ወይም በጦርነት የተስፋፋ እስልምና እያሉ እእያሉ እንደሚያስተምራቹ እንዳልሖ በግልፃ ይነግራቹዋል የተቀደሰው ቁራን!!!!
የዮሀን ወጌል 13:13 እናተ አለ እየሱስ ጌታና መምህር ትሉይ አላችሁ እዲሁ ነኝና ሙሉውን መፃፍ ቅዱስ አብበው
ሙሉዉን አምብቦ እኮ ነዉ የመጠዉ ምኑን ነዉ የምየነበዉ
😅😅 እሱ ሚያቀውን ግማሽ አታውቂም በቃ አላህ ሲፈልግ ምንም ነገር ውስጥ ብቶኝ ያወጣሻል ማሻላሀ ማሻላሀ ኢንሻላ አላ የጀነት ይበል
አረ ይሄ ሰው የት ገባ
እረ በአላህ አድራሻውን ወይም ስልክ ቁጥሩን ካላችሁ ላኩልኝ እባካችሁ
እስቲ የተባለውን መጰሀፍ የተ ይገኛል
Jorney to Islam means Jorney to Terrorism
Surah Aal-e-Imran, Verse 151:
Soon We cast terror into the hearts of the Unbelievers.
(English - Yusuf Ali)
Surah At-Taubah, Verse 5:
fight and slay the pagans (non Muslims) wherever ye find them, an seize them, beleaguer them, and lie in wait for them in every stratagem (of war); but if they repent, and establish regular prayers and practise regular charity, then open the way for them: for Allah is Oft-forgiving, Most Merciful.
(English - Yusuf Ali)
ሙሀመድበወተትአታሎህነው
እኔ የምለው ይህ ሰው እስልምናን የተቀበለው በምን ተሽሎ አግኝት ነው።
1ኛ ጥያቄ ለፈጣሪ የማይቻልአለ እንዴ
2እስልምናንየጀመረው ሰው ነው ሰውን እንከተል ወይስ አምላክን
3ሰው ሁሉ ሲወለድ እስላም አይደለም።
😮😢🎉😂❤😮፣ግ፣
muslim wandimoche wlyhi uha wust hunen eyatataman new ba islimina inbarta