የነብይ ጆሲ የህይወት ምስክርነት ክፍል 2 ..........WITH PROPHET OF GOD JOSSY

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 134

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +6

    የሰይጣን ጭካኔኮ ነብስን እስከመቀማት ነው ከኢየሱስ ጋር በሰላም እየኖርን አናመሰግንም በዚህ ሁሉ ውስጥ የእግዚአብሔር ምህረት ይገርመኛል

  • @YordanosTewelde-o3w
    @YordanosTewelde-o3w 3 หลายเดือนก่อน

    እንደ እግዚኣብሄር ያለ ማንም❤ የለም ጌታ ይባርክህ ጨካኝ የግዚኣብሄር ኣገልጋይ ባርያ ተባረክ በቃ 😢

  • @kidistmelaku6772
    @kidistmelaku6772 3 ปีที่แล้ว +5

    የወልዲያ ቆንጆ እህታችን።ተባረኪ።

  • @hilinaalene5886
    @hilinaalene5886 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር መልካም ነው ይገርማል በጣም

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 5 ปีที่แล้ว +7

    የጌታችን ስም የተመሰገነ ይሁን። አዎ በዩቱፕ እንደዚ አይነት ምስክርነት ብዙ አለ። ግን ይሄ ሃሰን የሚባለው ፖሰስድ የሆነ ሰው አልነበረም፡ ዲመን ነበር ፥ ለምን ብትል ብዙ መናገር ይቻላል ከዚህ ምስክርነት 1. ድመት እና ውሻ መንፈስ የመለየት ችሎታ አላቸው 2. ከመንፈሱ ጋር መነጋገር አቆምኩ ላልከዉ አዎ እራሱ ዲመኑ ካንተ ጋር ስለነበር ። 3.ወደ እንስሳ የመቀየርና ችሎታ ነበረው። ስለዚህ ሃሰን ሰው አልነበረም ። ጌታዬ ግን በብርሃን ምስል ሆኖ ከዚያ ጨካኝ አውሬ ነጥቆ አንተን አወጣህ። ክብር ለእየሱስ ይሁን ።🙌❤

  • @yabiendkaseshtueb8299
    @yabiendkaseshtueb8299 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን በጣም ይገርማል የጌታ ስራ የእግዚአብሔር ሰው ጠላት ያሰበው ስራውን ሁሉ አፍርሶ ለዚህ ያበቃህ ጌታ እየሱስ ይባረክይ ጠላት ስራው ሁሉ መግደል ማጥፍት መጣል ነው እግዚአብሔር ግን ሞታችን ያማይፍልግ ሳናውቀው ሳንፍልገው ሳናየው ያአየንይ ጌታ እየሱስ ይባረክ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የኔ ጌታ መችይ ልቡው ይችላይ እድንጠፋ ጆስዬ የፍታህ ያዳነህ ዛሬ የነሱንይ ስራ አፍራሽ አደረገህ ፍቅር ይገርማል

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +5

    ኢየሱስ የእረፍት አምላክ ነው

  • @ኢየሱስጌታነዉመዳንበኢየሱ
    @ኢየሱስጌታነዉመዳንበኢየሱ 5 ปีที่แล้ว +3

    አይዞህ ወድሜ ያወጣህ ጌታ ያዋጣሀል እስከመጨረሻ ሠይጣን ሁሌየም እዳፈረ ነዉ ክብር ለእግዚያብሄር ይሁ

  • @yeneneshmamo8710
    @yeneneshmamo8710 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው

  • @selihommedhanie1598
    @selihommedhanie1598 2 ปีที่แล้ว

    GOOD IS LOVE Life I love you jesus

  • @mesert2983
    @mesert2983 5 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ መልካም አምላክ ነው የታደገህ ጌታ ይባረክ

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 ปีที่แล้ว

    ውይ የድሬ ልጆችኮ ደግ ናቸው እግዚአብሔር እንኳን ጠበቀህ ወንድሜ ለዛነው ያመንከው

  • @bigizeleke5070
    @bigizeleke5070 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን እግዝአቢሔር እረዳህ🙏🙏🙏🙏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ደግ ነው

  • @sentu201070
    @sentu201070 5 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ደርሶልሃል ወንድሜ ስለ ድንቅ ተአምራቱ ጌታ ይባረክ መስዋት ሊያደርግህ ነበር አቤት ጌታ አስመለጠህ አባት ሆይ ክበርልኝ

  • @chdbdbdbddbdhdbdba9140
    @chdbdbdbddbdhdbdba9140 3 ปีที่แล้ว +1

    AAmen amen

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 5 ปีที่แล้ว +4

    ያስመለጠህ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው

  • @bigizeleke5070
    @bigizeleke5070 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዝአቢሔር እረዳህ😍😍😍😍😍

  • @ደሴ
    @ደሴ 5 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ እኮ ነዉ

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 5 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው ልጆቹን ከሞት እና ከዲያቢሎስ የሚያስመልጥ አባት ነው!!!
    ወንድሜ እግዚአብሔር እንክዋን አስመለጠክ!!!
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!!

  • @fekeremelaku1244
    @fekeremelaku1244 3 ปีที่แล้ว

    ይመል ገነ እንኳን እግዚአብሔር ደረሰ ለህ ይ እግዚአብሔር ሰው💕💕

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 5 ปีที่แล้ว

    Yichilal hulun Chauen geta eyesus geta new Ezgabeher tilik new kegzabher ga hulun yalifal beyesus sim bless you prophet with your family

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 2 ปีที่แล้ว +1

    Enkuan geta aterefeh meskin
    Ndtsuh sew endehonk tastaweqLeeh

  • @ዘድነኝ-አ9ዠ
    @ዘድነኝ-አ9ዠ 5 ปีที่แล้ว +3

    እንደት እንደምያድን ያውቃል እግዚአብሄር
    ለእርሱ የሆኑትን ክብሩ ይስፋ ለመድሀንአለም 😭😢😢😢😢የምገርም ምስክርነት ነው
    god bless you jossy and jossy family

  • @hannihabeshawit7084
    @hannihabeshawit7084 5 ปีที่แล้ว +4

    Ye igzaber sew nebiy josi qeri zemenachu yibarek❤❤❤👌

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 3 ปีที่แล้ว

    የኔ የሡሥ ተባረክ የኔ ጌታ ተመስገን

  • @fatumafatuma5647
    @fatumafatuma5647 5 ปีที่แล้ว +2

    Alhamedelleh maselem ledergen get

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ወንድሜ እንካን ጌታ ደረሰልህ

  • @mnasealem3462
    @mnasealem3462 5 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍ ጆስየ ጌታ እኮ ጌታ ነኝ መቃብር ፈንቆሎ የተነሳ ኣምላክ እኮ ነው ንሱ እኮ ነው ደረስልህ ክብር ለጌታ የሱስ ይሁን እንክዋን ድስ ኣላህ

  • @nahomafewerki9526
    @nahomafewerki9526 ปีที่แล้ว

    Jesus is king of the world you are blessed

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 4 ปีที่แล้ว

    Eyesus geta new yechelal yadenal
    Lejachehu gen bezu endih ayent bayesema teru neber
    Blessed child

  • @ሰራየጌታልጅነኝ
    @ሰራየጌታልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ መልከም ነው አንደ ሰው አይደለም

  • @redietguta7392
    @redietguta7392 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታነዉ ያስመለጠህ

  • @astermakkonin5331
    @astermakkonin5331 5 ปีที่แล้ว +1

    Sil hulum nager egzbiher yimasgen isu kahulum balayi now hunkan radachu😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @መሰይሜከኤል
    @መሰይሜከኤል 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ

  • @jesusismylifesaver1298
    @jesusismylifesaver1298 5 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ ያድናል ያድናል ያድናል

  • @bezuneshmarigiya7461
    @bezuneshmarigiya7461 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደረሰልህ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ታሪክ ነው !!!

  • @ሰራየጌታልጅነኝ
    @ሰራየጌታልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ለዘላለላም ይክብር

  • @ummfaisalfaisal4716
    @ummfaisalfaisal4716 5 ปีที่แล้ว +1

    Waaqayyoof wantii dadhabamuu hin jiruu gonkumaa!!!!!!baga sii gargaree!!!!👂👂👂👂💔💓💓💕💕💖💗💓💓❤🔊🔊📢📢📣

  • @nice7303
    @nice7303 5 ปีที่แล้ว +19

    ጌታ ነው ያስመለጠህ ወድሜ ሰይጣን መስዋት ሊያደርግህ ነበር እዛ ጫካ ውስጥ ግን ጌታ ጣልቃ ገባ እሰይ

  • @genzebedofe3821
    @genzebedofe3821 5 ปีที่แล้ว +2

    አይዞክ እድሜ ጌታ ደርሶልሀል

  • @kukusergu4110
    @kukusergu4110 5 ปีที่แล้ว +2

    Betam yegermal Egzhabyer tertkal kezhe ulu tata mamelteh segawen yabzalh tebarkelg 🙏🙏🙏

  • @9habel
    @9habel 3 ปีที่แล้ว +1

    Hitsan Lij fit gin mawratu yikendal. leliju aemro tetenkekilet. mikend misiskirinet silehone

    • @netsanetbekele5512
      @netsanetbekele5512 2 ปีที่แล้ว

      Oh my . . Thank you ! I taught its only me 😳 I really feel for that poor boy. It's not a wise thing to do.
      Plz plz let him go to play .. ye ne get when hulu gud, betam kebad new.

  • @selihommedhanie1598
    @selihommedhanie1598 2 ปีที่แล้ว

    Good blsee you

  • @SaraSara-oz9bf
    @SaraSara-oz9bf 2 ปีที่แล้ว

    Dinqii nawu Geta kibriii le Eysusi yihun Eysusi Geta nawu

  • @asterofficial8175
    @asterofficial8175 5 ปีที่แล้ว +4

    በድን አጠራር የምጠር ጌታ ከጠላት መጋጋ መንጥቆ ለክብር የሚየበቃ እርሱ ሀያል ነው
    ሰው ዝም በሎ የእግዝአብሔርን ማዳን ብያይ መልካም ነው
    ምናልባት ጌታን የማታቁ ይህንን ምስክርነት የምትሰሙ ይህ ጌታ እውነት ነው እውነተኛም ነው እኛ አይተነዋል ቀምሰነዋል ያድናል ይታደጋል ይንን ጌታ በልባችሁ እንድታነግሱት ጥር እናርግላችዋለን ጌታ ይወዳችዋል የናተ ጥያቄ ለናተ እንጂ ከባድ ለጌታ ቀላል ነው ይፈታዋል ለዝህ ጌታ ልባችሁን ክፈቱለት ይንገስ በልባችሁ ይክበረ በበታችሁ ታርፋላችሁ በምድር ብቻ አይደለም በሰማይ የመንግስቱ ወራሽ ትሆናላችሁ

  • @shagitudeseta6232
    @shagitudeseta6232 5 ปีที่แล้ว

    kibiru laigzabiher
    AMEN AMEN AMEN
    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bereketeyesusselamnew8592
    @bereketeyesusselamnew8592 5 ปีที่แล้ว +1

    wow! oh lord my God thank you about this family and God is the best of best all the Time know one cone do like this best............god is good all the time and thanks Jesus for everything you done 😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 5 ปีที่แล้ว +1

    Geta ye getoch geta new inde geta hayal yelem wuuuufffffeeeee

  • @የጌታልጅነኝያብቹውዳጅ
    @የጌታልጅነኝያብቹውዳጅ 3 ปีที่แล้ว

    እየሱስ ጌታ ነውውውውው።

  • @brhankone1406
    @brhankone1406 5 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek wendme...Yesus Geta new...

  • @marthameru1906
    @marthameru1906 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawe merx meskernat nawe

  • @fullgood6312
    @fullgood6312 5 ปีที่แล้ว

    Ho my god Jesus Saves Amen Good blees you prophet Jossy 🙌✋🤚🍅🍒🍎🍅🍓📖📖📖📖

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 5 ปีที่แล้ว +1

    Egzio, endet miyasfera tarik new. Yasmeleteh geta yibarek.

  • @elroeelu1146
    @elroeelu1146 5 ปีที่แล้ว +2

    What's Amazing testimony,
    God bless you prophet

  • @ነፃነትነፃነት-ዘ8ሰ
    @ነፃነትነፃነት-ዘ8ሰ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው እላለሁኝ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ያዬ ያውቀዋል የቀመሰ በፍቅሩ ዝናብ የረሰረሰ ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @netsanetbekele5512
      @netsanetbekele5512 2 ปีที่แล้ว

      Eweyy ,why the lil kids has to hear this ? I'm sorry but it is inappropriate in my opinion!! To young for this havey subject!! Sad ..ho

  • @mekdesbirhanu9679
    @mekdesbirhanu9679 5 ปีที่แล้ว +2

    Geta melkam new smu ybarekih

  • @nuhamenmegersa5233
    @nuhamenmegersa5233 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ደረሰልህ እውነት ወንድሜ እውነት እንደ እግዚአብሔር ያለማንም የለም እግዚአብሔር ታላቅ አዳኝ ነው ውይ አይቼ ነበር ቸርች ነፃ ስትወጣ ግን ረሳሁህ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ኦ እግዚአብሔር ሆይ ስለውለታህ ምን ይከፈልሃ ስምህ ይባረረክ

  • @lloveyoumamalloveyoumama7434
    @lloveyoumamalloveyoumama7434 5 ปีที่แล้ว

    ወድምዋ እኳንም ለዚህአበቃህ የኔወድም አልሀምዱሊላ አይንአይንህንስታይህ ባለቤትህ የኔማሮች ልጃችሁንምአላህያሳድገዉ

  • @aregaseseyume1573
    @aregaseseyume1573 5 ปีที่แล้ว

    ጆሲዬ እንኳን ጌታ ደረሰልህ

  • @faarfannaadurii1002
    @faarfannaadurii1002 3 ปีที่แล้ว +1

    JESUS is LORD .

  • @elisayegetalijinanihnono3197
    @elisayegetalijinanihnono3197 3 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuuuffff Ukani Geta Kaza Chlema Awotaki Kabadi New

  • @barechabreha2418
    @barechabreha2418 ปีที่แล้ว +1

    Ngarè hulu lbgo nwe kabde nwe yasalfkwe gata selwadadahh nwe selsemu egzabhare yemsgan

  • @ch4nged_m4n94
    @ch4nged_m4n94 5 ปีที่แล้ว +1

    Eysuse yadnal eysuse geta new!

  • @hdhhrhr8712
    @hdhhrhr8712 4 ปีที่แล้ว +1

    Egizaber.derisolale

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 5 ปีที่แล้ว

    Geta eyesuse yegtochygeta new amennn

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 5 ปีที่แล้ว

    Enkan geta yedrselh

  • @SH-vf5uq
    @SH-vf5uq 5 ปีที่แล้ว +1

    Waaa yegzabher mhret ....God blessed you family

  • @birhneshbirhnesh1748
    @birhneshbirhnesh1748 5 ปีที่แล้ว +1

    Egziabiher melkam amilake new

  • @hanag8198
    @hanag8198 5 ปีที่แล้ว +2

    Bless your family!

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 5 ปีที่แล้ว +1

    Exactly your right brother doesn't deal with the devil the consequences are fatal.

  • @meazamuleta8170
    @meazamuleta8170 4 ปีที่แล้ว +1

    Gen lijeh ehenine sameto yemeshekem edeme layeslalehon bayesrma teru new😭

  • @fikiragaje7274
    @fikiragaje7274 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እንደ ሚችል እያየሁብክ ሰው እኮ ነክ

  • @selamawitmesay3538
    @selamawitmesay3538 3 ปีที่แล้ว

    Geta TELEQE NEW YEMIYKELEWE YELEM

  • @lanasadi5275
    @lanasadi5275 5 ปีที่แล้ว +1

    Efiiiiii

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያደረገውን ሁሉ በመንፈስ እየታዘዘ እንደ ሆነ ይናገራል እቺ ሙድ ቆንጆ ነች😂

  • @diiboraesrayel6698
    @diiboraesrayel6698 5 ปีที่แล้ว +1

    yamigermi nawu

  • @hanag8198
    @hanag8198 5 ปีที่แล้ว

    Berketga egthabher kantga nebera

  • @manayedegoyejsjsnsjs8103
    @manayedegoyejsjsnsjs8103 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 4 ปีที่แล้ว

    Joseye

  • @bettyabc5104
    @bettyabc5104 5 ปีที่แล้ว +1

    Geta melkime nawe uffffffff😢😢😢😢😢

  • @tijimucayesusinjalaatamte.9969
    @tijimucayesusinjalaatamte.9969 5 ปีที่แล้ว +1

    Temasgen yene jegna Yesuse

  • @እመቤትየደሙፍሬእሙ
    @እመቤትየደሙፍሬእሙ 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኳንጌታረዳእኳንአስመለጠህጆሲዬኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mulugetadesalegn3186
    @mulugetadesalegn3186 5 ปีที่แล้ว +1

    Egiziabher melkam new😘😍!

  • @EvangelistTJ
    @EvangelistTJ 3 ปีที่แล้ว

    Long time... I knew you in the Song of Ephrem Alemu... delivered in the hand of Prophet Tamirat Demisis

  • @bettyabc5104
    @bettyabc5104 5 ปีที่แล้ว +1

    Geta semu yebirek fikeu bezu nawe 😢😢😢😢

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 4 ปีที่แล้ว

    Sele hulu e/r yimsgn

  • @deboragirma5896
    @deboragirma5896 5 ปีที่แล้ว

    Oh my god

  • @kukusetarge6292
    @kukusetarge6292 4 ปีที่แล้ว

    hisanu fit new endeh metenager yegermal ahune feri yehonal liju

  • @tewabechabl6238
    @tewabechabl6238 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen🙏

  • @natnaelnatnael1976
    @natnaelnatnael1976 3 ปีที่แล้ว

    😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔shet

  • @manayedegoyejsjsnsjs8103
    @manayedegoyejsjsnsjs8103 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selammesfin3742
    @selammesfin3742 5 ปีที่แล้ว +1

    ውነትክን ነው እንደግዜር ያለ ማንም የለም 😭😭😭

  • @tigestdadil7838
    @tigestdadil7838 5 ปีที่แล้ว +2

    Geta yechelal

  • @melsefirew3708
    @melsefirew3708 4 หลายเดือนก่อน

    Weyy denezaza ere neku sewoch

  • @semeraali2142
    @semeraali2142 2 ปีที่แล้ว

    ባክህ በየማሀሉ ስልክህን አስቀምጥል

  • @Gggg-co8eh
    @Gggg-co8eh 5 ปีที่แล้ว

    Bedgl maryam betamen kez kel tata tfews nber enwy ymark

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 5 ปีที่แล้ว +1

    እንደ እግዚአብሔር የለ ማንም የለም

  • @sebleasers8942
    @sebleasers8942 5 ปีที่แล้ว +1

    አስቀድሞ ከዘላለም በፊት የመረጠን እግዚአብሔር እንደዚህ ያስመልጣል ጌታ በበቀል ቅባት አስነሳህ ትበቀለዋለህ