አስተውሎት 2፤ በኤፌሶን ምዕራፍ 3 ላይ የተደረገ የጥልቀት ውይይት ። ማሙሻ፣ አብርሃም፣ ሮቤል። Deeper Reflection - Ephesians 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • በህይወት ብርሃን ቤ/ክ ዘወትር ዓርብ ሲተላለፍ በነበረው የኤፌሶን መእክት ትምህርት ላይ በመመርኮዝ በኤፌሶን መዕራፍ ሦስት ላይ ከጉባኤ ጋር የተደረገ የጥልቀት ውይይት።ማሙሻ፣ አብርሃም፣ ሮቤል።
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 57

  • @tigist3038
    @tigist3038 2 ปีที่แล้ว +1

    እናተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ደጋግሜ እየተማርኩ ነው ተባረኩ ያባቴ ብሩካን።

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +1

    ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛልን አሜን።
    እየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው።
    ተፈፀመ።
    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @abnhabnsh1748
    @abnhabnsh1748 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናችሁ ይባረክ ለምልሙ ይብዛባችሁ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደት እንደምወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጸጋውንም ያብዛላችሁ

  • @medinakeder1939
    @medinakeder1939 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰለናት እግዚአብሔር ንአመሰገናለወ በናተዉሰጥ አልፎየሚሰ ጌታ ዪባረክ እዲአካል የሆነቤተክረሰት የን

  • @sentayehudebele2332
    @sentayehudebele2332 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባረካቸው ❤❤

  • @pastordawitgirmaeshetu7337
    @pastordawitgirmaeshetu7337 3 ปีที่แล้ว +3

    Both ማ ሙ ሻ &አ ብ ር ህ ም blessd
    Flow of grace. ❤🌹🙏
    ብዙ ምር ኮ አንዳገኝ በ ቃ ል ህ ደ ስ አለ ኝ

  • @israeldesta8359
    @israeldesta8359 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርቅ። ድንቅ በሆነ ጥልቀት ተምረን ስናበቃ ምዕራፎች ሲያልቁ በጣም በጉጉት የምጠብቀዉ ጊዜ ሆኗል የአስተዉሎት ጊዜ ይህ ልምምድ በየ ቤታችን ቢዳብር በጣም አስገራሚ እንደሚሆን አልጠራጠርም አመሰግናለው።

  • @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
    @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከቺ

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 3 ปีที่แล้ว +3

    ምን እላለሁ ክብር ሁሉ ስለሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ነው የቀናሁት በየአጥቢያው እንደዚህ ተረጋግቶ ቃሉን መመገብ ብትችሉ በተለይ ከሐገር ውጭ ላለችው ቤ/ክርስትያን እየዞራችሁ በዚህ ዘመን ላንቀላፋች እና ሌላ አይነት መነቃቃት ለምትጠባበቅ እንዲሁም የቃሉ የህብረት ምግብ ለተራበችዋም ሥልጠና እና መነቃቃት ብታደርጉ ጌታ በልባችሁ በዚህ ደግሞ ሸክም ያብዛላችሁ በዚህ ዘመን የሚያስፈልገን ይሄ ብቻ ነው ይሔንንም እድል በማግኘታችን ጌታ ይባረክ ግን እንደ አካል አይሆንም በዛላይ ምንያህሉ ይከታተለዋል? ጥማቴንነው ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ🙏🏼🙏🏼❤️❤️

  • @mekashaketyebelu9113
    @mekashaketyebelu9113 3 ปีที่แล้ว +7

    እናንተን የሰጠን አምላክ የተባረከ ይሁን። ከጀመራችሁበት ቁ 1 ጀምሮ አዳዲስ በወጣ ቁጥር ሁሉንም እያዳመጥኩ ነው። የሚለውጥ ትምህርት ነው። ተባረኩ።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም የሚያስገርም ትልቅ ትምህርት እግዚአብሔር በእውነቱ ሊመስገን የሚገባው ነዉ I wish I was there ነገር ግን በእንደዚህ ሁኔታ ይህንን እድል ጌታ በሩን ስለከፈተ ክብርና ምስጋና ለእሱ ብቻ ይሁን ወንድሞቼ ሆይ በርቱ ተበራቱ የምትስሩት ሥራ ቀላል አይደለምና ጌታ ይባርካችሁ🙏

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 3 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ስለ እናንተ
    ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ
    ብሩክ ተስፍችን ኢየሱስ ይመጣል

  • @selameyob8177
    @selameyob8177 ปีที่แล้ว +1

    Bizu yetemarku new, geta yibarkachu

  • @yodit1953
    @yodit1953 9 วันที่ผ่านมา

    Praise be to God

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 ปีที่แล้ว +2

    በውነት ጌታ ይባረክ ከዚህ ትምርት በመካፈሌ ጌታ ይባረክ ተባረኩ

  • @fetleworktafesse2980
    @fetleworktafesse2980 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ስለእናንተ ጌትን እጅግ አመሰግናለሁ ለምን ለእግዛብሄር መንግስት ስራ ከሁሉ ቀዳሚ የሆነውን የቃሉ መሰረትላይ እንድንቆም ስለምታደርጉት ትልቅ መስዋእትነት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ አሁንም ሁሌም የቃሉን አብርሆት ስለህዝቡ ስለመንግስቱ ስራ ሲል ያብዛላችሁ ብርክ በሉልኝ በጣም የተወደዳችሁ ብሩካንናችሁ

  • @almey.7770
    @almey.7770 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ
    በጣም ጠቃሚ መልስ እና ጥያቄ ::
    በጣም ተጠቅሜለው

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ እየተሞረድን እየተሰራን ነው ህይወታችሁ ይባረክ በእውነቱ ግዜያችሁ አጭር ነው

  • @almey.7770
    @almey.7770 3 ปีที่แล้ว

    በበጣምጠቃሚ ጥያቄ ጌታ ይባርክህ::

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +5

    የተወደዳችሁ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ጸጋም ይብዛላችሁ እኛም በጣም ስለእናንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ አሜን

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 3 ปีที่แล้ว +3

    God bless you abundantly my brothers and all God's family

  • @asnakewondimu3271
    @asnakewondimu3271 3 ปีที่แล้ว +1

    ክርስቶስ ክርስቶስ የሚሸት አስተምሮና ውይይት ነው ወንድሞቼ በብዙ ተባረኩ ዛሬም በዛሬይቱ ቤ/ ክርስቲያን ተስፋ እንዳንቆርጥ አተያያቸንን ያስተካክላል

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 3 ปีที่แล้ว +1

    Geta eyesus yibarikachu xegegawin yabizalchu.

  • @edenabadi6022
    @edenabadi6022 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ

  • @selamwitekassa1386
    @selamwitekassa1386 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekuuu

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ❤አሜን🙏!!

  • @sinafikishabebe1940
    @sinafikishabebe1940 3 ปีที่แล้ว

    የሚግርም ስጦታ ነው እግዛብሄር ይባርካችሁ ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔርን ማውቅ ይጨምርልችሁ : ተባረኩ ወንድሞቼ::

  • @samsonkidane9334
    @samsonkidane9334 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቾህ እንድኖረው ፀልያለሁ ደግሞም በእለት ኖሮይ እለማመደዋለሁ እናንተን አሆንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ በሚገባኝ መንገድ እያስተማራችሁኝ ነው በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሆን

  • @HIkaAmenu
    @HIkaAmenu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @meronkassahunofficial3079
    @meronkassahunofficial3079 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችዉ።

  • @selamtibebe9111
    @selamtibebe9111 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @ruthbogale9741
    @ruthbogale9741 2 ปีที่แล้ว

    God bless u all

  • @diorG18
    @diorG18 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you all, i wish and pray we all /church / could see and understand this.

  • @tsigetsige122
    @tsigetsige122 3 ปีที่แล้ว +1

    amen tebareku

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 3 ปีที่แล้ว +1

    Be blessed brothers

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you all

  • @muluwoldetinsae6153
    @muluwoldetinsae6153 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ🙏

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @mulugetayigeremu7897
    @mulugetayigeremu7897 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you all!!

  • @endale2533
    @endale2533 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @selamtibebe9111
    @selamtibebe9111 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን❤❤❤

  • @selamtibebe9111
    @selamtibebe9111 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @sunshineabraham4926
    @sunshineabraham4926 3 ปีที่แล้ว

    Bless you all 💖💖💖

  • @bereketgebregziabher444
    @bereketgebregziabher444 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እግዚአብሔር ስለናንተ አመሰግናለሁ ተከናወኑ!!ብትደመጡ ቢዋል አትጠገቡም

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 3 ปีที่แล้ว +1

    ተፋቀሩ ተፈቃቀሩ እንጂ አፍቅር ብቻ አላለም።

  • @gizachewelias
    @gizachewelias 9 หลายเดือนก่อน

    Wonder full ,May God bless In more,
    One thing how I get Teaching of Ephesians ,in equip media

  • @jesusislord7569
    @jesusislord7569 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ልመጣ ስለሆን እባካችሁ አድራሻውን ፃፉልኝ? ጌታ ይባርካችሁ🙏🏾

    • @equipmedia2577
      @equipmedia2577  2 ปีที่แล้ว

      አድራሻ:- በኢትዮጵያ ህይወት ብርሀን ቤተክርስቲያን አዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ ምሽት ከ11:00 ጀምሮ
      maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9

  • @ethiopianwedding2317
    @ethiopianwedding2317 3 ปีที่แล้ว

    It's great teaching teaching I would say, cameraman can you please move to questioner as well.

  • @addedyalew
    @addedyalew 3 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ የት ነው አርብ መምጣት ፈልጋለሁ?

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 3 ปีที่แล้ว

    ባልንጀራን እንጂ የሚጠሉህን በግድ ውደድ አይልም።

    • @lydiahana5616
      @lydiahana5616 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ወዳጄ በግድ ውደድ አልተጻፈም አዎ ነገር ግን የሚጠላቹውን ውደዱ ያለው እኛም ጠላቶቹ ሳለን ነው የወደደን

  • @evangelicalposts-eth2817
    @evangelicalposts-eth2817 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም መልዕክት th-cam.com/video/z_gP3HDRLls/w-d-xo.html

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว

    ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛልን አሜን።
    እየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው።
    ተፈፀመ።
    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @selamtibebe9111
    @selamtibebe9111 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን