ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመሀል ቦሌ 80% የተገነባ አፓርትመንት! Apartment in Bole Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 มิ.ย. 2024
  • ☎️ ቤቶቹን የግልዎ ለማድረግ በ 09 11 71 79 92 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ ዘጌ ሪልእስቴት!
    በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመሀል ቦሌ 80% የተገነባ አፓርትመንት! Apartment in Bole Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

ความคิดเห็น • 60

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  หลายเดือนก่อน +3

    ☎ ቤቶቹን የግልዎ ለማድረግ በ 09 11 71 79 92 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ ዘጌ ሪልእስቴት!

    • @Virtues162
      @Virtues162 หลายเดือนก่อน +1

      ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 หลายเดือนก่อน +6

    ለምን በካሬ ስንት እንደሆነ አልተናገራችሁም

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 หลายเดือนก่อน +9

    So the minimum down-payment is 2,200 000 for 2 bedroom apartment which means the full price is 22,000,000. The remaining balance is 19,800,000. So where do you get this kind of money in just 18 months? This is the problem with the financial system in our country. Here in North America, you put 5 percent down-payment, and the balance of 95 percent will be financed by the bank on a 25-year mortgage, which makes homeownership easy. The problem is that the fake real estate industry does not have money, and the banks are broke.

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 หลายเดือนก่อน +1

      We must be drug dealer to have such amount of

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 หลายเดือนก่อน

      We must be drug dealer to have such amount

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 หลายเดือนก่อน +1

      That's exactly what I was thinking. This practice should be made illegal in Ethiopia. This's the main reason even people with good paying jobs cannot own homes in Ethiopia. This's robbery. None of the houses in Ethiopia truly worth the asking price. I hope someday we will have a goverment that honestly stands for the working class. I do not understand why people buy houses in Ethiopia. If everyone refuses to buy real estate in Ethiopia for two years, the price will drop so low. I think that's the only way people can fight back.

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      ​@@binizmelekot2911
      አቶ ዝም በል መርካቶ
      ያርተረድት ነገርን በምሳሌ ላሰረዶት አነድ መኪና 40,000 ቢያወጣ አሜሪካ ሐገር ይህ አሜሪካ ሐገር መኪና ኢትዬጵያ ዉሰጥ ሰለገዛኸዉ ብቻ ሊረክሰ አይችልም እንደዉም ማጎጎዦ ቀረጥ የደላላ ወደብ አዲሳባ ማምጫ የክራይና ለመሳሰሉት ከፍለህ ትርፉን ሰትጨምርበት
      40,000 ደለር የነበረዉ 80,000ደላር ሆኖ ቁጭ ይላል ለዚህ ማነዉ ተጠያቂዉ ሸማቹ ራሱ የአሜሪካን የጀርመን የጃፓንን መኪና ካላሰመጠቹ ይላል ሲመጣ ኡኡ ይላል
      ይህ ከገባህ 89.7% ግባት ከወጭ ከመጣ አሜሪካ ሐገር $500,000 ደለር የሆነዉ ቤት ሚሊዬን ደላር ሆኖ ቂጭ ይላል ኢሊቨተር አገር ዉሰጥ እየተሰራ ከዉጭ እናመጣለን ሶፋችንን የባኞ ቤትዕቃዎች በቀላሉ ሐገር ዉሰጥ የሚሰራዉን ከዉጭ ከዉጭ የማይመጣዉን ብንቀጥር ይሻላል
      ታድያ ይህ ቤት 22 ሚሊዬን ብር ነዉ
      በደላር $220,000 ነዉ
      እንግዲህ አሜሪካንሐገር በመቶ ሃያ ሸህ ደላር እንደ ኢትዬጵያ ያለ ዉብ አፓርተማ አታገኝም
      የኒዉርኩን ቤት ኒወርክ እንኳን ቤት የለም ያረጀ ያፈጅ ኮኮሮችና አይጥ የሞላሉ ነዉ የቴክሳሱን ቤት አዲሰ አበባ የማምጣት ያህል ነዉ
      ቤት እንዲቀንሰ ከፈለግህ አሰተሳሰባችንን መየር አለብን የሐገራችንን ሶፋ መጠቀም አለብን በተቻለ አቅም ሀገረ ዉሰጥ ቢሰራ 50,000 ያወጣ ነበር ከጀነሬተር እንነሳ ለምንሶላርፓዉር አይሆንም ኤሌክትሪክ ሳይቀጠል ልክ ነዳጅን ተክቶ ህነፃዉ ሰለሚገነባ ዋጋዉ ይረክሳል ለነዳጅ ሰለማያወጡ

    • @muluhagrehaile
      @muluhagrehaile หลายเดือนก่อน

      $200000 usd. Not bad

  • @krizjenner48
    @krizjenner48 หลายเดือนก่อน +2

    Beautiful property! Hope to buy with you as my agent soon

  • @proteamsportsproteamsports9362
    @proteamsportsproteamsports9362 หลายเดือนก่อน +2

    It's truly admirable how you always see projects through from conception to completion. good job.
    Your hard work is really paying off

    • @Virtues162
      @Virtues162 หลายเดือนก่อน +1

      ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!

  • @aliomar8310
    @aliomar8310 หลายเดือนก่อน

    Very beautiful

  • @Bashai-yp9ts
    @Bashai-yp9ts หลายเดือนก่อน +6

    ውሼታሞች : ካርታ አለው የሚሉት በማን ስም ነውና ነው ካርታ አለን ብር ይበደሩበታል ይህ የማታለያ ዘዴአቼው ነው
    በስምህ ካርታ ሳይኖርህ እንዴት ትበደርበታለህ ትከፍሎ ያላለቀ አፓርትማ ካርታ የለህም አጭበርባሪ : አንችም ይህን ፕሮግራም ስታቀርቢ ምንም የተርዳሽው ነገር የልም
    እንዳትሰሙአቼው የ ኢትዮጵያ ርልስቴት ሌባ ብቻ ነው

    • @Virtues162
      @Virtues162 หลายเดือนก่อน +1

      ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      አጎቴ ብሸኝ
      አሜሪካን ሐገር ቤት ሰትገዛ ባንኩ ነዉ ባለቤቱ እንጂ አንተ አይደለህም ከፍለህ ሰትጨርሰ ነዉ ሰምህ ባንተ ሰም የሚዛወረዉ

  • @proteamsportsproteamsports9362
    @proteamsportsproteamsports9362 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ!!! ይገባዋል!

  • @MaMarbager
    @MaMarbager หลายเดือนก่อน +4

    የሽያጭ ባለሞያዋ የጋዜጠኛዋን ድርሻ ዘንግታ ትኩረቷን ወደካሜራው አድርጋ ልታብራራ የሞከረችበት አካሄድ ይደብራል ። ሌላው ዋጋን በግልፅ ያለመግለፅ በሽታችሁ በዚህም ቪዲዮ ተሰራጭቶ ለመታዘብ ችለናል ።

    • @Virtues162
      @Virtues162 หลายเดือนก่อน +1

      ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      ወንድም አለም አንተ ኤርትራዊ ነህ ለምን አዲሰ አበባ ዉሰጥ ለመግዛት ፈለገህ
      ትንሸ በእናትሸ ጎንደሬ ሰለሆንሸ መግደርደር ይቀድምሻል ልጅቷ የሐረር ልጅ ናት ጣጣ አታወቅም ቤቱን ከገዛህ ግዛ ያለበለዝያ ዋ ብለናል

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 หลายเดือนก่อน

    ግን የቤት ዋጋ ቀነሰ አልተባለም ነበር እንዴ? ከስንት ብር ቀንሶ ነው 22 ሚሊዩን የደረሰው? ደግሞ 80% የደረሰ ቤት ነው በ1 ዓመት ተኩል የምታስረክቡት? ሌሎች ሪል ስቴቶች እኮ ገና ያልተጀመሩ ቤቶችን በ2 ዓመት እናስረክባለን እያሉ ነው፡፡

  • @minasiebithone3597
    @minasiebithone3597 หลายเดือนก่อน +3

    What kind of country we have, 22 million for a condominium!!!! You need to learn from Ghana!!!

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      ጋና ሂዳ ፤ ትንሸ አታፍርም ኢትዬጵያን ከጋና ጋራ ሰታወዳድራት

    • @minasiebithone3597
      @minasiebithone3597 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 Dumb, which country do u think civilized? Querro?

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      @@minasiebithone3597
      አጎቴ እነም ሙልጭ አርጌ እሰድቦታለሁኝ ሰለዚህ ሰዉን ሲሳደቡ እርሷም እንዲሰደቡ ፍቃድ መሰጠቶን አትርሱ አባቴ
      አሁን ወደ ጋና እነመለሰ በምን ድፍሮቶት ነዉ ኢትዬጵያን ከጋራ ጋራ ዓይኖን አታሰቁት ጥርሴሰ ልማዱ ነዉ
      ኢትዬጵያ መወዳደር ያለባት ከሱማሌዎች ኮንጎዋች በጦርነት ላይ ያሉ ሀገራት እንጂ ጨዋዉቹን እንግሊዘኛ ተናጋሪዎቹ ጋማ አንደርሰም ጎንደሬዎች እኮ መች ተዋጋንና የሚሉበት አገር ላይ ተቀምጠህ ጋና አረ በናትህ ምን አሰሰተህ ለም ዱባይ ሲንጋፑር ኒውር ሻጋታ ነዉ ቴክሳሰ አትልም ማወዳደርህ ካልቀረ ይሄዉ ደሰ ይበልህ ጥርሴ ተከፍቶ ቀረ

  • @adwaye
    @adwaye หลายเดือนก่อน +3

    Ridiculous prices for shabby built places in addis ababa. Its a scam and how tbey act like they are doing you a favor. I will stay in California where poor people can live.😂

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      አንተ ታክሲ ሸፌር ሁሉ ሰዉ ሐገር ቤት እንዳንተ ድሐ መሰለህ

  • @endalkachewalemu6110
    @endalkachewalemu6110 18 วันที่ผ่านมา

    ዋጋውን በካሬ ስንት ነው

  • @mamushgizaw7500
    @mamushgizaw7500 หลายเดือนก่อน +1

    Don't advertise unfinished products. Advertise finished product. Be real

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      ማሙሸ አንተ ኮንዶዉ ካለቀ በኃላ ግዛኝ በ44 ሚሊዬን ብር እኔ እሸጥልሀለሁኝ ክርክር አለ አንተ ዋጋህን ንገረኘ መቼም ማሙሸ አይደልም 22 መለዬን እነዳትለኝና እንዳልሰቅ

    • @mamushgizaw7500
      @mamushgizaw7500 หลายเดือนก่อน

      Fake real estate and thef

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      @@mamushgizaw7500
      theft ለማለት ፈልገህ ነዉ?

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w หลายเดือนก่อน

    Ground ላይ ከሰጡኝ እገዛለሁ ( 1st Floor )

    • @Virtues162
      @Virtues162 หลายเดือนก่อน +1

      ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 หลายเดือนก่อน +1

    አማካሪዋ ምላስሽ ብቻ ጤፍ ይቆላል ማስታወቂያ ብትሰሪበት

  • @2122emm
    @2122emm หลายเดือนก่อน

    ቤት አትግዙ ይረክሳል

  • @heavenknowsmyname7011
    @heavenknowsmyname7011 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ፕሮግራም ስታቀርቡ ሙሉ መረጃ ለምን አታቀርቡም:: ዋጋው ስንት ነው በካሬ???

    • @Virtues162
      @Virtues162 หลายเดือนก่อน +1

      ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      አበቴ ሰሞን ሳያወቁ ለምን የሰዉ ኮሬ ዋጋ ለማወቅ ይፈልጋሉ ፤ ብዙ ቡዳዎች እንዳሉ አታወቁም ቡዳ ልታሰበላቸዉ ነዉ
      መግዛት አቅም ያለዉ ደዉሎ ይጠይቃል አለቀ

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 หลายเดือนก่อน

    Be kare sente new

  • @ephremberatu2158
    @ephremberatu2158 หลายเดือนก่อน

    ምንደነው እናተ ቤት ግዙ ትላላቹሁ መንግስት ደሞ አጣርቼ ብሩ ኬት እንደመጣ እንዴት እንደላካችሁት መርምሬ ልውርስውም እችላልው እያለነው ባጭሩ ገዙ ይምትሉን ልታሶርሱበነው አለገባኝም?

    • @2122emm
      @2122emm หลายเดือนก่อน

      ከሳሪዉ ገዠ ነዉ አነሱ ምናገባቸው

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 หลายเดือนก่อน +1

    በካሬ ስትነው ሚሸጡት በድላር ነው በብር ?

    • @Virtues162
      @Virtues162 หลายเดือนก่อน +1

      ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 หลายเดือนก่อน

    አልቋል 80 0/0 አላልሽም እንዴ? እጅ በእጅ ካልሆነ ኖ

  • @tewodrosmekonene4609
    @tewodrosmekonene4609 หลายเดือนก่อน

    ትንሽ አታፍሪም በ 3000 ዶላር ይከራክራል ስትይ ዱባይ ነውወይስ ኢትዮጵያ?

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      ዱባይ ላይ ሐብታም ነን ይህንን ጨንቅላትህ ዉሰጥ ፃፈዉ ፤ የድህነት አሰተሳሰብ አታሰበዉ፤ ወጋዉ የሚመጠነዉ ዱባይ አለህ አሜሪካን አለህ አይደለም ከፋይ አለ ነዉ ጥያቄዉ ከፋይ ካለ ለመን ሚሊዬን ደላር አይሆንም እኔ እንኳን $3000 $10 ደላር ክራይ መክፈል ይከብደኛል ግን ሰዉ ለምን $3000 ደላር አገኘ ብዬ አልቀናም ያንተ ወደ እብደትነት እንዳይቀየር ፍራ

  • @mamushgizaw7500
    @mamushgizaw7500 หลายเดือนก่อน

    It seems you are cooperating with real estate scams. Be real

  • @ms-bp8pp
    @ms-bp8pp หลายเดือนก่อน +1

    10%2000000 Ethiopia new ………

    • @Virtues162
      @Virtues162 หลายเดือนก่อน +1

      ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!

  • @Virtues162
    @Virtues162 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቱዋ ጮካ ነች ፊቱዋን በደምብ ካያችሁ ታስታውቃለች !

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      ምን ልጅቷን አሳየኸ ቤቱን ተመልከት

  • @user-lt4tj6uu9n
    @user-lt4tj6uu9n หลายเดือนก่อน

    ማንኛቸው ጋዜጠኛ 😂😂😂

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይ ግን ማንኛችሁ ናችሁ ጋዜጠኛ😂

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      ለምን ለማወቅ ፈለግህ በድንብ አሳመኑሀ