የጤፍ ክምሮች ቃጠሎ በሰሜን ሸዋ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น •

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ፈጣሪ የጨለማ አምላክ እህሉን እንዳነደዱት የድንግል ልጅ በተደበቁበት ቦታ የእሳት ዝናብ ይልቀቅባቸዉ አሜን በሉ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏 ህህህህህህህህህ አቤቱ ፈጣሪያችን ጥሩ ነገር የምንሰማበት ቀን ናፈቀን አረ ምን ጉድ ነዉ ወይ አገሬ አሁንስ ግራ ገባን ምን ጨካኝ አዘዘብን

  • @mesilove9298
    @mesilove9298 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ዞን የሚባሉትን መጨረስ ነውው

  • @simeretm3665
    @simeretm3665 3 ปีที่แล้ว

    Yesrachun yestachu!!!

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ምስኪን ወገን የሀዘኑ የእምባው ጠራጊ እግዚአብሔር ብቻነው
    ጀንታው እና ኦነግ ሽኔ ስው እይ ገደሉ ሀገር ከተማ እይ አፈረሱ ወገንን ስደተኛ እይ አደረጉ የወገንን መብት ሲገፉ ሲነጥቅ ሴቱን ልጆቻቸው ፊት ሲደፍሩ
    ችግር መከራ ላይ በይ ግዜው ሲዳርጉ ወገንን ምርቱን እይ ዘረፈ አልበቃ ብላቸው
    ለኢትዮጵያ ህዝብም የሚጠቅመውን ምርት
    የጤፍን አውድማ ክምር በእሳት እይ አጋየ
    ለዚህ ምስኪን ህዝብ ደራሽ ምን ይሆን እረዳት ጅንታው እና ኦነግ ሽኔ በይ ግዜው ጥቃት ሲፈጽሙ ከዚህ ከተጋረደበት የሞት ጨለማ ውስጥ ነፃነት የሚስጠው ምን ይሆን

  • @mesilove9298
    @mesilove9298 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን የገረመኝ የክልሉ መንግስት ወዴት ነው ያለው እረ አምላኬ እባክህን ታረቀንንን

    • @maryahayara1853
      @maryahayara1853 3 ปีที่แล้ว

      መንግስት እኮ ሰይጣንን መቆጣጠርም መያዝም አይችልም የገዛ ወገኑን የሚያርድና ከፈጣሪ የተሠጠን እህል የሚያወድም አእምሮ ክፉ መንፈስ ነው ያቃጠሉበት እጃቸዉ እግዛብሔር ያቃጥለው

  • @seidali5521
    @seidali5521 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ወይ አማራ ጀግናዉ አሳምነዉፅጊ ነብይ ነሯል አዉቆት ነበረ ይሄ እንደሚመጣ አማራ ዙራህን ተከበሀል ሲለን
    ግማሹ እብድ ሲለዉ ግማሹ ፅንፈኛ ሲሉት በመጨረሻም ገደሉት አሁንም አማራ ንቃ ታጠቅ ተደራጅ

  • @hhjrjjrj3301
    @hhjrjjrj3301 3 ปีที่แล้ว

    የማጀቴን ባለስልጣን በሉት ማጀቴዎች ጥይት ወደኦሮሞ እዳተኩሱ የሚከለክላችሁን አካል በሉት እራሱም ኦነግ ስለሆነ እናም ጥላትክ በጉልበት እሳየው በልምጥምጥ አይሆንም ለማኝቻው መግስት ነው አቤቱታው

  • @ቅድስት-ወ7ጨ
    @ቅድስት-ወ7ጨ 3 ปีที่แล้ว

    አረፈጣሪ እርዳን