ጀነራሉ የተናገሩት እና ጽንፈኞቹ ያልገባቸው! || አቶ ግርማ ሰይፉ የአደራ ማሳሰቢያ || ዶክተር አብይን አትንኩብን (ጎንደሮች) Live

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 38

  • @GutagoFonte
    @GutagoFonte 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይመችህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የጽንፈኛው እንቅስቃሴ በክንደ ብርቱ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ይከስማል!

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ግርማችንየአዲስአባምርጡልጅአናከብርሀለንበርታ

  • @ytsg7970
    @ytsg7970 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቤ ይመችህ ❤❤❤

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይመችሽ

  • @kedirehesena8330
    @kedirehesena8330 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ጤና ለሁሉም ኢትዬፒያ ዊ በሙሉ
    ባለቹህበት ሁሉ አላህ ሰላም የድርግላችሁ
    የኮረደሩን ልማት የምትሰሩ አላህ ጉልበት ይስጣችሁ
    ለምቀኞች አላህ ልብ ይስጣቸወረ
    ሪፖርት አቅራቢው በርታ በርታ በርታ

  • @zewedu7194
    @zewedu7194 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    The game is over for jawisa and its supporters.

  • @KedirAwel-s5w
    @KedirAwel-s5w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @metituffa9525
    @metituffa9525 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Gezahagn-r7n
    @Gezahagn-r7n 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Mehaym segete jawisawin asado metreg ytkedese tebar new

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንቺምርጥኢትዮጲያዊእንወድሻለን

  • @MelakuLemma-b4u
    @MelakuLemma-b4u 28 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @negussiedemissie9077
    @negussiedemissie9077 32 นาทีที่ผ่านมา +1

    ደምፅ የለም !

  • @WENZEAFERASH
    @WENZEAFERASH 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የመሳይ ቀበቶ ያለችው ልጅ ናፈቀችኝ
    ደሱ እስቲ አናዳትና ትምጣ

  • @yohannes6725
    @yohannes6725 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዛሬ አመት Yellow Card ለማሳደስ ጠዋት አስራሁለት ሰአት ተሰልፌ the same situation ገጥሞኛል። ለፌደራል ፖሊስ ቤተሰብ ቅድሚያ ይሰጣል የሚል ትእዛዝ ስላለ ደላሎች ከፌደራል ፖሊስ ጋር Business እየሰሩ ነው። በእለቱ አንድ የፌደራል uniform የለበሰ ፖሊስ ኢምግሬሽን ጉዳይ ሲያስፈፅም ሙሉ ድራማውን vidio ቀርጭ በእጄ ላይ አለ።

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 34 นาทีที่ผ่านมา

    ብልጭልጭ ብቻ አታሳዩን ለሚሉ "ይቅርታ ቆሻሻ ስላለቀ ነው" በሏቸው 😂😂😂😂

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎንደሬወች የምንለው!!! ያልተደመረ ይቀነስ

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግብውንማ ታየዋለህ አላሳድን ስለ ግብው ጠይቀው

  • @MandefroYihune
    @MandefroYihune 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንጀትህ ፡ እርር ፡ እንዳለ ፡ እና ፡ ፡ መርበትበትህን ፡ እና ፡ ፎርሀትን ፡ መደበቅ ፡ አልቻልክም ፡ ድሮ ፡ ድሮ ፡ አራዳ ፡ አራዳ ፡ ትጫወት ፡ ነበር ፡ አሁንስ ፡ ፅንፈኛዉ ፡ የሚለዉ ፡ ቃል ፡ ከልብህ ፡ አልፎ ፡ ምላስህ ፡ ላይ ፡ ተሳለ ፡
    ጃዋርን ፡ 360 ፡ ዲግሪ ፡ የገለበጠ ፡ ለማ ፡ መገርሳን ፡ ከድብቱ ፡ የቀሰቀሰ ፡ እነህዝቅኤልን ፡ የሞረደዉ ፡ አማራ ፡ ፋኖነቱትን ፡ ብድግ ፡ አድርጎ ፡ አብይን ፡ መቃብሩን ፡ ስለማሰለት ፡ ከ ፡ እንግዲህ ፡ ወዲህ ፡ እያረዳችሁት ፡ የምትሳለቁበት ፡ አልፎ ፡ ተርፎ ፡ በመቃብሩ ፡ ላይ ፡ በ ፡ አንድ ፡ ጀንበር ፡ ሚሊየነር ፡ ሆናችሁ ፡ የ ፡ ምታመሹበት ፡ ዘመን ፡ በ ፡ ኢሓዴግ ፡ ዘመን ፡ አበቃ ፡ አብይ ፡ አቅመ ፡ ቢስ ፡ ነዉ ፡ እናንተን ፡ ደግሞ ፡ የ ፡ አቅመቢስ ፡ ገረድ ፡ እንላችሁዋለን

    • @AbrhamHailu-n9k
      @AbrhamHailu-n9k 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      አየ ማንደፍሮ! የtplf ቀለብተኛ።

    • @teferiwoldeyesus883
      @teferiwoldeyesus883 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በሽተኛ አርፈህ ተኛ ይውሰድህ መጋኛ

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @manalegsadick2561
      @manalegsadick2561 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይ ማንደፍሮ የየትኛው ጽንፈኛ ቂጥ አጣቢነህ.ምነው ግራ ገባህ ክስ ጎደለ.ጽንፈኞች እንደአመድ ብንጹር ብላችሁ ድራሻችሁ ይጠፋል.ኢትዮጵያ ግን በጀግኖች ልጆቿ ከፍ ትላለች

    • @Frmojoadd
      @Frmojoadd ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማንደፍሮ ሳይሆን ስምህ ጨለለ መሆን አለበት ምክንያቱም ምድር ላይ ያለውን እውነታ መረዳት ስላልቻልክ፣ እናም አሁን ወቅቱ የጥምቀት ዋዜማ ስለሆነ ሄደህ ተጠመቅ ከዚያም ትፈወሳለህ።

  • @HalefomMekonnen
    @HalefomMekonnen 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤ ስንት አመት ልትኖር ነው እንደዚህ የምትዘላብደው።

    • @ytsg7970
      @ytsg7970 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አንተ ምን አይነት አስተውፅኦ አድርገሃል ለሀገራችን ? ለሰላም አቤ ለእውነት ነው እየሰራ የለው መንግሥትን የሚሾመው እግዚአብሔር ነው የሰማዩን ጌታ ጠይቀው !!

    • @abaybekele5839
      @abaybekele5839 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አንድ ቀንም ይኑር!!! እውነት ስትሰማ መዘላበድ ይመስለሀል አይደል?እውነት ያንቅሀል አይደል

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር የስጠውን ያህል ይኖራል አንተ አልፈጠርከው ሌላው እየስራ ያለው ለሀገሩ ነው የስላም ስባኪ ነው ዘረኞችና ጽንፈኞች አይወዱትም ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነው❤

    • @JemalAbdela-c8g
      @JemalAbdela-c8g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ ሰንት ዓመት እነደምትኖር ታውቃለህ?

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@ethiopiakebede5931Tabrke❤❤❤❤

  • @ethiop-q1d
    @ethiop-q1d 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም በጣም የሚገርመው እነዚህ ሐገር ሻጭ ወንበዴ ከሐዲዎች እኛን መደገፍ አለባችሁ እያሉ የሚሳደቡት የብልግና ስድብ ከአፋቸው ሲወጣ አያፍሩም ታዲያ እንዴት ዘራፊ ገዳይ የገዛ ወገኑ በመትረየስ የሚፈጅ ቀማኛ እንዴት እንዲህ አይነቱን ዘራፊ እንደግፋለን እንዴት ይሄንን ሕፃናትን እንኳን ብትጠይቁ አንደግፍም ነው የሚሉት

    • @husseinibrahim1367
      @husseinibrahim1367 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Ethiopia for everyone not only for Amara jawisa tsenfeghna Zereghna only