የፑሽኪን አደባባይ -ጎፋ ማዞሪያ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • የፑሽኪን አደባባይ -ጎፋ ማዞሪያ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ

ความคิดเห็น • 46

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዞች ናቸው የኢትዮጵያን ምርጥ ልጆች በጣም ነው የምንኮራባቹ good job

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 5 ปีที่แล้ว +19

    በርታ ታኬ ከሥራ እድግት ይገኛል ። ከወሬ፣ ከትችት፣ ከስድብ እና ከምቀኝነት ምንም አይገኝም እንዲህ እየሰሩ አገርን ማሳደግ ነው። ወሬና ጦርነት ሕዝቡ ሠልችቶታል :: ፍፃሜውን እግዛብሄር ያሳምርላችሁ ::ቅኖች ናችሁ የቅን አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @hayatjuned9984
    @hayatjuned9984 5 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስስስ ይላል እምዪ ኢትዮጵያ ይመርብሽ

  • @eagle4452
    @eagle4452 5 ปีที่แล้ว +6

    ነጩች ንቀው የተዋትን ግን የሚዘርፍትን አፍሪካ ።ቻይናወች ወስደው ታሪክ እየሰሮ ነው ልፍታችው ውጤት ያ መጣ ቀን ነጩች ሲቃጠሉ እናያለን
    እግዚአብሔር ቻይናን ይባርክ

  • @Kingwube7139
    @Kingwube7139 5 ปีที่แล้ว

    Weren Sayhon Seran Mayet meche endemenejemer alawekem , ene ende addis abebe yehe new leyasdesten yemegebaw ye tera politicegoch were sayhon , esti aymeroachenen sefa adregen masebe enejemer teben teben yet lenederse new
    Good Job Mr Mayor of addis abeba , am proud of you , i wish have got a chance to work with you for addis ababa. keep working don't listen to trash politicians. the people of addis is with you.
    Peace for Ethiopia

  • @dhuganmasenare8474
    @dhuganmasenare8474 5 ปีที่แล้ว

    Chaina make it clearly. Please
    Tnx take we love you so much leennchoo kenya

  • @warrior5847
    @warrior5847 5 ปีที่แล้ว +1

    We need quality roads and more involvement on the youths of Ethiopia for job apportunity!!

  • @dagmermias688
    @dagmermias688 5 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ለምንድነው?ሁሉን ነገር የምናጣጥለው ። የራሳችን ተወላጅ እኮ ነው ለ27 አመት ስልጣን ይዞ ሀገሪቶን እና 95% ህዝብን ወደ ኋላ ትቶ ሲጨፍር፣ ሲዘርፍ፣ በውስኪ ሲራጭ ሀገሪቶ ውስጥ ያሉ ካንፖኒዎችን ስማቸውን ብቻ አስቀርቶ እንደጠላት ሀገር ሲያወድም ዝም ብለን። አሁን ለውጥ እና የመናገር ነፃነት ሲመጣ ብዙ ብዙ እናወራለን ። ትእግስት ይስጠን።

  • @tsegayeshaye5001
    @tsegayeshaye5001 4 หลายเดือนก่อน

    ከገንዘብ ድሕነት ያሥተሣሠብ ድህነት ይበልጥ የሠውን ልጅ ለጉዳት እንደሚጕዳርገው ከዚህ ኟፕሮጀክት መረዳት ይቻላል ::

  • @yetioromo2741
    @yetioromo2741 5 ปีที่แล้ว +3

    congratulations

  • @samuelnega2817
    @samuelnega2817 5 ปีที่แล้ว +6

    ከስራ እንጂ ከፌስ ቡክ ፖለቲካ ሀገር አይገነባም

  • @AN-oo5hg
    @AN-oo5hg 5 ปีที่แล้ว +5

    Thanks a lot China 🇨🇳👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇳🇨🇳🇪🇹🇪🇹🇨🇳🇨🇳🙌🏽

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 5 ปีที่แล้ว

    abo arif new gin strictly need follow up,,, but be transport beself tesekayen ,,,,,,!!!!!!! NO EPRDF,,, Waite us on next year vote!!!!

  • @tamertesera8648
    @tamertesera8648 5 ปีที่แล้ว +1

    ቻይና እዳ በዳ ስታደርግህ። መቼም እከክ ከማከክ ተበድሮ መኖር ይሻላል አንድ ቀን እንከፍለው ይሆናል። ካልሆነም የሆነ ክልልን ቆርጠን እንሸጥላቸው ይሆናል

  • @feathasomaia7076
    @feathasomaia7076 4 ปีที่แล้ว

    ይህንንአ ለምምሳላይይእዳልሞትትብብቻ

  • @Afe-hg8kw
    @Afe-hg8kw หลายเดือนก่อน

    Taka ❤❤

  • @leggiet428
    @leggiet428 5 ปีที่แล้ว

    Who is this ALEXANDER PUSHKIN?

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 5 ปีที่แล้ว

    Be kifat Ena betenkol ayimiroachinin adinzizen mech Melkam neger yitayenal enji 1949 malet bizu neger serten neber gin eris beris sinigedadel ezi dersenal biyans enkuan ahunim yezin ayinet life le lijochachin lemasitelalef let teken sher Ena tenikol sinisera eniweilalen wey anisera wey anasera betam Gira yegeba mahibereseboch nen

  • @PAUL4CHRIST
    @PAUL4CHRIST 5 ปีที่แล้ว

    please we need to know the poltical system in africa,in pakistan,why the are buliding road from china xian city to europe,to east africa .please people of ethiopia no one give you something without nothing

  • @raseternity2690
    @raseternity2690 5 ปีที่แล้ว +1

    ቻይና ቻይና ቻይና!!!

  • @tamertesera8648
    @tamertesera8648 5 ปีที่แล้ว +1

    ታከለ ኡማ ደግሞ አንዴ ፊንፊኔ አሁን ደግሞ ሸገር። ከተማዋ ቋሚ ስም የላትም። ነው ወይንስ የቤትና የትምህርት ቤት ስም አላት።

    • @firstbornnet
      @firstbornnet 5 ปีที่แล้ว

      ያራዳ ልጅ ነህ ግፋበት እኛ ያራዳ ልጆች ወከባ አንወድም

    • @fromSouth1977
      @fromSouth1977 5 ปีที่แล้ว

      Many cities around the world has two names
      one example South Africa capital has Two officials name
      Pretoria and Tshwane
      Having Addis Ababa 2 official names
      It is a solution than a problem for the city.
      We don’t have to waste our time which names
      We should use for our city.
      Let people’s use the name there likes and
      focus on building the city and Nation.
      Don’t think even I am Oromo!
      I clarify reason to avoid miss understanding

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 5 ปีที่แล้ว

      Mohammed Shakur ፡ ከተማዋን በስሞ ቢጠራት ብዬ ነው። አዲስ አበባ

  • @elisaazu565
    @elisaazu565 5 ปีที่แล้ว

    ድሃውን እያስለቀስክ መንገድ ትሰራለህ ለድሃው የሚሆን 🏠 ሰርተህ ከሰጠህ በኋላ ብትገነቡበት ማአንም አይቃወምም ።
    በፊት ቤት ያፈረሰክባቸው ሰዎች የት አደረስካቸው? ወይስ በላሃቸው?

  • @tewodrosangassa5515
    @tewodrosangassa5515 5 ปีที่แล้ว

    Abate jegena buda hulu ayineh yitfa

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 5 ปีที่แล้ว

    ዱቄት ታከለአሰመሳይአህህህህ

    • @samireali9027
      @samireali9027 5 ปีที่แล้ว +1

      hiw hiwt ጊም

    • @samireali9027
      @samireali9027 5 ปีที่แล้ว +1

      hiw hiwt ገረዲ እእእረረረ

    • @samireali9027
      @samireali9027 5 ปีที่แล้ว +1

      hiw hiwt የአረብ ትራፊ

    • @hiwhiwt3446
      @hiwhiwt3446 5 ปีที่แล้ว

      @@samireali9027 ሰለሁነእማነዉ አወጊምነወአታቂምእዲ ዱቂትነሺ

    • @hiwhiwt3446
      @hiwhiwt3446 5 ปีที่แล้ว

      @@samireali9027 ከቡትአዉችግርአለ በቃ ክክክክ

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 5 ปีที่แล้ว

    ወረኛ ለምንዝምቡለህ ደሀንአሰለቅስአተእየዙርካ

    • @samireali9027
      @samireali9027 5 ปีที่แล้ว +2

      hiw hiwt ቆማጣ ጡት ቆራጪ

    • @eagle4452
      @eagle4452 5 ปีที่แล้ว +2

      አንቺ ስንት ግዚ ስህተት ሰርተሻል ? ወይስ ፍፅም ነሽ? ታድያ ታከለ ኦማ ከ ሰራው ስህተት የበለጠ የሰራውን ጥሮ ስራ
      ማየት ለምን አቃተሽ ?

    • @hiwhiwt3446
      @hiwhiwt3446 5 ปีที่แล้ว

      @@eagle4452 አሺሊላስ በቃአሰመሳይነዉነዉ:::::

    • @eagle4452
      @eagle4452 5 ปีที่แล้ว +1

      @@hiwhiwt3446 ይህን ሆሉ በጉ ነገር ያደረገው ለ ማስመሰል ከ ሆነ እንካን አስመሳይ ሆነ
      ከ ደሀ ሲዘርፍ እና ደሀን ሲገድል አላየንም ከ ስተቶ ተምሮ ደሀን ሲረዳ አይተናል መድሀኔአለም ውለታውን ይክፍለው

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 5 ปีที่แล้ว

      @@eagle4452 ምን አጠፋ እንጅነር ታከለ ኡማ ስለሰራ ጥፋቱ አረ ተው ሀገራችን ይመርባት