EMS Eletawi ኮሚኩ አብይ Fri 31 Jan 2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 143

  • @eke1914
    @eke1914 6 วันที่ผ่านมา +2

    Petre you're a star 🌟 ❤

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 7 วันที่ผ่านมา +17

    በ 6 አመት ውስጥ አንድም ሰው ቶርች አድርገን አናውቅም የሚለው የዘመናችን ትልቁ ቀልድ አይመስላችሁም ?

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 6 วันที่ผ่านมา +3

      “ GREAT” SOLO DRAMA PERFORMER !

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 6 วันที่ผ่านมา +6

    ኢ ኤም ኤስ ለድንቅ ዝግጅታችሁ እጅግ እናመሰግናለን

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 6 วันที่ผ่านมา +9

    እዉነት ነዉ ስለጤንነቱ መጠየቅ ይሻላል።

  • @Awol-s7q
    @Awol-s7q 6 วันที่ผ่านมา +3

    ወገኖቼ በርቱልን

  • @Hagerenesh
    @Hagerenesh 6 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን!!

  • @Yilma-s7p
    @Yilma-s7p 6 วันที่ผ่านมา +8

    ጴጥሮስ እና ፋሲል እጅግ ምርጥ ውይይትና ማብራርያ እናመሰግናችህዋለን🙏🙏🙏

  • @gobezneh3048
    @gobezneh3048 6 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ትንታኔ::

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 6 วันที่ผ่านมา +9

    ሰውዬው እኮ ትክክል ነው ለምን እርሱ የሚያስበው በዚህ ልክ ነው። እኛ ነን የተሳሳትነው ሰውን ለምን እንደእኔ አታስብም እያልን ይመስለኛል!!

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 6 วันที่ผ่านมา

      True! People with mental issue they do things in their way, which they belive is OK.

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 6 วันที่ผ่านมา +6

    ምናልባትም የምስቁት ና የሚያጨበጭቡት ብሶታቸውን ለመግለፅም ይሆናል እንጅ በርግጠኝነት ደግፈውት ልሆን አይችልም

  • @bezabehtsigie9338
    @bezabehtsigie9338 6 วันที่ผ่านมา +2

    አውሬ ዓይኑን አፍጦ ጥርሱን አግጦ ቶርች አናደርግም እናርዳለን እጅ ብሎናል

  • @Shimeles2025
    @Shimeles2025 6 วันที่ผ่านมา +1

    "እህቶቹ እነዚህን ከመሰሉ ወንድማቸው ራሱ ብልግና ምን ሊመስል እንደሚችል...." አይ ፒተር ጀግና ሰው🙏🙏💪💪💪💪

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 6 วันที่ผ่านมา +5

    አሁን እሄን ኢዴት ቡልሽት ሰውየ ቁጭ ብሎ እያዳመጠ የሚያጨበጭብ እውን ሰዎች ናቸው ሮሆቦቶች አሻንጉልቶች የአብይ እብደት የተጋባባቸው የጭን ገረዶች ናቸው አረ ፋኖ ስለ እግዚአብሔር ስለ ኢትዮጵያ ብላችሁ ሁሉን ትታችሁ እራሳችሁን ዝቅ አድርጋችሁ አንድ ሁኑና ብልፅግና የተባለ የባሌገ ሰገጤዎችን ስብስብ ንቀሉልን የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ነፃነት እንድሁ አይመጣምና ከጫፍ ጫፍ ተነሱ ህዝባዊ አመፅ ይቀስቀስ ለውጥ ይምጣ እንዴት ክእውቀትም እውነትም ነፃ የሆነ አሸንጉልት እያሾፈብን ልኖር ይችላል

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion 6 วันที่ผ่านมา

      Endet ande wonde teffa?

  • @HanaKbede
    @HanaKbede 6 วันที่ผ่านมา

    ፋሲል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fano775
    @Fano775 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 6 วันที่ผ่านมา +1

    የሚያጨበጭቡት ያሳዝኑኛል።

  • @Hagerenesh
    @Hagerenesh 6 วันที่ผ่านมา +1

    ምስራቅ ኢትዮጵያን ስለምታከብር ኢትዮጵያን ስለምትወድ ነው ለእስር የተዳረገችው

  • @MuhabeYimer
    @MuhabeYimer 6 วันที่ผ่านมา +3

    መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ በክፋት የሚታወቁ ሰዎችን አሳይቶናል። አውሬው አብይ ከእያንዳንዳቸው ኩክፋት የከፋውን እየመረጠ አስተባብሮ የያዘ የክፉዎች ሁሉ ቁንጮ ነው።

  • @ainitu3
    @ainitu3 6 วันที่ผ่านมา +1

    ይቅርታ አድርጉልኝ እንጂ አሁን በቅርብ ሚስተር ባይደን ሚስተር ሬጋን አልሳይመር እያለበት አሜሪካንን ለስንት ጊዜ ነው የመሩት?????

  • @Yilma-s7p
    @Yilma-s7p 6 วันที่ผ่านมา +3

    ለማን ነው ንግግር እያደረገ ያለው ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ወይስ ለሌላ ሀገር ዜጎች ??

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 6 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል!

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 6 วันที่ผ่านมา +1

    ያ ሰው ታሟል🤔 አሁን ኢትዮጵያ የምትመራው በእብድ ሰው ነው💔 ሰላምና መረጋጋት ለህዝባችን ይሁን🤲 እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው ይባርክችሁ🙏

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 6 วันที่ผ่านมา +2

    ታየ ቦጋለ ን አቅርቡልን

  • @HanaKbede
    @HanaKbede 6 วันที่ผ่านมา +1

    የሚያጨበጭቡትን ጋዝ አርከፍክፎ ማቃጠል ነበር

  • @abidbersina9437
    @abidbersina9437 6 วันที่ผ่านมา +9

    አቢይ ማለት ሰጋ የለበሰ አጋንንት ነዉ እግዚአብሔር ይፋረደው . ድምፅ ን መስማት ያማል

    • @alemgenet-leinwand93
      @alemgenet-leinwand93 6 วันที่ผ่านมา

      @@abidbersina9437 በትክክል የዚህ ሰው ድምጽ በሽታ ላይ ይጥላል

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 6 วันที่ผ่านมา

      እንደ እግዚአብሔር ሆነህ እኮ ፍርድ አሰተካክለህ የምትሰጠው መጀመሪያ ፈጣሪ የተናገረው ያስተማረን በራስህ አይን ውስጥ የተጋደመውን ግድ ሳታይ ስለሌው አይን ውስጥ ለማየ እንዴት ቻልክ ዘረኛው ፈጣሪ ልሁን አልክሳ አንተስ ምንድነህ

  • @Hagerenesh
    @Hagerenesh 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቶርቸር የለም እንዴ? እርጉዝ ሆዱዋ ተቀዶ የወጣው , ተዘቅዝቆ የተሰቀለበት የት ሀገር ነው?ወልጆቹ ፊት የተገደለው የት ነው? ይህ ታድያ ቶርች እይደለም ወይ? ብልፅግናዎች ድግሞ ሲያጨብጭቡ በጣም ያሳፍራሉ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 6 วันที่ผ่านมา +2

    በእነዚህ 6 ዓመታት ውስጥ እና እስከ አሁን ድረስ ክፉ አውሬው አብይ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በተለይ ከአማራው ገድሏል፣ አስሮ፣ አሰቃይቷል፣ ቤት አልባ አድርጓል 💔 ምን አልባት አብይ ሰው እያለ የሚጠራው ልክ እንደ እሱ የአውሬው ምልክት ያለው ሰው ሊሆን ይችላል እነርሱን አይነካቸውምና 😔

  • @girummulugeta1562
    @girummulugeta1562 6 วันที่ผ่านมา

    👏

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 6 วันที่ผ่านมา +2

    ግን አንድ ሁሌ ጥያቄ የሆነብኝ ታዬ ደንደአ ተፈቶ ታድዮስ ታንቱን የሚያስር ፍርድ ቤት ቆሞ መሄዱ ይገርመኛል

  • @TesfahunSisy
    @TesfahunSisy 6 วันที่ผ่านมา

    ይመቻቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤪🤪🤪🤪🤪

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 7 วันที่ผ่านมา +3

    really Fasil I fill like you I have not pacience to listen a frase of his speach!!

    • @leoulattlee4994
      @leoulattlee4994 6 วันที่ผ่านมา

      Dear commentator !!
      I sincerely advice you to stop commenting in English MAINLY because your English is very awful & disgusting.
      Please take your time to learn the fundamental rules of the lamguage

  • @Yilma-s7p
    @Yilma-s7p 6 วันที่ผ่านมา +3

    አብይ የሚባል ሰውዬማ የሆነ የጤና ችግር አለበት

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 6 วันที่ผ่านมา +5

    ሁሉ ሰዉ ነዉ እንኳን አዋቂ ህፃናት ይስቃሉ አብይ ሲናገር

  • @dkm1666
    @dkm1666 6 วันที่ผ่านมา +6

    የአብይ እሕመድ ንግግር ያቀረሻል ብትል ይመረጣል

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 6 วันที่ผ่านมา

      አዎ ለዘረኛ፣ ለምቀኛ፣ ለቅናተኛ፣ ጥላቻን ላነገበ፣ ስልጣን ለሚፈልግ ትክክል ብለሀል

  • @Hagerenesh
    @Hagerenesh 6 วันที่ผ่านมา

    አማራጭ ሃሳብብያላቸውንማ እስር ቤት አስገባሃቸው ዋው ሾርት ሚሞሪ ይሉሃል ይህ ነው, ይህንን መስማት በጣም ያማል

  • @HanaKbede
    @HanaKbede 6 วันที่ผ่านมา

    ፒተር ትለያለሕ❤

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 6 วันที่ผ่านมา +2

    በድሮን ያለቀው ህዝብ ተረሳ

  • @Samirnasir-c1e
    @Samirnasir-c1e 7 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @KebedeWerke
    @KebedeWerke 6 วันที่ผ่านมา +1

    ያበደው የኢትዮጵያ መሪ በልጅነት ህልም ይኖራል🫤 የታመመ😡ምናልባት ህብረተሰቡን ወደ መበቀል ያመራው ክፉ ያደርገው አስከፊ የልጅነት ጊዜ አጋጥሞት ሊሆን ይችላል እኔ እንደማስበው😌 እንደ ሕፃን ረዳት በሌለው ጊዜ ማንም አልረዳውም ምናልባት🫤 በእሱ ውስጥ ያልተገደበ ጥላቻ እና ዝቅተኛነት አያለሁ ከእሱ የተሻለ ነው ብሎ የሚያስብውን ሰው ከፍርሃት የመጣ በስልጣን ጭምብል በመጉዳት ማሳየት ነው ምፉልገው🤔

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 6 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄን እርእስ የዛሬ 5 አመት በፊት ነበር መሆን የነበረበት ሙቀት ላይ ሆኖ ህዝቤ አላዳምጥ አለእንጂ

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 7 วันที่ผ่านมา +5

    ምንድነው 'መደመር' የመደመር ፍልስፍናዎች ምንድን ናቸው? የፖለቲካ ፍልስፍናው ምንድነው? የኢኮኖሚ ፍልስፍናው፣ የማኅበራዊ ፍልስፍናው፣ ርዕዮተ ዓለሙ ምንድነው? የሚገርም ነው አንድ ሰው ሲያብድ ይኼ ሁሉ እንዴት አብሮ ሊያብድ ይችላል?????

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 6 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ናችሁ!! ግን ...? ሁላችንም እናተም , ሌላው ....? ማንም የሀገሩን መሪ የሚጠላ የለም !!!! ሆኖም ግን ...? እስከመቼ በእንዲህ አይነቱ የህዝብን ችግር በማይረዳ ...? እና ቢያንስ እንኮን ከእናተ የእለት , ከእለት...? ትልቅ የሜዲያ ትምህት ተምሮ , አውቆ እራስን አለመለወጥ ...? እጂግ ያማል !!!! ስው እኮ ..? ይሳሳታል ! ግን ...? መታረም ....? ትልቅነት ነው ::

  • @Fano775
    @Fano775 6 วันที่ผ่านมา +1

    ይቅርታ አርጉልኝ ለቃሉ ፖለቲካ ማለት ባገራችን ከመቼውም በላይ በከፍተኛ መጠን ሽርሙጥና መሆኑ ነው

  • @SaraTeklu-j2q
    @SaraTeklu-j2q 6 วันที่ผ่านมา +1

    በጣምኮ ነው የምታሳዝኑኝ ከጀግናው መሪ ጋር ቸራርቃችዃል .....

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 6 วันที่ผ่านมา

    የዚህን ሰዎዬ ድምፅ እራሱ ቶርቸር ነው በተጨማሪ የዚህ ሰውዬ ሀሳብና ሲጋራ ማጨስ በራሱ ካንሰር ነው

  • @Shimeles2025
    @Shimeles2025 6 วันที่ผ่านมา

    "ምናቸውን ነው ያመማቸው"😂😂😂😂

  • @Fano775
    @Fano775 6 วันที่ผ่านมา +3

    ይህን ወፈፌ አስሮ አማኑኤል የሚወረውረው ወይ ግንባሩን ብሎ የሚገላግለን ይጥፋ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 6 วันที่ผ่านมา

      የመኃይም ምኞት ይህ ብቻ ነው ምክንያቱም ሀሳብ ማመንጨት ስለማይችል

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም የማዝነው...? ይህ ሁሉ ህዝብ ን ወክሎ በፓርላማ የተኮፈስው . ስው ...? ችግሩን ምን እንደሆነ እያወቀ ዝብ , ብሎ እንደዝንብ መሆኑ ...? ያማል ! ይህ ነው..,? ትልቁ ችግራችን ! ስለችግራችን መናገር ,? ስለህዝባችን ...? መናገር ..? አለመቻል ...? ችግራችን ...? እራሳቸው ናቸው !!!! መስብስብን እማ ...? ሁላችንም እንስበስብ ነበር...? ግን ...? ጥቂትም ብንሆን ! ዋናው ነገር ግን....? ከመሪው , እስከትመሪው...? ችግራችን የቱጋና , ማነው ብለን አለመጥየቃችን ,? እና , ለራሳችን የስልጣን ቆይታ ...? ስለሆነ....? ተመሪው ምሲኑ , ህዝብ ምንስ ቢሆን ..? ምንስ ደንታ የሌለን ...? ነገ ህዝቡ ችግሩ ሲበዛበት ...? ንብ ሆኖ ...? ማየት መጥበቅ ...? ያማል!!!

  • @samuela.7383
    @samuela.7383 7 วันที่ผ่านมา +1

    I like your title 😂

  • @TofaQatar987
    @TofaQatar987 6 วันที่ผ่านมา

    ፋሀሢል እውትነው

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 6 วันที่ผ่านมา

    ወይም የተጎዱት ሰው አይደለም ብሎ አላመናቸው ማለት ነው።

  • @zizeb8070
    @zizeb8070 6 วันที่ผ่านมา

    ሳክሱ አሁንሰ አቅለሸለሸኝ! ......አጨብጫቢዎቹ ገረሙኝ እውነት እነዚያ ሰዎች ጤነኛ ናቸው!ለነገሩ እነሱ ምቾታቸውን እንጁ...

  • @asegdewatanaw5821
    @asegdewatanaw5821 6 วันที่ผ่านมา

    የዜጎች እስርቤት የዜጎች ሰቆቃ (ጋሃነም) ሁና እራሱ ፈፃሚው በአገሪቱ የተሰቃየ የለም ሲል ያማል

  • @berhanubahiru1106
    @berhanubahiru1106 5 วันที่ผ่านมา

    Challenge አርጉ ነዉ ያለዉ

  • @dinitadesse7157
    @dinitadesse7157 6 วันที่ผ่านมา

    መምህር ታዬን ቶርች አላደረገም ደፋር ማፈርያ ነው

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 6 วันที่ผ่านมา +3

    የአብይን ድምፅ ባታሰሙን ጥሩ ነው

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 6 วันที่ผ่านมา

    ምናልባት ...? ችግኝ መትከሉን ለሌላው ትቶት ...? ይህን በወገኖቹ ላይ የሚከናወነውን ....? ስቆቃ ላይ ...? ቢስራበት ችግሩ የቱጋ እንደሆነ እንኮን ያውቅልን , ያውቅላቸው ይሆናል ...? ምናልባት ይህን የማያቅ የሀገር መሪ እስከሆነ ...? ከሆነ ...? ታዲያ ምኑ ላይ ነው ...? ይህን ማለቱ ????

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 6 วันที่ผ่านมา +1

    ርሐብ ጦርነት ሰደት መለያት ሰቆቃ ሰንቱ ይነገራል

  • @MojoMojo-q4l
    @MojoMojo-q4l 6 วันที่ผ่านมา

    ስልአብን እናስልየዝማ የትነገርው ትክክል ነው

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o 6 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ የለየለት እብድ መዋሸት እና መሳደብ አይታክተዉም። እዉነት ለመናገር ህፃኑ ንጉስ የፖርቲ ፕሮግራም እና የአፈፃፀም እቅድ የሌለዉ ተኝቶ ሲነሳ የሚታየዉን በደመነፍስ በመፈፀም አገራችንን ወደ መቀመቅ አወረዳት።

  • @abidbersina9437
    @abidbersina9437 6 วันที่ผ่านมา +1

    He is mentally sick 100%

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 6 วันที่ผ่านมา

    ትክክል , ስው ለመማር እና ከስህተቱ ...? ለመታረም ከቻለ ...? ትልቅ ክብርይገባዋል ! ግን ...? ካላወቀበት ...? መተው በራሱ ትልቅነት ነው ::

  • @Yitulala
    @Yitulala 6 วันที่ผ่านมา

    120 ሚልዮን ህዝብ በስቃይ ላይ ነው ያለው ልክ እንደ ናዚ ሒትለር ግዜ ሞቱን እሚጠብቅ ህዝብ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ

  • @DeseZomba
    @DeseZomba 7 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ ብቻ ነኝ ግን የአውሬው ቪዲዮ ስትለቁ የማሳልፈው ...?

  • @tekesteasafrachew3209
    @tekesteasafrachew3209 6 วันที่ผ่านมา +2

    ስለ ጀኔራል ሳዕረ መኮነነን ሞት ለምን አትናገሩም?

    • @Hagerenesh
      @Hagerenesh 6 วันที่ผ่านมา

      ለምን ይናገራሉ ማን እንደገደላቸው ይታወቃል

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion 6 วันที่ผ่านมา +1

    MENE YAMATELU ENEZIH HODAM GEREDOCH. EMBI KALE V8 YINETEKAL, KETESWTEW BETE YIWOTAL, KEZIAM BALTAWEKU SEWOCH TEYZO SGOA ARBA OR WHATEVER WERDO BEBESHETA YIMOTAL

  • @AbrhamDessie-l5l
    @AbrhamDessie-l5l 6 วันที่ผ่านมา

    አንድ አይናችን ነበረች ወይጉድ

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 7 วันที่ผ่านมา +3

    እረ አታካብዱት፣ አብይ ሆኖ ነው እንጂ አይደለም ቶርች የተደረገ የለም፣ የታሰረም የለም ማለት ይችል ነበር እኮ😂

    • @matthewassefa1925
      @matthewassefa1925 6 วันที่ผ่านมา

      what u taking about ?? no understand

  • @ታጋይይሞታልትግሉይቀጥላል
    @ታጋይይሞታልትግሉይቀጥላል 7 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂ኮሚኩ አብይ

  • @BirukTsegay-e1h
    @BirukTsegay-e1h 6 วันที่ผ่านมา

    ፋያ ይደብራል እኮ ምን ልበል

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 6 วันที่ผ่านมา

    አይ ስው ...? ለዚች አጭር ህይውቱ ...? የመከራ ምንጭ መሆኑና , ከታችም , ከላይም ተስቃይቶ ለመኖር መፈልጉ ...? ያሳዝነኛል !!!!

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 6 วันที่ผ่านมา

      ደግ , ደጉን ስርቶ በደስታውና , በህዝቦቹ ደስታ , ደስታው አልፎ ተርፎ በፈጣሪው ዘንድ ትልቅ መሆኑን እንዴት ያጣዋል ..,? ጥበቡ ሁሉ ከእኛው ሆኖ ...? የጠቢብ ሁሉ ጠቢብ ...? ይህን እንኮን አለመረዳት ...? ምን ይሉታል ...?

  • @getachewtefera8897
    @getachewtefera8897 6 วันที่ผ่านมา

    ፋሲል የሚያሳፍር አስተያየት አትሰጥ! ብናልፍ ማለት የማይረባ እንከፍ ካድሬ ከወያኔ እስከ ብልጽግና ታማኝ አገልጋይ የነበረ መሃይም ስለሱ ጥሩ ስብእና ማውራትህ ያሳፍራል።

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion 6 วันที่ผ่านมา +1

    hulet mutanta atabiwoch, amharan asedabi hodamoch!!!

  • @MudinBereta
    @MudinBereta 7 วันที่ผ่านมา +2

    Petir tekikel

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 6 วันที่ผ่านมา +1

    ደራላይ የታረደው ወጣት ተረሳ

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 6 วันที่ผ่านมา +2

    እደ አብይ አህመድ አጭበርባሪ አይናቹን ጨፍኑ ላሞኛቹ የሚል የዘመናችን አጭበርባሪ መንግስት ወደፊትም አይመጣም

  • @tefftransport734
    @tefftransport734 6 วันที่ผ่านมา +1

    እነ ዛዲግ እኮ እንደ አዳራሹ ወይም ማይክ ቁስ አካል ናቸው እኮ ማንም ሲመጣ እንደልቡ የሚጠፈጥፋቸው ቁስ ናቸው.... ሲያሳፍሩ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 6 วันที่ผ่านมา

    የምር አብይ የሚመራት ኢትዮጵያ ይዞን ቢሄድ ብዬ እመኛለው ከቶርች የተረፈ አለ እንዴ ሌላው ቢቀር ህዝቡ በኑሮ ውድነት ቶርች ተደርጎ የለ ብቻ እግዚአብሔር ይሁነን በእርሱ እርዳታ ነው ያለነው

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse6372 6 วันที่ผ่านมา

    የአቢይ የስምንተኛ ሺ ኮሜዲ እና አስቂኝ ቀልዶች እሱም በውስጡ እየሳቀ ይመስለኛል የተናገረው በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ ቢቀርብ አዋርድ የሚያገኝ ይመስለኛል

  • @twdrskss
    @twdrskss 5 วันที่ผ่านมา

    አብቹ የሩሱት ነገር የታሰሩ ይፈቱ የሚለውን ቃል እረስተዋል አልበላሽም ማለትን ምን አመጣው አልች-----😂😂😂😂

  • @alemgenet-leinwand93
    @alemgenet-leinwand93 6 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ሰው የምን ማለቱ ነው እረ ኡኡኡኡኡኡ ቃላትን የለኚም አይ ኢትዮጵያ ይሄ በቃ ደደብ መወገድ ብቻ ነው ያለበት
    ፓርላማውጥ ያለ አጨብጫቢዎች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TofaQatar987
    @TofaQatar987 5 วันที่ผ่านมา

    ሞነዎ የዚሠው ድምጽ ባታሠሙን

  • @HanaKbede
    @HanaKbede 6 วันที่ผ่านมา

    እናንተ እያላቹ ጨቅላ ይምራ😢

  • @NoyesmanOfherd
    @NoyesmanOfherd 6 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዚህ ያሉ የአምልኮ መሪዎች ከትቢያ ተነስተው ታላቅነት የሚሰማቸው፣ ከልክ ያለፈ አድናቆት የሚወዱና ምንም ርኅራኄ የሌላቸው ስለሆኑ የተከታዮቻቸውን ስነ-ልቦናዊ ደህንነት በከፍተኛ ሁኔታ በመጉዳት አእምሮኣዊ ጤንነታቸው ላይ ከፍተኛ አሉታዊ ተጽዕኖ ወደሚያሳድሩ አስነዋሪ እና አስጸያፊ ባህሪዎች ይመሯቸዋል፤ የእነርሱ በራስ አለመተማመን እና ለመሪው ይሁንታ ያላቸው ጉጉት የእርሱን ወራዳ አስተሳሰቦች አፍቃሪ ያደርጋቸዋል፤ ይህም ከፍተኛ የስነ ልቦና ጭንቀት ላይ ይጥላቸዋል። ስለዚህ እሱ "nutcase", እነሱ ደግሞ "crazy" ቢሆኑ አይገርምም።

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 6 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሞቼ የአቢይ መንግስ ምን ያህል አስተማኝ ሆኖ ነዉ ቤት ግዙ እያላችሁ የምታስተዋዉቁ አቤይ ሀብታሞችን ባንድ ጀንበር ሌሊት ያደኸዬ ያሳደደ የዲያብሎስ ፍቅረኛ ነዉ ወይስ ለማስታወቂያ ስለሚከፈላችሁ ነዉ

  • @NoyesmanOfherd
    @NoyesmanOfherd 6 วันที่ผ่านมา +2

    የአፍ ወለምታ መሰለኝ!! አንድ ሰው ወይም አንድ ቡድን ወይም አንድ ብሔር አይደለም ወይም አንድ ኃይማኖት አይደለም ለማለት ፈልጎ ይሆናልንጂ ከዚህ ንግግር በላይ ቶርች ከየት ይመጣል?

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 7 วันที่ผ่านมา +3

    FANO my 💎

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 วันที่ผ่านมา +2

    የሱዉበላዉ አብይ መደመር እሳቤ መግደል ማረድ ማሳደድ ሌብነት አገር አፍራሽነት ወዘተ ወዘቱ ስርዓት አልበኝነት ነዉ ባጭሩ ።

  • @EzedinSufian-q6w
    @EzedinSufian-q6w 6 วันที่ผ่านมา +1

    Yekurchimchimitun anat ena dalewun new yemiamewu,..yewor abebawa yemetabat yelelit wof below....

  • @debramuche4058
    @debramuche4058 6 วันที่ผ่านมา +3

    እባክህ ፒተር ይህንን ሰውየ ዶክተር ብለህ አትጥራው አለፋበትም

  • @kongitkebede3030
    @kongitkebede3030 6 วันที่ผ่านมา +2

    ማንም አይሰማው እባክ እሱ ንግግር ሊያደርግ ሲባል ቴሌቨዥንና ሬዲዬ ይዘጋል ውይ ዝጉ ዝጉ ነው የሚባለው የሰለቸ ሰው ነው

  • @solomongebregiorgis7272
    @solomongebregiorgis7272 6 วันที่ผ่านมา

    ማንን ትጠቁማለህ

  • @belaroba5782
    @belaroba5782 6 วันที่ผ่านมา

    ቶርች ማለት ደግሞ ምን ማለት ነው? ቶርቸር ቨርብም ናውንም ነው። እናንተም የጨቅላውን ፈልግ ተከትላቹ ቶርች ማለታቹ እየግረመን ነው።

  • @GetahunAynalem
    @GetahunAynalem 6 วันที่ผ่านมา +2

    In addition to being narcissist, megalomaniac Abiye is also MYTHOMANIAC a condition characterized by a persistent and compulsive pattern of lying

  • @MukeremReshad-e2b
    @MukeremReshad-e2b 6 วันที่ผ่านมา +1

    Mecha new chinkilatachu mitetekemubet..fano betedemerebet seat..peterena fasil or faraw..err yibkachu sew atascheresu..

  • @alextolla4775
    @alextolla4775 6 วันที่ผ่านมา

    You guys I agree with you about Abiy’s lies but have you ever looked at your lies? The only difference between your lies and his lies is that his have direct impact on many life and don’t forget that your lies also have direct impact but may be not as severe as that of Abiy’s. Please look yourself in the mirror and take action about your own actions because we all only can control our own actions. Anybody who successfully manages to clean his own mess can with confidence criticize others. At the moment you guys are not any better than him if you all put on the same honest unbiased scale. When you are liar; you don’t have the moral authority to criticize others.

  • @EzedinSufian-q6w
    @EzedinSufian-q6w 6 วันที่ผ่านมา +1

    chekilawun ends sew kotirachihu....don't comment...he is below sub-human... almost

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 7 วันที่ผ่านมา +1

    ብል'ግ'ና ያለው ነገር እንደተረዳሁት የአንድ ዕድገቱን ያልጨረሰ የአንድ ጎረምሳ ኢጎን ነው።

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 6 วันที่ผ่านมา

    ዐብይ የሚባል ሰው መደሃኒአለምአፉን ይዝጋልን

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 6 วันที่ผ่านมา

      እረጋሚ እራሱን ደርጋሚ

  • @BirukTsegay-e1h
    @BirukTsegay-e1h 6 วันที่ผ่านมา

    ብልጽግና እራሱ ቆሞ ማሰብ አለበት