ዲ /ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ የእግዚአብሔር ጣቶች ሉቃ 11 ፥ 20

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙwww.youtube.co... ያክብርልን

ความคิดเห็น • 16

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 ปีที่แล้ว

    ♥️Amen.amen.amen.♥️💖💖💖💖💞💞💞💞💞♥️🙏

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 ปีที่แล้ว

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!! መምህራችን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @demissiekitaw2924
    @demissiekitaw2924 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በረከትዎ ትድረሰን።

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 ปีที่แล้ว

    Lememiharachin kale hiwet yasemalin be edim betena yakoyilin

  • @benyamgirma2688
    @benyamgirma2688 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 ปีที่แล้ว

    Wada..an.anqu..mamharchin..qala.hiwota.yasmaln.♥️♥️🌹🌹🌹💖💖💖♥️🙏

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልንእግዚአብሔር አምላካችን በቹርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና የጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሤለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሤለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አቡነ ሙልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ጳዉሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ አባ እጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜዉም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @bettychuna6584
    @bettychuna6584 ปีที่แล้ว

    Kaleheywwet yasemalen memeherachen

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 ปีที่แล้ว

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን💒ሙሉ የመምህር ዘላለም ወንድሙ ትምህርቶችን ለማግኘት youtube.com/@wongelezelalemmedia1523