ዘማርያም እና ሕሊና || የሰርጋቸው አጭር ቪድዮ || [New Ethiopian Orthodox Wedding Short Video-2024]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • #like #Share #Subscribe @arganon
    / @arganon
    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
    እግዚአብሔር ያክብርልን!!
    Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
    ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2024

ความคิดเห็น • 259

  • @WubitBekele
    @WubitBekele 9 หลายเดือนก่อน +82

    አሜን ጌታን ሆይ ለዚህ ክብር አብቃን ስለ እማምላክ ብለህ❤❤❤❤❤😊😊😊የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን 😊😊

    • @Mahi-u2h
      @Mahi-u2h 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @aserasder7272
      @aserasder7272 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @kokitube552
      @kokitube552 9 หลายเดือนก่อน +3

      የሁልቀን ምኞቴ በተክሊል ማግባት ነው እግዚአብሔር ያሳካልሺ በሉኝ እስኪ🙏

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 9 หลายเดือนก่อน

      @@kokitube552 ያሳካልሽ እህቴ
      ሰርግ እዳትረሱኝ እኔም አረሳም ❤❤😄😊

  • @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ
    @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ 9 หลายเดือนก่อน +71

    ወይ መታደል እንዴት ብትመረቂ ነው ወይስ እንዴት ብፀልይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት ትዳርሽ ይባረክ ወንድማችን ዘማርያም አንተም እግዚአብሔር ይወድሀል እንዲህ ክብራን ጠብቃ የተቀመጠች መራት ማግኘትህ ብቻ በጣም ነው ደስስስ ያለኝ እግዚአብሔር ለልጆቻችንም እግዚአብሔር እንዲህ በቤቱ ያፅናቸው ፀልዩልን መልካም ጋብቻ መራት እና መራቱ 🙏💒🙏

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 9 หลายเดือนก่อน +27

    የአብርሐም የሳራ ያድርግላችሁ
    ሁላችንም እሔን ምንመኝ ሁሉ ለዚህ ክብር ያብቃን 😊😊

  • @meronfkada4774
    @meronfkada4774 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ይህንን ክብር ለምንምኝ ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @zemenayserkalem5389
    @zemenayserkalem5389 9 หลายเดือนก่อน +14

    አሜን ይሁን አንተ የወሰንከው ለእኔ የፈቀድከው 🤲 🤲 🤲 እባክህን ንጉሴ ሆይ ተለመነኝና አብቃኝ የዘወትር ፀሎትና ምኞቴ ነው 🥰🥰❤❤

  • @Godisgreatyes9671
    @Godisgreatyes9671 9 หลายเดือนก่อน +16

    አምላኬ እንዳገባ ፍቃድክ ከሆነ በቁርባን እንድጋባ እንድታደርገኝ እለምንሃለው 😪 አሜን!!!

    • @Ferena-k7t
      @Ferena-k7t หลายเดือนก่อน

      አሜን😢🙏

  • @YabsiraAshagre
    @YabsiraAshagre 9 หลายเดือนก่อน +8

    ውይ ያምታስተምረውን በተግባር ስላሳየህን እናመስግናለን ደስ እሚል ግርማ ያለው ደግሞም የሚያስፈራ ፀጥታ እርጋታ ያለበት መንፈስ ቅዱስ ያለበት ሁሌም ፀጥታ ባለበት ቦታ መንፈስ ቅዱስ አለ ትዳራችሁን እግዚአብሔር የቅዱሳኑን ህይወት የባረከ አምላክ ይባርክላችሁ

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 9 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኛል በእውነቱ ያአብርሃም እና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ ሙሽሮች ውብ ናችሁ❤❤❤❤

  • @Yedesdesabebe
    @Yedesdesabebe 9 หลายเดือนก่อน +7

    መምህራችን ዘ ማርያም ልኡል አምላክ እንኳን ለ ዚህ ክብር አበቃቹ 🙏
    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ🙏🙏🙏

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ አብረሐምና የሳራ ጋብቻ ያርጋላችው። ዘራችሁን እንደ ያእቆብና ሊያ ያብዛላቾው በጣም ደስ ብሎናል መምህራችን 💒🥰❤️🙏

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ መታደል የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ ድንግልማረያም በበረከት ትሙላላችሁ ትዳራችሁን እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃሽ በሉኝ በቅርቡ ላገባነዉ እስኪ መርቁኝ❤❤❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 9 หลายเดือนก่อน +7

    አቤቱ በቸርነትህ ለዚህክብር አብቃኝ 🙏

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 9 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን ጌታ ሆይ ዘመናቸውን ሁሉ ባርክላቸው

  • @genet4431
    @genet4431 9 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚያብሔር የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹህ

  • @Emiye20
    @Emiye20 8 หลายเดือนก่อน +1

    መመረጥ ነው! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx 9 หลายเดือนก่อน +11

    እሰይ እልልልእልልል እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የተዋህዶ ልጆች❤🙏🙏🙏🙏

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 9 หลายเดือนก่อน +20

    እረቡኒ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ትዳር ይድርግላችሁ ተማሪህ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ጋብቻችሁን የሥራ እና ይብርሃም ይድርግልን ማድጋውን እግዚአብሔር አምላክ ይሙላልን ድንግል ማርያም በእውነት በምልጀዋ ትዳራችሁን በበረከት ትሙላልን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @fanijo9301
    @fanijo9301 9 หลายเดือนก่อน +4

    አርጋኖን ሚዲያ ይህን ታሪክ በጥሩ ካሜራ ስላጋራቹህን እናመሰግናለን🙏
    ዲያቆን ዘማርያም እንክዋን ለዚህ ክብር አበቃዎት እንዲሁም ሙሽሪት እንክዋን ደስ አለሽ:: ለዚህ ክብር ዶክተር እስክትሆኝ ድረስ እራስሽን በድንግልና ጠብቀሽ ለካህን ሚስት መሆን መታደል ነው ክብር ይገባሻል💕 እህታችን ሶፊያም እግዚአብሔር ልቦናዋን ከፍቶ ለስጋወደሙ እንዲያበቃልን እንፀልያለን🤲🏾
    ሌላው አርጋኖኖች ምናለ የቲክቶክ አንበሳ ልጆቻችንን ሰብሰብ አርጋቹህ ሾው ብትሰሩልን😔???

  • @hareg373
    @hareg373 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሙሹሮች እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም እና የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @FantayeDemelash
    @FantayeDemelash 9 หลายเดือนก่อน +5

    ክርስቶስ ምስክሬ ዘማርያምን ሳያው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ የቤተክርስቲያናችን እንቁ ነህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ፡፡ እኔ የትህትህናህ ጥግ በጣም ይገርመኛል፤ የስነስርዓትና የትህትና አባት ብዬሃለው፡፡ ስለዚህ ለዚህ ክብር ስላበቃህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ፡፡

  • @meazagidey7584
    @meazagidey7584 8 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ ደስ ሲሉ ሕዝበ ክርስቲያኑ በሙሉ እሔንን ስነ ስርዓት በማክበር እንዲፈፅም እመኛልው እናም ለሑላችን ለዚ ክብር ያብቃን። ኣሜን!!!❤❤❤

    • @GenetAstatkew
      @GenetAstatkew 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ እልልልልልል ዲን ዘማርያም እንኳን ደስ አላችሁ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ❤❤❤😊😊😊

  • @HabtamuGulma-te1dw
    @HabtamuGulma-te1dw 9 หลายเดือนก่อน

    ቴዲዬ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክ!!!!

  • @etagegenalamraw2193
    @etagegenalamraw2193 9 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም የትዳር ጊዜ ያርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉 በእውነት ምን መታደል ነው

  • @alemayehugeremew8357
    @alemayehugeremew8357 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላቹ።የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ ፡ አሜን ።

  • @mitkuyenet4762
    @mitkuyenet4762 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን!
    የአብርሃምእና የሣራ ይሁንል
    ፍፃሜውን ያሳምርልን እግዚአብሔር!

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 9 หลายเดือนก่อน

    ሙሽሪት ሙሽራዉ እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃችሁ የሳራና የአብርሐም ያድርግላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ መምህርዬ ለፍሬ ያብቃችሁ ይህን በማየታችን እጅጉን ደስ ብሎናል ረቡኒ💞💞💞💞💞💞

  • @Aragsh
    @Aragsh 9 หลายเดือนก่อน +5

    ዴስ ሲሉ እኔንም ለዝህ ክብር አብቃኝ አምላኬ❤❤❤

  • @joelsisay
    @joelsisay 9 หลายเดือนก่อน

    በእውነት የዲያቆን ሠርግ በጣም ነው የሚያምረው እግዚኣብሔር ይመስገን

  • @robele2135
    @robele2135 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልል ክብር ለቸሩ.. ህሉዬ እህቴ እግዚአብሔር እንኩዋን ለዚ ክብር አበቃሽ ❤❤❤❤ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላቹ ❤🎉

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል ። ዋው! ወንጌልን በተግባር
    ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ።
    ይሉሀል እንዲ ነው
    እናት ተዋህዶ ፍሬዎችሽ አማሩ
    በቅዱስ ቁርባኑ ባንድነት ከበሩ ....
    ** ለክቡር ጋብቻ ያሰበ ልባችሁ ፤
    እናንተን እንደዚህ ለክብር ያብቃችሁ ።

  • @wubadi
    @wubadi 9 หลายเดือนก่อน

    ውይ መታደል እንደዚነው ለዚህ ክብር ያብቃን የመዳም ቅመሞች ያላገባችሁ❤❤❤❤❤

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ክብር ስላደረሳቹ

  • @rahalalam1565
    @rahalalam1565 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቶ በምህረት ለዚህ ክብረ አብቀኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 9 หลายเดือนก่อน

    መታደል ነው ለዚህ ክብር መብቃት እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክ❤❤❤

  • @GenetAssefa-zr6hc
    @GenetAssefa-zr6hc 9 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ዘማርያም ስለ አንተ በጣም ደስ ብሎናል በእውነት እንኳን ደስ አለህ❤💙
    ቀጣይ ባለ ተራ አኬ ነው❤

  • @mazafrezghi7329
    @mazafrezghi7329 9 หลายเดือนก่อน

    መልካም ጋብቻ በጣም ነው የተደስትኩ ከአሜሪካ I am from Eritrea

  • @FikeremariamTegegn
    @FikeremariamTegegn 8 หลายเดือนก่อน +1

    Enkwan dess aleh Tediye, Melkam gabecha❤❤❤!!!🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HaetAgsgbjg
    @HaetAgsgbjg 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት መታደል መመርቅ❤❤❤

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 9 หลายเดือนก่อน

    ስለማይነር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 9 หลายเดือนก่อน

    እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤️❤️❤️❤️የአብረሃምና የሳራ ያድርግላችሁ !ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ🙏🌹🌹🌹🌹

  • @all0cell750
    @all0cell750 9 หลายเดือนก่อน

    አኬ ወንድሜ ያንተንም ሰርግ እና ማዕረግ ያሳየን መምህሬ ዘማርያም እሰይ የተባረከ የዶኪማስ ሰርግ ይሁንልህ ክርስትያን ልጆችን እምታፈራበት

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚሁ ለተባረከ ቀን አደረሳችሁ ።

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. 9 หลายเดือนก่อน

    ይችህ ቀን ምነኛ የተቀደሰች ቀን ነች እንኩዋን ለእዚህች የተባረከ ቅዱስ ጋብቻ አደረሳችሁ ዲ/ዘማርያም❤

  • @emebetyirdaw134
    @emebetyirdaw134 9 หลายเดือนก่อน +1

    አግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን!

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 9 หลายเดือนก่อน

    ደስ ከሚሉ ሙሽሮች ጋር ደስ የሚል ዝማሬበጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራን ጋብቻ ያርግላቹ መምህሬ እንኳን ደስ አለህ በድጋሚ ውለድ ክበዱ መዳኒአለም መጨረሻችሁን ያሳምርልን እግዚአብሔር መልካም እና የተባረከ የትዳር ዘመን ያርግላቹ አሜን

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ኢላል። እኳን ደስ አላቸው። መታደል ነው። እደዚህ መጋባት። ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 9 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም የሳራ ያድርግላቹህ ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
    እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን✝️🤲♥️🙏

  • @ክርስቲናአሌክስ
    @ክርስቲናአሌክስ 9 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤❤

  • @SelaAlgamdi
    @SelaAlgamdi 9 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን ለዚህ ክብር አብቂን አርሴምየ እናቴ❤❤❤🎉መልክም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳ ደስ አለሽ ቅድስት በቤተክርስቲያን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደሰ አለችሁ የእኔ ውብ ነገሮች

  • @EsubaSeteye
    @EsubaSeteye 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን!❤❤❤❤❤

  • @t-statsplus5483
    @t-statsplus5483 9 หลายเดือนก่อน

    ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን
    በጣም ታምራላችሁ
    ህሊ እንኳን ደስ አላችሁ!!

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 8 หลายเดือนก่อน

    ዲያቆን ዘማርያም አንተ የወንጌል አርበኛ እውቀት ከትህትናጋ እግዚያብሔር አብዝቶ ትዳራቹን ይባርክ የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ አሜንንንንን❤❤❤❤❤

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአበሔር ይከበር ይመስገን።

  • @elroitube27
    @elroitube27 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ሶፊያ ሺባባው ይሔን ሰማያዊ ስርአት ተገኝታ ስላየች ደስ ብልዋታል ወደ ቤቱ ይመልስሽ

  • @zena4992
    @zena4992 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ላዝ ክብር አበቃችሁ የሳራ እና የአብርህአም ጋብቻ ያርግላችሁ 🙏🥰🥰

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ኰ1ሠ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ኰ1ሠ 9 หลายเดือนก่อน

    ቃል ኪዳኑን መቁረጥ አልነበረባችሁም በጣም ደስ እሚል እና አስተማሪ ነበር

  • @tigaethio
    @tigaethio 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባረክላቹ በጣም ደሰ የሚለው

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለዚህ ከብር አበቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @frehaymanot2324
    @frehaymanot2324 9 หลายเดือนก่อน

    ያላገባችሁ ሁላችሁንም ቸሩ መድሃኒ አለም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ።

  • @እንይየማሪያምልጅ
    @እንይየማሪያምልጅ 9 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል ተባረኩ ተዳራችሁ ይባረክ ጋብቻችሁን የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏 በቤቱ ያጽናችሁ🙏🙏🙏

  • @yetemteka5796
    @yetemteka5796 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል ትዳራችሁ ይባረክ የአብርሃም እና ሳራ ያርገው

  • @AllApp-i1g
    @AllApp-i1g 9 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን እልልልልልልዝማሬ መላእክት የስመዐልና😍🙏😍🙏ኣምላካችን ትዳራቹ ይባርኽ ትዕድልት ነው🎉🎉🎉

  • @HiweyLove
    @HiweyLove 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጋብቻ የአብርሃም እና የሳራ ያርግላችሁ ወንድማችን ምህራችን እንዃን ለዚህ ለታላቁ ክብር አበቃችሁ ልዑል ክቡር እና ቅዱስ የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ 🎉🎉❤❤

    • @tigistfissaha4269
      @tigistfissaha4269 8 หลายเดือนก่อน

      ክብሩን ይውሰድ? ከማን?
      ጌታችን እቀደስ አይል ቅዱሰ እከብር አይል ክቡር ነዉ ።

  • @MehdiyaAbedecho
    @MehdiyaAbedecho 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልል,,,,,,,,ዲያቆን ዘማሪያምዬ እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃህ የአብርሃምናየሳራ ገብቻ ይሁንልህ መጨረሻችሁ ይመር

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ መታደል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እምኳን ደስ አላችሁ

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
    @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 9 หลายเดือนก่อน +8

    ሲያምሩ ሙሉውን መርሀግብር ልቀቁልን❤❤

  • @emano5974
    @emano5974 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክላችሁ መምህሬ የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mommylife509
    @Mommylife509 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 9 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃቺሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ መምህር ክርስቶስ ትዳራቹን የአብርሐም የሳራን ጋብቻ ያድርግላቹ

  • @teklemebrahtu1797
    @teklemebrahtu1797 9 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይባርካቹው።

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 9 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ሀገር ነች

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 9 หลายเดือนก่อน

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @Dgsew
    @Dgsew 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልል !!!
    ጋብቻውን ይባርክላችሁ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 9 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ወይ መታደል ❤❤❤

  • @S.Bazezew
    @S.Bazezew 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @lidyaberhane2240
    @lidyaberhane2240 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 ❤

  • @NuhaminAsfawNuhumi-lo4rg
    @NuhaminAsfawNuhumi-lo4rg 9 หลายเดือนก่อน +3

    አግዚአብሔር ይመስገን እንኩዓን ደስ አላችሁ

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ ክብር አበቃችዉ❤❤❤❤❤❤

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 9 หลายเดือนก่อน

    በጣምታምራላችሁ እሥከመጨረሻው ያፅናችሁ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ተመስገን 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @WhinshetLala-kr9gx
    @WhinshetLala-kr9gx 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል እንኳን ለዝህ ቀን አደረሳች መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 9 หลายเดือนก่อน

    እካን ደስ አለህ ወድምአለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @አቤቱንፁሕልብንፍጠርልኝ
    @አቤቱንፁሕልብንፍጠርልኝ 9 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የምናፍቀውአምላኬ ሆይ አትርሳኝለኔ ለሀጢያተኛ ልጂሕ 😥🤲🤲 🤲🤲
    እንኳንሞ ለዚሕ ክብር አበቄችሁ
    የአብርሀምንና የሳሬን ትዳር የባረከ እግዚአብሔር የናንተንም ይባርክላችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️መጀመሪያችሁን ሳይሆን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddyD-e3j
    @AddyD-e3j 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልል😘😘😘😘እኳን ለዚ አበቃቹ

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @BirukEyob-y8h
    @BirukEyob-y8h 9 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እልልልእልልል እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ዘማርያም

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 9 หลายเดือนก่อน

    በእግዚአብሔር ቤት የተባረከ ትዳር በጣም ደስ ይላል. መድሐኒአለም ትዳራችሁን የሳራና ያብርሀም ያስርግላችሁ🙏🏾

  • @HhdFvgd
    @HhdFvgd 8 หลายเดือนก่อน

    አቤት መታደል 💖💖💖💖

  • @RahelAssefa-fl2mn
    @RahelAssefa-fl2mn 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለህ መምህር

  • @getachewtola
    @getachewtola 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ ክብር ለእግዚአብሔር!!

  • @hayarhabash1659
    @hayarhabash1659 9 หลายเดือนก่อน

    አምላክ እስራኤል ሆይ ለዚህ ክብር አብኝ አደራ😢 የአብራሐምና የሳራ ያድርግላችሁ

  • @bokebb9054
    @bokebb9054 9 หลายเดือนก่อน

    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @mefordad
    @mefordad 9 หลายเดือนก่อน

    መመረጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችኹን ይባርክ

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 9 หลายเดือนก่อน

    እም አምላክ ሀደረ እኔንም ለዚህ ክብር ሳላይ አታሰቀሪይኝ እናቴ ከሰድት በሰላም መልሽይኝ እኛ እንድ አብርሃም እኛ ሳረ ያድርግላችሁ አቤት ማማሩ አይለያቹ እስከ እለት ሞት ።❤❤❤❤😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @ChaltuTeresa
    @ChaltuTeresa 15 วันที่ผ่านมา

    Eleleeeeee eleleeeeee ❤❤❤