ምርጥ የህልበት አሰራር/Ethiopian food (Hilbet)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 59

  • @haregukedan9944
    @haregukedan9944 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ እኔ አማራ ነኝ ባሌ ደግሞ የአገርሽ ልጅ ነው ህልበት በጣም ነው የሚወደው❤ያንቺን ቪዲዮ ያየሁ ቀን ነው ህልበት የሰራሁለት ታስታውሺ ከሆነ እየሰራሁ ነው ብዬሽ ነበር ከዛ ምን አለፋሽ እጅ የሚያስቆረጥም ሆነና በቃ መቼ ነው ህልበት የምትሰሪልኝ ሆነ ነገሩ ከዛ በኃላ ሶስቴ ሰርቻለሁ ዛሬ ለአራተኛ ጊዜ እየሰራሁ ነው። ውጤቱን እነህርሻለሁ ብዬሽ ነበር ይቅርታ ስለዘገየሁ። በጣም ነው የማመሰግንሽ አሁንም እጅሽ ለወርቅ ይሁን ተባረኪ በርቺልኝ። ❤❤❤

  • @HAAAlove
    @HAAAlove 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀንዬ አቲ ወሃለ ነአኪ ዝረከበ ዝተመረቀ 👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lemlemfit9523
    @lemlemfit9523 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል እኔም ህልበት ሳልሰራ ብዙ ግዜ ስላረግኩ ያንቺን ቨድዯ እያየው እየሰራው ነው☺️

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ፣እጅሽ ለወርቅ አምባር ይሁን።

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead 3 ปีที่แล้ว

    ሀኒ በርቺልን ጥሩ ስራ ነው

  • @borena109
    @borena109 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርች ውደ 😘ሼር

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ብዙ የህልበት አሰራር አይቻለሁ የአንቺ ግን አንደኛ ነእ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እጅሽ ለወርቅ አምባር ይሁንልሽ።

    • @bellahanatube313
      @bellahanatube313  2 ปีที่แล้ว +1

      Betam ameseginalew 🙏

    • @mimizd5828
      @mimizd5828 2 ปีที่แล้ว

      @@bellahanatube313 የተፈጨውን ቃሪያ ስትጠቀሚ አላየሁም ንገሪኝ እባክሽ

    • @bellahanatube313
      @bellahanatube313  2 ปีที่แล้ว +1

      Yeteketefew Kariya silis wist new yasgebahut siwerd

    • @mimizd5828
      @mimizd5828 2 ปีที่แล้ว

      @@bellahanatube313አምልጦኝ ነበር ይቅርታ በጣም አመሰግናለሁ ህልበቱን ሰራሁ ስልሱን እየሰራሁ ነው በእርግጠኝነት እንዳንቺይሆንልኛል። ጨርሼ ደግሞ እነግርሻለሁ እናቶቻችን ቃሪያ ይጨምራሉ ?

    • @bellahanatube313
      @bellahanatube313  2 ปีที่แล้ว +1

      Gideta ayidelem gin silisun yatafitewal alemechemerim yichalal 🙏

  • @feruzyohannes5031
    @feruzyohannes5031 8 หลายเดือนก่อน

    Waw❤

  • @tgwolde2808
    @tgwolde2808 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ሀኒዬ እሞክረዋለው እጀሽ ይባረክ❤️❤️❤️

  • @silasgebremedhn5111
    @silasgebremedhn5111 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ

  • @amenamare1987
    @amenamare1987 3 ปีที่แล้ว

    ሰያምር በጣም ቆንጆ ነው አንችም ሲመችሽ ብቅ በይ

  • @suzisolomon1878
    @suzisolomon1878 3 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏haniye betam des yilal

  • @Waldba_Media
    @Waldba_Media 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ ውዴ

  • @meharikidane3070
    @meharikidane3070 3 ปีที่แล้ว

    Lovely!!! excellent job. Please come back with something else too.

  • @YemaledaTseaytube
    @YemaledaTseaytube 3 ปีที่แล้ว

    በርችልን እህታችን

  • @fireamsalu7177
    @fireamsalu7177 3 ปีที่แล้ว

    Wow betam yamiral!

  • @locksforlife5353
    @locksforlife5353 3 ปีที่แล้ว +1

    Konjo aserar ,ejish yibarek ❤️🙏

  • @ajusolawa
    @ajusolawa 2 ปีที่แล้ว +1

    please write the ingredients in English,i eat a lot of ethiopian food in kenya

  • @ሳምራዊትጋልኣሕፎሮምተመስ
    @ሳምራዊትጋልኣሕፎሮምተመስ 3 ปีที่แล้ว

    ሃንኒተይ ፅብቅቲ ጋል ዓደይ🥀❤

  • @tsionchannel1130
    @tsionchannel1130 3 ปีที่แล้ว

    thanks i subscribe thanks for sharing i love it god bless you

  • @HAAAlove
    @HAAAlove 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀንዬ በቅርቡ ትዳር ልወጣ ነው እና የእንጀራና የአንባሻን አሰራል እባክሽ 🙏🥰🥰

  • @getachewabadigirmay5882
    @getachewabadigirmay5882 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የወደድኩሽና እየተከታተልኩሽ ኒው አርጎት ያልሽ ን

  • @nohatube9895
    @nohatube9895 3 ปีที่แล้ว

    Wow yamral gin duketun eskitazegaji guaguchalehu

  • @hiwihiwi4558
    @hiwihiwi4558 3 ปีที่แล้ว +1

    wowwwwww😍😍😍😍😋😋

  • @WegahtaTube
    @WegahtaTube 3 ปีที่แล้ว +1

    ሕልበት አደና yum

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 3 ปีที่แล้ว

    Woww ynea mar hana kinjo

  • @mj386
    @mj386 3 ปีที่แล้ว +1

    OMG I really miss this food thanks sister but we need to know how to prepare the flour please specially abish

  • @sholayemommy8295
    @sholayemommy8295 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥህሎ እንዴት ነው የሚስራው

  • @hailerocky444
    @hailerocky444 2 ปีที่แล้ว

    Yamrale hanicho

  • @YemaledaTseaytube
    @YemaledaTseaytube 3 ปีที่แล้ว +1

    የህልበቱን ዱቄት አዘገጃጀት አሳይን

  • @meraftadsemeraftaddse2539
    @meraftadsemeraftaddse2539 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 3 ปีที่แล้ว

    Adaj yabraki mar

  • @hamelmalazene6244
    @hamelmalazene6244 ปีที่แล้ว

    በጁስ መፍጫ መስራት ይቻላል?

    • @bellahanatube313
      @bellahanatube313  ปีที่แล้ว

      Ay bedenb endezi ayimetalshim be ejish gin memitat tichiyalesh

  • @raednasser5656
    @raednasser5656 3 ปีที่แล้ว +1

    Yene.gobaz😘😘😘😘

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @liyamahe3307
    @liyamahe3307 2 ปีที่แล้ว

    I love hilbet

  • @liyamahe3307
    @liyamahe3307 2 ปีที่แล้ว

    Gobeze nashe bedeneb naw yeserashewo

  • @ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ
    @ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tisgeredahailu7455
    @tisgeredahailu7455 3 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal haniye

  • @webnet700
    @webnet700 2 ปีที่แล้ว

    ምን ?ለመጀመሪያ ጊዜ ሣይ እኔ ነጩን

  • @huriyaberhan2231
    @huriyaberhan2231 3 ปีที่แล้ว +1

    Yummy 😋

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว +1

    looks so good 👌just subscribed to your channel, let’s connect ኣደምሪኝ