ትዳር ለምትፈልጉ ማገናኝት ጀምሬሉሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 134

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi หลายเดือนก่อน +87

    የጪቀቴ ማስረሻ የህመሚ ማስታገሻ ቁረአን ነዉ የምትሉ ብቻ ነይታችሁ አበረታቱኚ የስደቶ እህታችሁ ነኚ

    • @rtrt4566
      @rtrt4566 หลายเดือนก่อน

      እሽ እህት ሰብስክራብ አርጌሻለሁ

    • @ፋፊ-ፀ4ለ
      @ፋፊ-ፀ4ለ หลายเดือนก่อน

      ደምሬሻለሁኝ መልሺ

    • @rtrt4566
      @rtrt4566 หลายเดือนก่อน

      @@ፋፊ-ፀ4ለ 🤣🤣🤣 መደመር ምንድነው እህት

    • @LubabagoogleAhmied
      @LubabagoogleAhmied หลายเดือนก่อน

      እሺ የኔውድ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 หลายเดือนก่อน +66

    ልጄን ይዤ በመዳም ቤት የምሰራ በቅንነት 5ትሺ አስገቡኝ

    • @MyIove-qr9fw
      @MyIove-qr9fw หลายเดือนก่อน

      ሰብ አረኩሽ

    • @ነስራandዩስራ
      @ነስራandዩስራ หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እይልኝ ልጄጋ በመዳም ቤት ነይ ስብስብ እኑን ኑ እመልሳለሁ

    • @መሬምሰለምቲዋ
      @መሬምሰለምቲዋ หลายเดือนก่อน

      ኡዛችሁ

    • @ነስራandዩስራ
      @ነስራandዩስራ หลายเดือนก่อน

      @መሬምሰለምቲዋ እሽ ውድ ደምሪኝ

    • @መሬምሰለምቲዋ
      @መሬምሰለምቲዋ หลายเดือนก่อน +1

      @ነስራandዩስራ አብሽሪ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 หลายเดือนก่อน +26

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @zabibalove9378
    @zabibalove9378 หลายเดือนก่อน +5

    እኔኮ ብዙ ጊዜ ወንዶች ንግግራቸው የሚያስቀኝ ድብን አድርገው እየተኙ እየበሉ እየጠጡ መብላት መጠጣት አልቻልኩም መተኛት አልቻልኩም የሚሉት ነገር😂😂

    • @Temre-lh5kw
      @Temre-lh5kw หลายเดือนก่อน

      እና ወሬ ማሞቂያ ምንይበሉ

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 በጣም

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 หลายเดือนก่อน +5

    ስኣድ ውጩ ቆንጆ ነው ውስጡን እስኪ አጣሪ መቸም የሰው ውስጡን ማወቅ አይቻልም

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku หลายเดือนก่อน +7

    አብሽር አላለችም አይ ሰአዲ ልጅሽን አይደለም እኮ የጠየቀሽ ጎደኛሽን ነው 😂😂 በይ ይቅናሽ ቀጣይ አጣምረሽ ነይ

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂአሣቅሺኝ ደግሞ የትዳር ደላላም ልጀምሪነውእደ😂😂😂😂😂

    • @hayatNuru-t3n
      @hayatNuru-t3n หลายเดือนก่อน +1

      @@kubra-hy3bn ቆየ እኮ

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube หลายเดือนก่อน +1

    ሰአዲ የትዳር አገናኚ ኢጀሲ ብለሽ ይቱብሽን ለይሚዉ😂😂😂😂ማናት ግን የተፈለገችዉ ለትዳር

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 หลายเดือนก่อน +5

    ማገናኘቱ ባይከፋም ግን ልጁ ገና ትንሽ ይመስላል

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ጉድ ይገርማል ቤተሰቦቿን አፈልግምደ ታዳ ሰአዳ ጋ ከመምጣት አጃኢብ ነዉ እፊቷላይ የሚደፋዉን ዱቄት ግን እዳትረሳዉ ወጩን ማለቴ ነዉ የሆዳችሁን ብቻ ሳይሆን የፊቷንም ሲቀጥል የምክክር ቪድዉ ነዉ ሲደዋወሉ መጀመሪያ ማይክ ይዟል

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ หลายเดือนก่อน +9

    ትዳርንም እደ ሶፋ ማስተዋወቅ ጀመርሽ አይ ስአዲ 😂😂😂😂

    • @መሬምሰለምቲዋ
      @መሬምሰለምቲዋ หลายเดือนก่อน

      @@عبداللهمحمد-ر4ذ ሙሰለኝ

    • @neimatube5439
      @neimatube5439 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ ሳይሆን አይቀርም

    • @sameraassen3690
      @sameraassen3690 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 หลายเดือนก่อน +6

    እረተይ ሳአድ ፕራንክነው ካሜራ ይዞ ከማታውቂው ሰው ጋር አይ😂😂 በይለኛም ፈልጊልን

    • @jameelajameela8867
      @jameelajameela8867 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ ደሞ ሊጫወቱብን ነው😂😂

    • @zeherazehera3054
      @zeherazehera3054 หลายเดือนก่อน

      አወእህት ክክክክክ

  • @mekyahussen5808
    @mekyahussen5808 หลายเดือนก่อน +5

    አድስ ድራማ ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ ቅመሞች 😂

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn หลายเดือนก่อน

      ትክክክል😂😂😂😂

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ หลายเดือนก่อน +3

    ሠአዲ. በአላህ. የፋሲካን. ቻናሎን. ሸር. አርጉላት. በአላህ

  • @SeadaMd-l8h
    @SeadaMd-l8h หลายเดือนก่อน +1

    ሚሪዳሽን ተጋብዘሽማ ሳታገቢው ውይ ንቅንቅ ሳአድ😂

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 หลายเดือนก่อน +2

    የማጀምሪውየለሽ ደግሞ ትዳር አገናኝ ኢጀንሲ ልኮኝልንነው እደ እቃሽ አስተዋውቂ እንመጣለን

  • @hbeba8561
    @hbeba8561 หลายเดือนก่อน +2

    ማናት ልጂቷ በአላህ😂😂

  • @የማመልከውአንዱንነውየምለ
    @የማመልከውአንዱንነውየምለ หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ባል ተው አትተኛ የት ነህ እኔ እዚህ ነኝ 😂😂😂😂

    • @Zeyba-pr9oi
      @Zeyba-pr9oi หลายเดือนก่อน

      ክክክክ ኧረ ተመቸሺኝ ነይ ለወንድሜ ልዳረሺ

    • @የማመልከውአንዱንነውየምለ
      @የማመልከውአንዱንነውየምለ หลายเดือนก่อน

      @Zeyba-pr9oi ጥሩ ወንድም ካለሽ እኔ እዚህ ነኝ ግን አደራ ወንድምሽ ስለሆነ ብቻ ለመጥፍ ሰው እንዳትድሪኝ ክክክክክ

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ หลายเดือนก่อน +1

    የትዳር አገናኚ ኢጀሲ ወይዘሮ ሰአዳ ሰይድ😂😂😂😂 መኩሸ በቃ አጣምሪያቸዉ ግን ትንሽ ያስፈልጋል በይዉ በባዶዉማ እዳሰጭዉ የወደደና ያበደ አንድ ነዉ ይባል የለ የፈለግሽዉን ጠይቂዉ ይሰጥሻል

  • @afronews12
    @afronews12 หลายเดือนก่อน +2

    ፍርዶስ ናት ያለገባችው እሷን ዳሪያት ይቅናችሁ

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd หลายเดือนก่อน +7

    ውስጡን አላሁ አለም ፊዚካሉግን ይበዛባታልበዛላይ ልጂነው እሷ የመጠጠች ናት😂

    • @abbnna4618
      @abbnna4618 หลายเดือนก่อน

      ሴት ከሆሺ አይባልም

    • @እናትዩቱብmothertube
      @እናትዩቱብmothertube หลายเดือนก่อน

      አንቺ አግብተሻል ግን ስምሽ የሙስሊም ነዉ የነብያችንን ታሪክ የእናታችን ኽዲጃን ታሪክ እዎቂ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg หลายเดือนก่อน

    ልጁቱ ማናት😅😅😅😅😅😅

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 หลายเดือนก่อน +1

    ሰአዲ እሄንን ቪድዮ እያዩ ባሎቻችንም ከደወሉልሺ አደራሺን ሳታጣሪ እዳድሯቸው በደብ ገምግመሺ እና ባለትዳር ከሆኑ ጋርድ ይዘሺ ሂጅ ጋርዶችሺ 👊🏽👊🏽👊🏽የጋርዶቹን ወጭ በኛ ተይው 😂😂 አለን እያልን እዚህ እየፈጋን እነሱ ሴቶች እሄንን ልጅ ሚስት ካለው እርምሺን አውጭ በሏት 😂😂😂😂

  • @ĹobabaMm
    @ĹobabaMm หลายเดือนก่อน +3

    ሌላ ድራማ ጀመርሽ😂😂😂😂😂😂

  • @GfXw-gs5gv
    @GfXw-gs5gv หลายเดือนก่อน

    ክፍል አድ ድራማው ከጀመረ በል እፊቷቸው ላይም የፊደፈደፎትን ዱቅት እዳትረሳ አራግፈህ ተመልከት እዳትሸወድ አባቴ

  • @RdUb-r4f
    @RdUb-r4f หลายเดือนก่อน +1

    ጓደኛሽን ለማገናኘት ከሆነ ለምንም በውስጥ መስመር አትጨርሱም ለሷም ቢሆን እኮ ጥሩ አይደለም ሚዲያ ላይ ቦስ በአካል ፖስት መስመር ነው መጨረስ ያለባቸሁ

    • @saadaahmed420
      @saadaahmed420 หลายเดือนก่อน

      አየ እህቴ የውነት መሰለሺ የይቶብ አይዳ ጠፍቶ ነውጂ የውነት ቢሆን ሚዲያ እየተቀረፁ ይሆናልደ

  • @FazelMuhammad-y8k
    @FazelMuhammad-y8k หลายเดือนก่อน +1

    በቀጣይ ደሞ ያፍች ማለቴ የትዳር አፍች ኤጀንሢ ትሆኛለሽ ጉድ እኮነዉ

    • @HalimaSeid-wm4sz
      @HalimaSeid-wm4sz หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክ ጉድ እኮነው

  • @ferdosyoutub9854
    @ferdosyoutub9854 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ሚርዳሽን ጨርሺ ሳአዲ😂 በተወደደ ሚርዳ ሆ😢

  • @tube3923
    @tube3923 หลายเดือนก่อน +1

    ዉሸሸት ነዉ እምትሉ በላክ

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf หลายเดือนก่อน

    በነገራችት ላይ ጓደኛሽ እወዳታለሁ ደርባባ ቆንጆ ናት ማሻ አላህ አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቃት❤❤

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z หลายเดือนก่อน

    ሳአዱ አይዳ ጠፋአደለ 😂😂የኔማር በርቺ ጥሩነው አጋቢቢቢ

  • @tube6263
    @tube6263 หลายเดือนก่อน +1

    ማንኛዋ ጓደኛዋትሆን ነች

  • @GalaxyAa-s2b
    @GalaxyAa-s2b หลายเดือนก่อน

    አብዱደረሣውንቀድሜሻለሀገራዶወሠድኩትማማ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ እንደዚ ነው ትዳር ማለት እንዲ ነው እረ ዳራት ሳአዲ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፋፊ-ፀ4ለ
    @ፋፊ-ፀ4ለ หลายเดือนก่อน

    አድምቀን ፆፊ አላቅም እሰኪ ለአሏህ ብላችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ ደክሞኛል ስደት😢😢😢

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol หลายเดือนก่อน +1

    ርእስሽ 😂😂😂😂 ሆ ሳድ ትዳር ሶፋ አረግሽው

  • @EeEe-x1k
    @EeEe-x1k หลายเดือนก่อน +1

    ሰአድ እርግዝነሽ

  • @sofiyayemame9019
    @sofiyayemame9019 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ 😂😂😂 በላይክ ግጩኝ """"በደብ አስብበት ሰአዲ ዛሬ ሰው ከብዷል """

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ድራማ ነው 😂😂እስከ ሰረጉ ይቀጥል ፓረት 1/2/3 ይቀጥላል

  • @okok8293
    @okok8293 หลายเดือนก่อน +1

    ሳአዳ እርግዝናዋን ለመደበቅ😂😂😂

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 หลายเดือนก่อน

      እርጉዝናትደ

    • @okok8293
      @okok8293 หลายเดือนก่อน +1

      @eimaneiman8850 አዉ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg หลายเดือนก่อน

    አረ ስአዳ የለበሽው ልብስ እጀጊሽ እራቆትሽን ነሽ ሱበሀን አላህ

  • @ሻማትዩብ
    @ሻማትዩብ หลายเดือนก่อน

    ባሉዋን ፈታ ይህን ህፃን ልዲሪው ባልሆነ

  • @ኢማንሀሊማ
    @ኢማንሀሊማ หลายเดือนก่อน +1

    እህችንን እነበታታት

  • @ayutube17
    @ayutube17 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ከረማችሁ የሰአዲና የአሊ ቤተሰቦች🎉🎉

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube หลายเดือนก่อน

    ክክክክክ ወይዘድሮ እማናየው የማንሰማውየለ

  • @momaz2881
    @momaz2881 หลายเดือนก่อน

    ጨምላቃወች ተጨማለቃችሁ ትዳር ኢንጀሲ ሆንሽ ትዳር ከአላህ ነው

  • @Alimengesha
    @Alimengesha 15 วันที่ผ่านมา

    ቀርአንመቅራትምትፈልጉኑእንቅራባኣላህፍቃድእኔንምከአጀሩይግጠመኝኢንሻአላህ

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ ፍቅር ጥየቃ ባደባባይ ሆነ። ነገ ካፕል ሆነው ይሰጣሉ 😂 ያሳካልህ። ሰአዲ ግን መጀመሪያ ምን መጠይቅ እንዳለብሽ እወቂ ። ትንሽም ቢሆን ጋዜጠኛ ጋዜጠኛ ቢሰራራሽ ጥሩ ነበር😂ስሙን እና ሀገሩን መጀመሪያ ነበር መጠየቅ ያለብሽ።

  • @JrjjriKkjj
    @JrjjriKkjj หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂 የኔዋ ደላላ

  • @BobiBobi-x4h
    @BobiBobi-x4h หลายเดือนก่อน +1

    እእእእእእእ ቅመም ናትኮ. ሆሆሆሆ ቆይ ተረጋጋ በይው😂. ግን ሌሽ ቻናሌን አታስተዋውቂልኝም👊👊👊👊💪💪😅😅😅

    • @fafi-3rd
      @fafi-3rd หลายเดือนก่อน +1

      😂ቆንጆ አይተሽ አታቂም እንደ በሀገርሽ እስቲ ያለድኮር እና ያለፊልተር ትውጣ😅 ቅድቧን እንኳ እደት አድርጋ እደምትመጣ እያየን ቆንጆሴት አላህ ቨሰጠወሰ ውበት ብቻ ተማምኖ የሚታይነው

  • @habibayousuf6171
    @habibayousuf6171 หลายเดือนก่อน

    አሠላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሥአዳ እንዴት ነሺ ትዳር ማጋባት ጀምሪያለሁ ብለሻል እኔ አብዱ ደረሳውን አጋቢኝ እንደው በሡ ፍቅር ልሞት ነው እንደው ሥወድሺ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube หลายเดือนก่อน

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ሰዲ

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku หลายเดือนก่อน

    ኧረ ሰአዲ የዛሬውልብስሽ ሰውነትሽ ያሳያል😢

  • @Tybatube
    @Tybatube หลายเดือนก่อน

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ❤❤

  • @RdUb-r4f
    @RdUb-r4f หลายเดือนก่อน

    በጉሩብ ቢሆን የተሻለ ነው ለምን አብዛኛዎቹ እንደዚህ አይነት ስራ ይሰሩና ተቀባይነት አይኖርም ተቃውሞ ነው ሚደርስባቸው

  • @طيبهمحمد-ك1ق
    @طيبهمحمد-ك1ق 12 วันที่ผ่านมา

    كويس😍

  • @yutube-u4r
    @yutube-u4r หลายเดือนก่อน

    ስለተጀመረ እደዚህ አይነት ድለላ ተማሩ ነው ቪድወው

  • @raeamraeam
    @raeamraeam หลายเดือนก่อน

    ለሁሉም ነገር ካሚራእጭ

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o หลายเดือนก่อน

    ጉድ እኮ ነው ትዳር በደላላ

  • @ferdosyoutub9854
    @ferdosyoutub9854 หลายเดือนก่อน +1

    ህፃን ነው 😅

  • @erahmatabye7014
    @erahmatabye7014 หลายเดือนก่อน

    ኧሯ ርእስሺ ምን ይላል ዴሞ ጉድድድድድ

  • @wollokocha
    @wollokocha หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 በርች

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ያስተካክልሽ ልብስሽ መሳሳቱ መቀባባት ለባልሽ ከተዋብሽ በቂነዉ

  • @user-ul7tb5fl7
    @user-ul7tb5fl7 หลายเดือนก่อน

    ለሷ አይሆንም ገና ወጠጤ ነወ😅

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr หลายเดือนก่อน

    አጣምሪቸዉ ሰአዲ ባአንቺ በኩል የመጣዉ ቁም ነገረኛ ይመስላል

  • @GalaxyAa-s2b
    @GalaxyAa-s2b หลายเดือนก่อน

    ግድአግቡደውሉ

  • @HalimaSeid-wm4sz
    @HalimaSeid-wm4sz หลายเดือนก่อน

    ታው ግንአላህን ፍሩ

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😘😘😘👍👌👌

  • @ያረቢየአላህ
    @ያረቢየአላህ หลายเดือนก่อน

    የምር ግን ነቅተናል ስልክ ስደውል እራሱ ካሜራ ማኑ ነው አቤት ድራማ

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f หลายเดือนก่อน

    አችንብሎ ማጋባት ዝርክርክ

  • @እንዴግቲዮብ
    @እንዴግቲዮብ หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkkዋስተና አለወ

  • @ጀኔደይሚቱዩብ
    @ጀኔደይሚቱዩብ หลายเดือนก่อน

    ስብ አድርጉኝ እመልስ አለሁ እባካችሁ አበርታቱኝ ስደት ምርር ብሎኛል

  • @uae5311
    @uae5311 หลายเดือนก่อน

    በድምፂ ይለያል እዴ

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 หลายเดือนก่อน

    እረ እህቶች ደምሩኝ

  • @GalaxyAa-s2b
    @GalaxyAa-s2b หลายเดือนก่อน

    ኧረጉድአያረጂምቁሜብቀርበሚድ፠ያአላገባምዉይአኪሩዘበንያረብ

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube หลายเดือนก่อน

    ቅመምቹ ሰብሥክራይብ አርጉኝ መታ ልጂ አርግዠ ነው እሰው ቤት እምሰራው

  • @SadaAhmad-wb1xw
    @SadaAhmad-wb1xw หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂ክክክክክክ ሦሥተኛ ነኝ ታግባው

  • @AHMEDMOHAMED-mv2iz
    @AHMEDMOHAMED-mv2iz หลายเดือนก่อน

    ድራማ😂😂😂

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች หลายเดือนก่อน

    በቃ ዳሪያት ስአድ ክክክ

  • @ktube8920
    @ktube8920 หลายเดือนก่อน

    አገናኚው 😂😂

  • @መሬምሰ
    @መሬምሰ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @saadaahmed420
    @saadaahmed420 หลายเดือนก่อน

    እሺ አልቀረብሺም

  • @Fuade
    @Fuade หลายเดือนก่อน +6

    ባል ጠፍቶአል ብታገባ ነው ሚሻላት😅😅😅

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs หลายเดือนก่อน +3

      እሚጦርነውእጂሞልቷል

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube หลายเดือนก่อน

      😁😁😁😁😁😁

    • @ktube8920
      @ktube8920 หลายเดือนก่อน

      እሚጦር ነፍ ነው 😂

    • @zinab8199
      @zinab8199 หลายเดือนก่อน

      የሚጦር ባል አይባል ወንድ የሆነው ሁላ ባል መሆን አይችልም​@@Pnice-uq3gs

    • @alhammdulillh9711
      @alhammdulillh9711 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ክክክ​@@Pnice-uq3gs

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb หลายเดือนก่อน

    ምናትልጅቶ

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed หลายเดือนก่อน

    ትዳርበሚዲደ

  • @Alimengesha
    @Alimengesha 15 วันที่ผ่านมา

    በዋትሳብለመፈልገላይክአርጉቁጥርእሰጣችሆለሁ

  • @saadaahmed420
    @saadaahmed420 หลายเดือนก่อน

    ማን ያምንሻልአሁንም ያው እንደለመዲሺው የውሸት ትርክት

  • @haditube8749
    @haditube8749 หลายเดือนก่อน

    አሰለሙአሊኩም ውዶችየ ደምሩኝ አዲስ ነኝ በቅንነት