ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወላሂ እንደዛሬስቄአላውቅም ትዝታ ቀስቀሳችሁ ከላሎች አላችሁ ላይክ አርጉ ዋ
የኔዉደ ሰብስክራይ አዲረጌኚማማየ የወዜ
ከላላ ስወዳት
የአገራችን ባህልነው ጠክሩ አይ ባይሆን በትዝታ ወሰዳችሁኝ አይይይይይይይ
ለፍጀሌ እየሄዲኩ ቀን ቀን ትምህርት ቤት እንቅልፍ ሲደፋኝ ይዉል ነበር❤❤❤❤
ወይኔ የሰፈሬልጆች ወይትዝታ 🥰🥰🥰🥰
ከላሎች እንወዳችዃለን
አይሀገሬሠላምሽይብዛልኝ ሁሉየማምርብሽ ከላላየ
ወይይ ሀገሬ ስወዴሺ
😭😭ልጅነት
እነዚህ ደገር ወይም አቤቱሃ መሆን አለባቸዉ ከላላ በፊትም ጊዜ የለ
ከላላአላውቀውምብትይአይሻልም
@@መውሊድቢድአነውአወ አላወቀዉም አንችብቻ ነሽ እምታዉቂዉ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ወረዳቸው አይዴልእንደ በማን ነዉ የሚጠሩት
አይይ ትዝታ አቀልጥበት ነበር እኔም የዛሬን አያድርገዉና
ሰብሰክራይብአረጌማማየ ያገሬ
የወንዶቹ ድልቂያ የቦረና አይደለም 😂😂
Kalu yegala yimeslal tkklegna amhargnawun gerund!
አይ ያገሬትዝታ👍👍❤❤
ወየውየሠፈሬልጅኑበትየኔውድ❤❤❤❤❤❤
ያገሬ የልጂነት ድልቂያ
ሸጌ የዱላው ለት የሸሸህ እንደሆን ሸጌ የጠቡለት የሸሸህ እንደሆን እንኳን ከፈር ወዳጂ ጎረቢትም አንሆን ኮሜቶች እንደው ትገርሙኛላችሁ አሁን የከላላ ልጂ ሁኖ ይሄን እማያቅ አለ
በጣም ይገርማል ስንት ሀገር እንሄዲ ነበር❤❤❤
አይዞሽ ያለኝንንንንን
😂😂😂የሸዎን ባህል ማ አመጣልን ኧረ በሳቅ
አይይይይይይይ
ከላላ ቆለኛ ናችሁዴ!😁😁😁የመቀነቱሰ ነገር ልጃገረድ አይታጠቅም! በኛ
እንደ ቀበሌው ይለያል እኔ ቲርቲራ ነኝ መቀነት የሚታጠቁት ያገቡት ብቻ ናቸው ልጅ አገረድ አይታጠቅም
እህቴ ሰብአዲረጌኚ የወዜ
ከላላ የወረዳዉስም አደልደ እዚህደሞ ገፈርሳይላል ልዩቦታዉ ገፈርሳየሚሉት ሙቀጭንነዉ የሙቀጭ ልጅ አገረዶች ይታጠቃሉ በኛ ወግድዎች የሆነ ነገር ለመጨከም ካልሆነዉጭ አንታጠቅም ድሮ አያቴ ስነግረኝ ያሁን ልጅ እዳዉ ወገባችሁን አታስሩምትልነበር
ሣአ ሣእ ሣእ 🌷🌷🌷🌷
👍💔
❤❤
Ilove you borena
❤❤❤🌹🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤
ወንዶች፣ድለቃ፣ቦረና፣አደለም፣
ክክክ
ዘነበች ይመረ የኔ ማሬ እህት እወድሽለሁ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 1:59 2:02
በጣም ገጠሩስጥ አልቀረም ከተማው ዘመናውይ እያሉ አጠፉት እንጂ አለ ሸዋላይ እንደዝሕ አላየሑም
ኧረ ከላላ
መኛ ነው
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አይልጅነት አገርገብቸ ዘፍኛ😢😢
መገንየሠዋገር መገን የሠዉቧታ ተከለከላሉ ሣቅናጫወታ በይልኝ
😂😂😂😂😂😂
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ታዝታብቻ
የከፈር ወዳጄን አየሁት😂❤❤🎉🎉🎉😂😂
Wwwwooo. Daraa
ወይኔትዝታ
አወቀ አድክላስ ተምረናል ጉና ትምህርት ቤት
ማሬ ልጅ ከላላ እቧ ያለ እደሆን የፈሪው መሸሻ ቦታው ወየት ይሆን
ትክክለኛ ባህሉን ገና ዛሬ አሳዩን
የምር አወ❤❤❤❤❤
አይይይይ ሜጢ ውሀ ለመቅዳት ስንወርድ የዘፈንበት ጊዜ ነበር የዛሬን አያርገውና 🤣
ከዘፋኝቱ ከቀሚሧሥር ምድነዉ ብቅ ብቅ የሚለዉ ክክክክክክክክክ
ውሥጥ ልብስ ነው ከቀሚሡ ሥር ብቅ የሚለው
ሣህ
ክክክክክክ
ክክክክክክክክ
እህቴስብአዲረጌኚ የወዜየማማየ
እኔየገረመኝ. የቀመነቱ. መደግለል😂😂😂
ኦረ ብርድ ልብስ ነዉ የሚመስለዉ ክክ
እህተ ሰብአዲረጌኚ የወዜየ
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢😢😂😂😂😂
አረ ዉይይ ዶሮ ያነሳ ነዉኮ የሚመሰለዉ
አይቼም ሰምቼም አላቅም ሆይይይ😅😅😅😅አያፍሩም ቆይ
ኪሳራነው
አይሰይድአሰን፡፡አሁንም፡፡ጭፈራ፡፡ያጎትልጂ
አይደክማቸውምደ 😂😂😂
ምንድን ጉድነዉ በአላህ በሂወቴ አይቸ አላዉቅም ምን እያሉ ይሆን
ኧረ በሣቅ እደኔ ሁነሻል ለመጀመሪያ ግዜሣይ
የቦረና ባህል ነው አሁን አሁን እየቀረ ነው 90ዎቹ ጀመጨረሻ ጀምሮ በፊት አድሰው ሲያገባ ሳምት ነበረ ማታ ማታ የሚዘፈነው
አ የት ሀገር ኑረሽ
ኧረ ተው እፈሩ እደት አይቸ አላውቅም ትላላችሑ አሑን ቀረ እጅ ጊዜው ተበላሺቶ በፊት ሣምንት ነበር የሚዘፈነው እኔግን አንድ ቀን ዘፈን ሣልሔድ አረጀሑ የኔ ሰርግ ለት የዳሥ ሥራው ባሌ ይመጣና ይይዘኛል ብየ ፈርቸ እዳትወጡ እቤት ዝፈኑ ብየ እወድሜ ቤት ዘፈኑ 😄😄😄😄😄😄
ከላላ 🥰🥰ወግድ አንድ ነዉ በሀላችን
🤣🤣🤣ከላሎችእደዝህአይለብሡም. ያቤትውሀናቸው፣መሠል
ጦይባከማልእዝህውሥአለችዴ
ትዝታ ቀሰቀሰክ
ጦይባ ከማል
እህትየወዜየ ሰብ አዲረጌኚማማየ
ግን አሁንኮ ቀርቷልመሥሎኛል
አወን ሙዚቃ ሁኗል ድቤ እራሱ ያለ አይመስለኝም አንዳድ ልጆች አኑረውዴሁጂ 🤣
ኢዋ
እንኳንም ቀረ ክክክክክ ጫወታው ደስ ይላል ያው ሴትና ወንድ ሳይቀላቀል ግን እንድህ ተቃቅፎ መጃጃል ክክክክክ ሌላ ሀጋ ለይቶ መጣላት የእውነት ከባድ ነው ይሄ ለጫወታ የተሰራ ስለሆነ
አወን ማማየ እንኳንምቀረ
እህቴ ሰብ አዲረጌኚማማየየወንዜየ
አረ በጣም ሥታሥቁ
የሽማግሌዎች ነገርሠ 😅😅
እኔራሱ አልደረስኩበትም እዲህ ያለዉን ባህል እኳን አሁን ግን ሲያስቁ🤣🤣🤣
አረ የትሰፈርሁነሽነው በይአረእኔመሽም ትዝታወሰደኝ ክክክክክ
ሜጢ ይዝፈኑልኝ ለኔሲሉ 🤣🤣🤣 ወይ ደባይ
ክክክክክክ አለ አንዳንድ ቦታ በተለይ ወደ ቆላው
ስምሽን እንኳን አስተካክለሽ ፃፊ
የገጠር ልጅ ሆኖ ሳይጫዎት ያዴገ የለም አሁን ግን እየቀረነውጅ
❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ወላሂ እንደዛሬስቄአላውቅም ትዝታ ቀስቀሳችሁ ከላሎች አላችሁ ላይክ አርጉ ዋ
የኔዉደ ሰብስክራይ አዲረጌኚማማየ የወዜ
ከላላ ስወዳት
የአገራችን ባህልነው ጠክሩ አይ ባይሆን በትዝታ ወሰዳችሁኝ አይይይይይይይ
ለፍጀሌ እየሄዲኩ ቀን ቀን ትምህርት ቤት እንቅልፍ ሲደፋኝ ይዉል ነበር❤❤❤❤
ወይኔ የሰፈሬልጆች ወይትዝታ 🥰🥰🥰🥰
ከላሎች እንወዳችዃለን
አይሀገሬሠላምሽይብዛልኝ ሁሉየማምርብሽ ከላላየ
ወይይ ሀገሬ ስወዴሺ
😭😭ልጅነት
እነዚህ ደገር ወይም አቤቱሃ መሆን አለባቸዉ ከላላ በፊትም ጊዜ የለ
ከላላአላውቀውምብትይአይሻልም
@@መውሊድቢድአነውአወ አላወቀዉም አንችብቻ ነሽ እምታዉቂዉ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ወረዳቸው አይዴልእንደ በማን ነዉ የሚጠሩት
አይይ ትዝታ አቀልጥበት ነበር እኔም የዛሬን አያድርገዉና
ሰብሰክራይብአረጌማማየ ያገሬ
የወንዶቹ ድልቂያ የቦረና አይደለም 😂😂
Kalu yegala yimeslal tkklegna amhargnawun gerund!
አይ ያገሬትዝታ👍👍❤❤
ወየውየሠፈሬልጅኑበትየኔውድ❤❤❤❤❤❤
ያገሬ የልጂነት ድልቂያ
ሸጌ የዱላው ለት የሸሸህ እንደሆን ሸጌ የጠቡለት የሸሸህ እንደሆን እንኳን ከፈር ወዳጂ ጎረቢትም አንሆን ኮሜቶች እንደው ትገርሙኛላችሁ አሁን የከላላ ልጂ ሁኖ ይሄን እማያቅ አለ
በጣም ይገርማል ስንት ሀገር እንሄዲ ነበር❤❤❤
አይዞሽ ያለኝንንንንን
😂😂😂የሸዎን ባህል ማ አመጣልን ኧረ በሳቅ
አይይይይይይይ
ከላላ ቆለኛ ናችሁዴ!😁😁😁
የመቀነቱሰ ነገር ልጃገረድ አይታጠቅም! በኛ
እንደ ቀበሌው ይለያል እኔ ቲርቲራ ነኝ መቀነት የሚታጠቁት ያገቡት ብቻ ናቸው ልጅ አገረድ አይታጠቅም
እህቴ ሰብአዲረጌኚ የወዜ
ከላላ የወረዳዉስም አደልደ እዚህደሞ ገፈርሳይላል ልዩቦታዉ ገፈርሳየሚሉት ሙቀጭንነዉ የሙቀጭ ልጅ አገረዶች ይታጠቃሉ በኛ ወግድዎች የሆነ ነገር ለመጨከም ካልሆነዉጭ አንታጠቅም ድሮ አያቴ ስነግረኝ ያሁን ልጅ እዳዉ ወገባችሁን አታስሩምትልነበር
ሣአ ሣእ ሣእ 🌷🌷🌷🌷
👍💔
❤❤
Ilove you borena
❤❤❤🌹🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤
ወንዶች፣ድለቃ፣ቦረና፣አደለም፣
ክክክ
ዘነበች ይመረ የኔ ማሬ እህት እወድሽለሁ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 1:59 2:02
በጣም ገጠሩስጥ አልቀረም ከተማው ዘመናውይ እያሉ አጠፉት እንጂ አለ ሸዋላይ እንደዝሕ አላየሑም
ኧረ ከላላ
መኛ ነው
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አይልጅነት አገርገብቸ ዘፍኛ😢😢
መገንየሠዋገር መገን የሠዉቧታ ተከለከላሉ ሣቅናጫወታ በይልኝ
😂😂😂😂😂😂
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ታዝታብቻ
የከፈር ወዳጄን አየሁት😂❤❤🎉🎉🎉😂😂
Wwwwooo. Daraa
ወይኔትዝታ
አወቀ አድክላስ ተምረናል ጉና ትምህርት ቤት
ማሬ ልጅ ከላላ እቧ ያለ እደሆን የፈሪው መሸሻ ቦታው ወየት ይሆን
ትክክለኛ ባህሉን ገና ዛሬ አሳዩን
የምር አወ❤❤❤❤❤
አይይይይ ሜጢ ውሀ ለመቅዳት ስንወርድ የዘፈንበት ጊዜ ነበር የዛሬን አያርገውና 🤣
ከዘፋኝቱ ከቀሚሧሥር ምድነዉ ብቅ ብቅ የሚለዉ ክክክክክክክክክ
ውሥጥ ልብስ ነው ከቀሚሡ ሥር ብቅ የሚለው
ሣህ
ክክክክክክ
ክክክክክክክክ
እህቴስብአዲረጌኚ የወዜየማማየ
እኔየገረመኝ. የቀመነቱ. መደግለል😂😂😂
ኦረ ብርድ ልብስ ነዉ የሚመስለዉ ክክ
እህተ ሰብአዲረጌኚ የወዜየ
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢😢😂😂😂😂
አረ ዉይይ ዶሮ ያነሳ ነዉኮ የሚመሰለዉ
አይቼም ሰምቼም አላቅም ሆይይይ😅😅😅😅አያፍሩም ቆይ
ኪሳራነው
አይሰይድአሰን፡፡አሁንም፡፡ጭፈራ፡፡ያጎትልጂ
አይደክማቸውምደ 😂😂😂
ምንድን ጉድነዉ በአላህ በሂወቴ አይቸ አላዉቅም ምን እያሉ ይሆን
ኧረ በሣቅ እደኔ ሁነሻል ለመጀመሪያ ግዜሣይ
የቦረና ባህል ነው አሁን አሁን እየቀረ ነው 90ዎቹ ጀመጨረሻ ጀምሮ በፊት አድሰው ሲያገባ ሳምት ነበረ ማታ ማታ የሚዘፈነው
አ የት ሀገር ኑረሽ
ኧረ ተው እፈሩ እደት አይቸ አላውቅም ትላላችሑ አሑን ቀረ እጅ ጊዜው ተበላሺቶ በፊት ሣምንት ነበር የሚዘፈነው እኔግን አንድ ቀን ዘፈን ሣልሔድ አረጀሑ የኔ ሰርግ ለት የዳሥ ሥራው ባሌ ይመጣና ይይዘኛል ብየ ፈርቸ እዳትወጡ እቤት ዝፈኑ ብየ እወድሜ ቤት ዘፈኑ 😄😄😄😄😄😄
ከላላ 🥰🥰ወግድ አንድ ነዉ በሀላችን
😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣ከላሎችእደዝህአይለብሡም. ያቤትውሀናቸው፣መሠል
ጦይባከማልእዝህውሥአለችዴ
ትዝታ ቀሰቀሰክ
ጦይባ ከማል
እህትየወዜየ ሰብ አዲረጌኚማማየ
ግን አሁንኮ ቀርቷልመሥሎኛል
አወን ሙዚቃ ሁኗል ድቤ እራሱ ያለ አይመስለኝም አንዳድ ልጆች አኑረውዴሁጂ 🤣
ኢዋ
እንኳንም ቀረ ክክክክክ ጫወታው ደስ ይላል ያው ሴትና ወንድ ሳይቀላቀል ግን እንድህ ተቃቅፎ መጃጃል ክክክክክ ሌላ ሀጋ ለይቶ መጣላት የእውነት ከባድ ነው ይሄ ለጫወታ የተሰራ ስለሆነ
አወን ማማየ እንኳንምቀረ
እህቴ ሰብ አዲረጌኚማማየየወንዜየ
አረ በጣም ሥታሥቁ
የሽማግሌዎች ነገርሠ 😅😅
እኔራሱ አልደረስኩበትም እዲህ ያለዉን ባህል እኳን አሁን ግን ሲያስቁ🤣🤣🤣
አረ የትሰፈርሁነሽነው በይ
አረእኔመሽም ትዝታወሰደኝ ክክክክክ
ሜጢ ይዝፈኑልኝ ለኔሲሉ 🤣🤣🤣 ወይ ደባይ
ክክክክክክ አለ አንዳንድ ቦታ በተለይ ወደ ቆላው
ስምሽን እንኳን አስተካክለሽ ፃፊ
የገጠር ልጅ ሆኖ ሳይጫዎት ያዴገ የለም አሁን ግን እየቀረነውጅ
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ገጠሩስጥ አልቀረም ከተማው ዘመናውይ እያሉ አጠፉት እንጂ አለ ሸዋላይ እንደዝሕ አላየሑም
ትክክል
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤