‪@TamagneShow‬

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @TamagneShow
    @TamagneShow  ปีที่แล้ว +4

    በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት @tamagne_media ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።

  • @yohanneskassa1505
    @yohanneskassa1505 ปีที่แล้ว +3

    አሳድገሼኛል በማር በወት ኢትዮጲያዮ እማማ ❤ ወንድም እረጅም እድሜ ወረታው ውበት❤

  • @Tewodros-vj9wy
    @Tewodros-vj9wy ปีที่แล้ว +3

    ወረታው በወቅቱ ካዛንቺሰ ጠለላ ቤት እየሠራህ በጣም አውቅሀለሁ የኔ መኪና ሲትሮይን በለ ጊታር ያንቸ ደግሞ የድሮ ቶዮታ ሽሮማ መልክ ነበረችህ አሁን በሕይወት ሁኜ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል ቴዲ ነኝ የጥንት የጠዋቱ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 ปีที่แล้ว +4

    What a MOVING, PATRIOTIC BEAUTIFUL Song; Worretaw Wobett, Wow!!😁👍👍👍👍👍!!!!!
    The Tammagn Beyene Show😁👍👍👍👍👍!!!!!

  • @yalewaklilu2690
    @yalewaklilu2690 ปีที่แล้ว +3

    ወሮታው የዚያ ዘመን ባለውለታ አርቲስት ነበር።የት እንደገባ በጣም አስብ ነበር።እጅግ ደስ ብሎኛል።ባለህበት ክበርልን።

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 28 วันที่ผ่านมา

    ታማኝ እውነት አንተ ራስህ እኮ ታሪክ ነህ ዋው ድንቅ ሰዉ

  • @yeshi2239
    @yeshi2239 ปีที่แล้ว +7

    አሑን በዚህ ሰአት ለተገፋት ድምፅ መሆን ነበር ለሐገራችን የሚያስፈልጋት

    • @Karl-h4u
      @Karl-h4u ปีที่แล้ว

      Abeselutely

    • @akliluzewdie8658
      @akliluzewdie8658 ปีที่แล้ว

      ከብዙ ዓመታት በፊት የተቀረጸ እኮ ነው

    • @habeshdaily1309
      @habeshdaily1309 7 หลายเดือนก่อน

      ​@akliluመቼ?zewdie8658

  • @lilyGShaile
    @lilyGShaile 8 หลายเดือนก่อน +1

    ድምጸ መረዋው ወሮታውዬ ! How i love your voice & your music 🤌 !!! ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ! ሙዚቃወችህ ልጅነቴን ደጉን ጊዜ ያስታውሱኛል ! ሙዚቃዎችህን ዩቲውብ ላይ እንኳን ስንት አመት ስፈልጋቸው እንደኖርኩ ! እባክህን አትጥፋ ! ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ !

  • @Biruk-k1f
    @Biruk-k1f หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ሙዚቃ ነው ዘፋኙም ገና ነው አላረጀም አይገርምም

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጥራ ቢሉኝ አንድ የምጠራው ሰው ታማኝ በየነ ይባላል፤ ድንቅ ትዝታዎችን፣ ታሪኮችን፣ ማስታዎሻዎችን ከሁሉም በላይ አንጋፋዎቻችንን የምትዘክርበት መንገድ ይገርማል፤ መልካሙንም ክፉውንም ጊዜ ለማስታወስ በትዝታ ለመመለስ የአንተን ሾው አያለሁኝ፤ ትንሽ ቅር የሚለኝ ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል የሚለውን ጌታ ተቀብሎታል ወይ…ክርስቶስን በማመን እና ዳግም በመወለድ የእግዚአብሄርን መንግስት ከሚወርሱ ስንዴዎች ወይንስ በእሳትና በዲን ከሚቃጠሉት ገለባዎች መካከል ነው የሚለው ያሳስበኛል፤ አለም በቃኝ!!! ጌታ ነካኝ!!! ለማለት ያብቃህ!!! ወንድሜ

  • @neaminab8786
    @neaminab8786 2 หลายเดือนก่อน

    Waw! Woretaw.
    I am very happy to see you.

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 หลายเดือนก่อน

    ታማኝዬ ወንድሜ እሄን ዕንቁ የአማራ ጀግና ከረጅም ዓመት በኋላ ለህዝብ ስላቀረብከው እናመሰግንሃለን አዬ አማራዬ አሁን ያለንበት ወቅት እሄ ይገባን ነበር ወይ? አማራ ከድሮም፣ከጥንትም ጀምሮ ስለ ኢትዮጵያ በማንኛውም መንገድ ስለኢትዮጵያ ምን ያልሆነው አለ።

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 7 หลายเดือนก่อน

    Wow, I was wondering where he disappeared. I still listen to his songs. Especially ወይ ድሬ

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የመርካቶ ልጅ ነኝ ያውም 4 ኞ ፖሊስ ጣቢያ ወረታው እንደመጣ እሱና ጀግናው በለው በለውየምትለው ሴትዬ አኮርዲዬና ማስንቆ ይዘው በየቡና ቤት ይዘፍኑ ነበር በተለይ እኔ ልጅ ነበርኩና ሴትየዋ ስሟ ጠፋኝ ኤልያስም ከጎንደር ሲመጣ ቀበሌ 32 አዝማሪ በየቡና ቤት መስንቆ ይጫወቱ ነበር ነበር ኤልያስ ወዲያው አራዳ ሆኖ ከረንቦላ ጎበዝ ነበረ

  • @honey24247
    @honey24247 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ye chalachew betesebochen erdu plz betam naw yemiasazenut

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 ปีที่แล้ว +4

    ታማኝ የህዝብ ልጂ!?
    እባክህ አሉባልታን ስበርና!?
    ወደፊት። ና ! ታስፈልገናለህ።

  • @hawamohammad7007
    @hawamohammad7007 ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችንሠላም፡ለህዝባችን፡ፍቅርይሥጥልን

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse 11 วันที่ผ่านมา

    እረ ታማኜ የሀገር ጉዳይ ባንተ ነበር ድሮኑን አልሰማህም እባክህ ተሠቃይተሀል የኢትዮጵያ አምላክ ካንተ ጋር ነው ምኑ አስቻለህ ቁርጥ ያረገልህ

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 ปีที่แล้ว +4

    ወረታው ውበት አለ???
    ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው

  • @henokayele6594
    @henokayele6594 ปีที่แล้ว +1

    እብናት ጦርነት ላይ ነች both of u longlive

  • @tesfalemateka799
    @tesfalemateka799 10 หลายเดือนก่อน +1

    ነይ ሰንደል ገላየ ይለያል

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 5 หลายเดือนก่อน

    Tema gegnachene❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @zelalemnegash8127
    @zelalemnegash8127 ปีที่แล้ว

    ታማኝ እንደምን አለክ ክይቅርታ ጋር በጣም ነው ፕሮግራምህን የምወደው ስመኝት ይደኩትን ኢትዮጵያውያን እዚህ ላይ አገኛታለው እንደው እንዲህ ክህዝብ እርቆ መኖርን እንዴት አስቻለክ ግድ የለም የማያልፍ የለም እደሜም ደግሞ አለ እና ምን ለማለት ፍልጌ ነው ወደስራክ ብትመለስ ለማለት ነው

  • @andualemtilahun9258
    @andualemtilahun9258 5 หลายเดือนก่อน

    ኮራውብህ አባዬ ውዱ የእብናት ልጂ

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤